ሁሉም ይደርሳል /ዘማሪ ሳሚ/Chirist The King Church/Pastor Tariku CK

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 32

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 4 дня назад +1

    ኦ......❤️❤️❤️❤️ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን እኔ በዚህ መዝሙር ልቤ ተነክቷል ኢየሱስ ናፈቀኝ😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 4 дня назад

    ከልብ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ዝማሬ እንዲህ ልብን ያረሰርሳል ኦ... ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለጌታ ይሁን ኢየሱስን እንድናፍቀው ነው ያረገኝ ❤❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @pinknevy
    @pinknevy 6 дней назад

    የተረጋጋ መዝሙርን የመሰለ ነገር የለም: : ተባረክ : : ❤

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 17 дней назад +1

    Ye Kristos Dem Ke Kifu Hulu Yishefinih, Tebareku Hulachihum❤❤❤❤❤

  • @destadolaso9621
    @destadolaso9621 Месяц назад +3

    አንተን ስመለከቱ እግዚአብሔርን ያስታወሱታል ማንነትህን ተቆጣጥሯል ኢየሱስ ተባረክ ወንድሜ

  • @prophetasratbelete4690
    @prophetasratbelete4690 Месяц назад +1

    የማይሰለች ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ፈውስ ያለበት ስም ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh Месяц назад +1

    መኖር ደስ የሚለኝ ጌታዬ ካንተ ጋር ስሆን ብቻ ነው🙏 አሜን

  • @lemmeamadoabiro9475
    @lemmeamadoabiro9475 23 дня назад

    ሰሚ እንድንወድህ የሚያስገድድ መንፈስ በላይህ ጌታ እየሱስ አስቀምጧል ❤❤❤ በመወደድ ያስጨርስህ ተባረክ

  • @germinahmakitlela
    @germinahmakitlela 17 дней назад

    ምን አይነት ፍቅር ነው የያዘኝ {ሰም ተበራክልኝ
    ዘመንህ ይበራክ }

  • @tselotgebreyes5446
    @tselotgebreyes5446 6 дней назад

    is too great SAMI

  • @SamsonGebremaryam-nh2mf
    @SamsonGebremaryam-nh2mf Месяц назад +1

    What a worship!!we flow on you..and incridble musician ..stay .blessd Ck

  • @segaihaile5871
    @segaihaile5871 Месяц назад

    Amennnnn eysuse hiwet ena Selam yemtset neh yemtatsenana neh kebre legeta Yun 😘🥰😘

  • @kefyalewnigussie3258
    @kefyalewnigussie3258 Месяц назад +1

    ከኢየሱስ ጋር መገናኝት ናፈቀኝ

  • @tsiontegegnTegegn
    @tsiontegegnTegegn 21 день назад

    አሜን ተባረክ ከጌታ ጋር መሆን አድል ነው

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Месяц назад

    ክብር ለማንፋስ ቁዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ዘማን ይበርክ ሳሚዬ❤❤❤❤❤❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Месяц назад +5

    ጌታን ያስናፍቃል! ሁሉም ይደርሳል ካንተ ኅዋላ... ተገላብጦብን እኮ ነው ነገር የተበላሽው 😢

  • @KidusTsehay
    @KidusTsehay Месяц назад

    ዋና ነገሬ ነህ እየሱስ ተባረክ

  • @Aynalem-ey7tf
    @Aynalem-ey7tf Месяц назад +1

    ልዩ መንፈስ ነበር ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @tsigeredasamuel
    @tsigeredasamuel Месяц назад

    geta eyesus tseguwn yabzalh tebarkh

  • @user-rj9um9fy9w
    @user-rj9um9fy9w Месяц назад

    ሳሚ ዘመንህ ይባረክ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Месяц назад

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ ውድዬ
    ካንተ በላይ ማን ? ኧረ ማን
    ይህይወቴ ውበት

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku6588 Месяц назад

    Tebarek Samiye !!!

  • @user-tc9hg6jc7n
    @user-tc9hg6jc7n Месяц назад

    tabarki samiye tsaga yibuzalki

  • @nathanyafet1307
    @nathanyafet1307 Месяц назад

    ሲኬዎች ተባረኩ!!

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Месяц назад

    Ameeeeeen😢🙌🙌🙌tabaraki🙌🙌🙌❤️

  • @selamselam366
    @selamselam366 Месяц назад

    ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @selamawitgoshu5037
    @selamawitgoshu5037 Месяц назад

    Tebarek!

  • @GENET5673
    @GENET5673 Месяц назад

    Tebarek!!!!!!!!!!!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Месяц назад

    እየሱሱስ ኦኦኦኦኦ

  • @RozinaBekele
    @RozinaBekele 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @qubeelaatube9402
    @qubeelaatube9402 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meleselafebo2303
    @meleselafebo2303 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤