#በ8ሚልየን_ብር_ተሸጥኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 56

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 12 часов назад +3

    የኔ ጌታ ኪዳነ ምህረት ትድረስልህ ቸሩ እግዚህአብሔር መታከምያህን ለቀማዉ ፍርዱን ይስጠዉ😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 12 часов назад +2

    አይዞህ ቢኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ታማልድህ የጭንቅ አማላጅዋ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትድረስልህ

  • @yergalemendale6781
    @yergalemendale6781 5 часов назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነክ አንተ ድረሰልት😢😢😢

  • @eyakembirhanu9846
    @eyakembirhanu9846 День назад +8

    የኔልጅ አንተ ትድናለህ አይዞህ ኪዳነ ምህረት ታማልድህ ለሱ እዳፍዳ አለበት ገሀነም ይጠብዋል

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain День назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ የኔ አባት የሰው ልጅ ግን ምነው በዚህን ያክል ተጨካከንን ግን ልቦና ይሰጠን

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 17 часов назад

      በርታ፣ወንድማችንትምሕርት፣የሚሆን፣ነገር፣ነው፣የምታቀርበው

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l День назад +5

    አይዞሽ እንግዱዬ ያቅማችን እናረጋለን አናሳፍርሽ እኛ ጅማሞች

  • @AddisYelma-h4g
    @AddisYelma-h4g День назад +4

    አመቤቴ ማሪያም በአማላጀነቷ ትማርህ አይዞህ

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 30 минут назад

    ወይኔ እንደዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ በእዉነት ከሰዉ አልተገኘህም አን ጨካኝ አረመኔ ሰዉ አይደለህም ግን እንቅልፍ ትተኛለህ እንደዚህ አይነት ግፍ ሰርተህ መድሀኒአለም የእጅህን ይስጥህ የኔ ወንድም አይዞክ የአቅማችንን እንረዳካለን እስክትታከም የኪዳነ ምህረት ፀበል ተጠመቀ ጠጣ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 День назад +2

    ያማል በጣም እዉነት

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 День назад +2

    እግዚአብሔር ይማረዉ

  • @FetsumZergaw
    @FetsumZergaw День назад +1

    Ayzoh wendme
    The hulu yalfal egziabher ale😢🙏

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +3

    ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው የታማሚ ሰው ብር የሚበሉት እረ እዴው መጨረሻውን እሳምርልን😢😢😢

  • @EyosiyasHabtamu-us9ft
    @EyosiyasHabtamu-us9ft 18 часов назад +1

    እግዘብሔር አለ ወንድሜ ቢኒ

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv День назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል

  • @TigistMama-r4h
    @TigistMama-r4h День назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 16 часов назад

    እግዛቢሔር ይማርህ ለምስጋና ያብቃህ የኔ ወድም❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 День назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድማቺን ❤️❤️❤️

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День назад +2

    ሰላም ወንድም አርአያ ❤❤❤

  • @Mreisaw
    @Mreisaw День назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
    በጣም ያሳዝናል ከህመምተኛ ሰው ላይ አጭበርብሮ ለአንድ ቀን ደሰታ ብሎ ገንዘብ መዝረፍ ነገ በፈጣሪ ፊት ያሰጠይቅሀል ፣ማን ያውቃል የዘረፍከው ብር ሳያልቅ አንተም ትለምን ይሆናል ፣**መልካምነት ለእራስ ነው **ጋዜጠኛ ሃሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲ በማቅረብክ ልትመሰገን ይገባል እላለሁ።

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 19 часов назад

    እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 часов назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @hlinategenu
    @hlinategenu День назад +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell День назад +2

    እረ ያገር ያለህ😢😢😢

  • @EngeDipo
    @EngeDipo День назад +4

    እባካቹ ተባበሩን

  • @fasikaabera973
    @fasikaabera973 День назад +4

    በወላዲተ አምላክ ምን ዘመን ደረስን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 День назад

    ቢንያም እግዚአብሔር ይማር ገንዘብ የበላው እግዚአብሔር ይፍረድበት ግን በላው ይሄ ልጅ ይድናል ግን ለሌባው የእጅ ያገኛል የእግዚአብሔርን ፍርድ እሩቅ ይመስላላል እንጂ ቅርብ ነው አታልቅሱ አርአዬ ተባረክ ብድሩ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 День назад +1

    የጭካኔ ጥግ እንዴት ኣስች
    ቻለው የታመመ ሰው ብር ሲወስድ?

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 15 часов назад

    አሀንስ ማንነቴ አስጠላኝ😢😢😢😢😢

  • @adeyfamilies6047
    @adeyfamilies6047 День назад +1

    Eche lij manyazewal gar kerib alinbr

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +1

    ታናሼ፡ አርአያ፡ እንዴት፡ ነህ፤ በዓሉስ? የውስጥህ፡ ሰላምና፡ ጤና፡ እንዲበዛ፡ ምኞቴም፡ ጸሎቴም፡ ነው!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +2

    እኔ፡ የምለው፡ ይህ፡ ሁሉ፡ በሽታ፡ ከየት፡ ነው፡ በአገራችን፡ የፈላው! እንግዲህ፡ የተመረጡ፡ የእግዚአብሔር፡ ሰዎች፡ እንደሚስረዱን፡ አጋንንት፡ በሽታዎች፡ እንደሚጭንብን፡ እንደሚገድለን፡ ያስተምራሉ! በመንፈስ፡ የተጫነ፡ በመንፈስ፡ ይነቀላል! አትፍሩ፡ ሂዱ፡ ነብይ፡ ዘካርያስ፡ ወንድሙ፤ ፓ/ር፡ ተስፋሁን፡ ጉርድ፡ ሾላ! ጎፋ፡ ካምፕ!

  • @woineshetzeleke2258
    @woineshetzeleke2258 День назад +2

    ምናለበት አንዳንዴ የግል ሆስፒታሎችም እንደዚህ አቅም የሌላቸውን የቀረውን ሸፍኖ ቢሰሩለት ።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 16 часов назад

    የሰረቀው ሰውየ መያዝ ለህግ ማቅረብ ይቻላል በጣም ጨካኝ ነው በጂፕኤስ ስልኩን ጠልፎ በአካውንቱ በብዙ ነገር ማግኝት ይቻላል😢😢😢😢😢

  • @TigistMama-r4h
    @TigistMama-r4h День назад

    እድሜ ይስጥክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +1

    ከአገር፡ ቤት፡ መውጣት፡ መ፡ ሰማይ፡ የሚመስላቸው፡ አሉ! ጥሩም፡ መጥፎ ያጋጠማቸው፡ አሉ! አያታቸውን፡ እድሜ ያለው፡ ትዕቢተኛ፡ የገደላቸውስ? ደስታ፡ በደስታ፡ ቅንጡ፡ ሕይወትም፡ያዩ፡ አሉ!

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 День назад

    በጣም የሚገርመው ከአካውንት ወደ ሌላ አካውንት በሌቦች ሲገባ ባንኩ የሰውዬውን ማንነት እንዴት አያውቅም? በሕግስ መያዝ አይቻልም ወይ ? እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @genettsegaye9942
    @genettsegaye9942 16 часов назад

    fetari yemark

  • @Maskaram-h7q
    @Maskaram-h7q День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 День назад

    ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዱት ። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል !

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 День назад +1

    አርአያ በእራስህ አካውንት እየደወሉ ብር አስገቡ እያሉ አስቸግረዋል

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +2

    በአካውንቱ ሰውዬውን ማወቅ እይቻልም እንዴ እስኪ ሞክሩ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 часа назад

      ባንክ ውስጥ የሚስሩትም እኮ አንድ ናቸው ኢትዮጵያ ኦኮ መንግስት የሌሌባት ሀገር ነች ማንም ውንጀለኛ አይያዝም

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 День назад

    egzabher ymsgan ymsgan j

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 часа назад

    ይህንን ግፍ የስራው ስው እግዚአብሔር ያሳብድህ

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 День назад

    Geta hoye