AZEB HAILU VOL 3 ይችላል Yechelal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2022
  • Azeb Hailu Official ©
    አዜብ ኃይሉ ቁጥር ሦስት ሙሉ አልበም
    0:01 እርሱ ይላቅ እንጂ
    05:41 ጸሎትን ይሰማል
    11:17 ክቡር እግዚአብሔር ሆይ
    16:35 ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ
    22:17 በረከት ለኔ...መነካት
    27:41 የሸተተኝን ድል
    33:32 ሳልማከር አልወጣም
    37:44 ይፎክራል እንጂ
    44:32 ይችላል
    51:01 አይበቃም ወይ
    57:21 ረዳኝ
    1:03:14 አመሰግንሃለሁ ጌታ

Комментарии • 130

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial  Год назад +68

    0:01

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 Год назад +82

    አቤት ይህ የመዝሙር አልበም በአለም እያለው ወደ ጌታ በብዙ እንዳስብ አድርጎ ኛልና ዛሬ ግን በጌታ ቸርነት ልጁ አረገኝ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🙏🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @hymews1043

    አዜብ ጌታን የተቀበልኩት አንቺ የመጀመሪያ ዝማሪሽን ንገሩልኝ መርዶ ለዛ ለጠላቴ ብለሽ ስትዬ እብሬ ብዬ እስከ እሁን አብርሽ ዝማሬሽን እየዘመርኩ ከአምላክሽ ከአምላኬ ጋር እልህ አምላኬን እያገለገልኩ ተባረኪ እወድሻለሁ

  • @immanuel342

    እግዚአብሔር ታላቅ፤ እኔ ታናሽ ልሁን፣ መጥምቁ ዮሃንስ እንደገለፀው፡፡

  • @hymews1043

    አዜብዬ እኔ ወደ ጌታ ኢየሱስ የመጣሁት አንቺ የመጀመሪያ ዝማሪሽን ንገሩልኝ መርዶ ለዛ ለጠላቴ ብለሽ ስትዝምሪ ንብረት ይህው እስከ እሁን ድርስ የዝመርሽውን እየዝመርኩ እምላክሽን አምላኬን እያገለገልኩ አለሁ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም የፀጋ ሁሉ አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እወድሻለሁ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Год назад +10

    ይሄን አልበም ግን በቃላት ለመግለፅ ይቸግረኛል እጅግ በጣም በጣም ነው የምደው🎻🎹🥁💎💎💎💎💎 አዙዬ አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🏽🙏🏽

  • @immanuel342

    እግዚአብሔር ታላቅ፤ እኔ ታናሽ ልሁን፣ መጥምቁ ዮሃንስ እንደገለፀው፡፡ላመሰግኒህ እድል ስላገኘው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁኝ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ ምንም ቢቆይም አሁንም ሕያሁ ሆኖ ስለ ምደመጥ ነው አስተያየቴን የሰጠውሁት፡፡

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 Год назад +6

    wwwuuuu በጣም እናመሰግናለን አዜብዬ ዘመንሽ ሁሉ ቡሩ ይሁን ተባረኪ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @immanuel342

    እግዚአብሔር ታላቅ፤ እኔ ታናሽ ልሁን፣ መጥምቁ ዮሃንስ እንደገለፀው፡፡

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Год назад +5

    በረከታችን እኮ ነሽ ዘመንሽ ልምልም ይበል

  • @SimretBogale-nu8pe

    የማይሰልች የተቀባ መዝሙር ክብር ለሰጪዉ እግዚአብሔር ይሁን እሱ በሰጠን መዝሙር እሱን እናመልከዋለን በእየሱስ ስም ክብር ለስሙ ይሁን አሜን

  • @CLEthiopia
    @CLEthiopia Год назад +50

    From እምቢ to አሸናፊ ነኝ to ይችላል to እንታረቅ to በመጀመሪያ እግዚአብሔር.....every single song in your 5 albums got me through one of the toughest moments of my life. All 65+ of them. They take me to a spiritual world that I can't possibly put into words. I still listen to every song you've ever made. From ምላስ ሁሉ to እቅፍ ድግፍ to ሚስጥርን የሚገልፅ to ጸሎቴን ይሰማል to በየቀኑ በየዕለቱ to ካህኔ to መድህኔ .... I can not possibly get enough of you. For that I'd like to thank you from the bottom of my loving heart. Thank you for spicing up my life. Thank you for the way your songs make me feel. And thank God for gifting us you. Love and eternal gratitude ❤️🥰.

  • @biruklagisewu6698
    @biruklagisewu6698 Год назад +5

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +17

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤

  • @batistutabatigoal7382
    @batistutabatigoal7382 Год назад +7

    ኣንደኛ ነሽ !!

  • @DemekeEmanuel

    Tabarki baxam tabarikehalew zamanishi yilamalim ❤❤❤

  • @miheratedamo7160
    @miheratedamo7160 Год назад +7

    ኦኦኦሆሆሆሆሆሆ

  • @SimretBogale-nu8pe

    አሜን አሜን አሜን ትላንት ያስፈራራን ዮርዳኖስ ደርቋል

  • @yonaskeneaministry5036
    @yonaskeneaministry5036 Год назад +4

    Anchi ye tiwild bereket nesh❤️

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 Год назад +3

    Ye Egiziabher Kalin Bezema Eysema New Tebareki!