#በ8ሚልየን_ብር_ተሸጥኩ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 67

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj День назад +4

    የኔ ጌታ ኪዳነ ምህረት ትድረስልህ ቸሩ እግዚህአብሔር መታከምያህን ለቀማዉ ፍርዱን ይስጠዉ😢😢

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain День назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ የኔ አባት የሰው ልጅ ግን ምነው በዚህን ያክል ተጨካከንን ግን ልቦና ይሰጠን

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s День назад

      በርታ፣ወንድማችንትምሕርት፣የሚሆን፣ነገር፣ነው፣የምታቀርበው

  • @eyakembirhanu9846
    @eyakembirhanu9846 День назад +8

    የኔልጅ አንተ ትድናለህ አይዞህ ኪዳነ ምህረት ታማልድህ ለሱ እዳፍዳ አለበት ገሀነም ይጠብዋል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 День назад +2

    አይዞህ ቢኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ታማልድህ የጭንቅ አማላጅዋ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትድረስልህ

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l День назад +5

    አይዞሽ እንግዱዬ ያቅማችን እናረጋለን አናሳፍርሽ እኛ ጅማሞች

  • @EngeDipo
    @EngeDipo 9 часов назад +2

    እባካቹ ይህንን ቤተሰብ እናግዝ

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 13 часов назад +1

    ወይኔ እንደዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ በእዉነት ከሰዉ አልተገኘህም አን ጨካኝ አረመኔ ሰዉ አይደለህም ግን እንቅልፍ ትተኛለህ እንደዚህ አይነት ግፍ ሰርተህ መድሀኒአለም የእጅህን ይስጥህ የኔ ወንድም አይዞክ የአቅማችንን እንረዳካለን እስክትታከም የኪዳነ ምህረት ፀበል ተጠመቀ ጠጣ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

  • @xohszgd
    @xohszgd 8 часов назад +1

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AddisYelma-h4g
    @AddisYelma-h4g День назад +4

    አመቤቴ ማሪያም በአማላጀነቷ ትማርህ አይዞህ

  • @yergalemendale6781
    @yergalemendale6781 18 часов назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነክ አንተ ድረሰልት😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d День назад +1

    እግዛቢሔር ይማርህ ለምስጋና ያብቃህ የኔ ወድም❤❤❤❤❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +4

    ግን ምን አይነት ጭካኔ ነው የታማሚ ሰው ብር የሚበሉት እረ እዴው መጨረሻውን እሳምርልን😢😢😢

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 День назад +2

    ያማል በጣም እዉነት

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle День назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @FetsumZergaw
    @FetsumZergaw День назад +1

    Ayzoh wendme
    The hulu yalfal egziabher ale😢🙏

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 День назад +2

    እግዚአብሔር ይማረዉ

  • @EyosiyasHabtamu-us9ft
    @EyosiyasHabtamu-us9ft День назад +1

    እግዘብሔር አለ ወንድሜ ቢኒ

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv День назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል

  • @TigistMama-r4h
    @TigistMama-r4h День назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День назад +3

    ሰላም ወንድም አርአያ ❤❤❤

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 4 часа назад

    ኡፍ እመብርሃን ትዳብስህ ወንድም አለም 😢😢😢😢😢😢

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 День назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድማቺን ❤️❤️❤️

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 15 часов назад +1

    ይህንን ግፍ የስራው ስው እግዚአብሔር ያሳብድህ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 10 часов назад +1

    እውነት ‼‼‼ በጣም ያሳፍራል ምን አልባት እዛው ያለ ሌባ ቢሆንስ ⁉⁉⁉ ያጭበረበረው ምክንያቱም ስታወጣም ⁉ ስታስገባም⁉ ስለሚታወቅ ካልተባበራችሁ በቀላሉ ሊያዝ ይችላል 💯💯💯 ከበሽተኛ ላይ ማን ይታመን ከቶ ምን ይሻላል ሀጢያታችን በዛ በየቀኑ
    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ 12
    እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ተጠመቅ 🙏🙏 በሰሊሆም ታጥቦ አይኑ እንደበራለት 🙏🙏 አንተም ፀበል አለን ፀበል ተጠመቅ 🙏🙏🙏
    ምረትን ይላክልህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏. 26/3/17

  • @Mreisaw
    @Mreisaw День назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
    በጣም ያሳዝናል ከህመምተኛ ሰው ላይ አጭበርብሮ ለአንድ ቀን ደሰታ ብሎ ገንዘብ መዝረፍ ነገ በፈጣሪ ፊት ያሰጠይቅሀል ፣ማን ያውቃል የዘረፍከው ብር ሳያልቅ አንተም ትለምን ይሆናል ፣**መልካምነት ለእራስ ነው **ጋዜጠኛ ሃሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲ በማቅረብክ ልትመሰገን ይገባል እላለሁ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq День назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @hlinategenu
    @hlinategenu День назад +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell День назад +2

    እረ ያገር ያለህ😢😢😢

  • @woineshetzeleke2258
    @woineshetzeleke2258 День назад +4

    ምናለበት አንዳንዴ የግል ሆስፒታሎችም እንደዚህ አቅም የሌላቸውን የቀረውን ሸፍኖ ቢሰሩለት ።

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 День назад +2

    ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዱት ። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል !

  • @fasikaabera973
    @fasikaabera973 День назад +4

    በወላዲተ አምላክ ምን ዘመን ደረስን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 День назад

    ቢንያም እግዚአብሔር ይማር ገንዘብ የበላው እግዚአብሔር ይፍረድበት ግን በላው ይሄ ልጅ ይድናል ግን ለሌባው የእጅ ያገኛል የእግዚአብሔርን ፍርድ እሩቅ ይመስላላል እንጂ ቅርብ ነው አታልቅሱ አርአዬ ተባረክ ብድሩ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d День назад +1

    የሰረቀው ሰውየ መያዝ ለህግ ማቅረብ ይቻላል በጣም ጨካኝ ነው በጂፕኤስ ስልኩን ጠልፎ በአካውንቱ በብዙ ነገር ማግኝት ይቻላል😢😢😢😢😢

  • @mimiskitchen1885
    @mimiskitchen1885 8 часов назад

    😢😢😢😢😢

  • @EngeDipo
    @EngeDipo День назад +3

    እባካቹ ተባበሩን

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 День назад +1

    የጭካኔ ጥግ እንዴት ኣስች
    ቻለው የታመመ ሰው ብር ሲወስድ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +2

    ከአገር፡ ቤት፡ መውጣት፡ መ፡ ሰማይ፡ የሚመስላቸው፡ አሉ! ጥሩም፡ መጥፎ ያጋጠማቸው፡ አሉ! አያታቸውን፡ እድሜ ያለው፡ ትዕቢተኛ፡ የገደላቸውስ? ደስታ፡ በደስታ፡ ቅንጡ፡ ሕይወትም፡ያዩ፡ አሉ!

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 День назад

    አሀንስ ማንነቴ አስጠላኝ😢😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +1

    ታናሼ፡ አርአያ፡ እንዴት፡ ነህ፤ በዓሉስ? የውስጥህ፡ ሰላምና፡ ጤና፡ እንዲበዛ፡ ምኞቴም፡ ጸሎቴም፡ ነው!!!

  • @adeyfamilies6047
    @adeyfamilies6047 День назад +1

    Eche lij manyazewal gar kerib alinbr

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 7 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 День назад +2

    አርአያ በእራስህ አካውንት እየደወሉ ብር አስገቡ እያሉ አስቸግረዋል

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 3 часа назад

    ይህ ግለስብ ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን ይህ ነፍስገዳይ ብህግ ፊት መቅረብ አለበት የህግ ስዋችቤኔያምን በግዛብሄር ስም ተባበሩ እመብርሀን አማልዳ ታድነዋለች አዞችው ይህ ነፍስ ገዳይ ኪዳነ ምህረት ታሲዘዋለች ቢኒያምንም ታድነዋለ ች:🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mimiskitchen1885
    @mimiskitchen1885 9 часов назад

    Ufffffffffff

  • @TigistMama-r4h
    @TigistMama-r4h День назад

    እድሜ ይስጥክ

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 День назад

    በጣም የሚገርመው ከአካውንት ወደ ሌላ አካውንት በሌቦች ሲገባ ባንኩ የሰውዬውን ማንነት እንዴት አያውቅም? በሕግስ መያዝ አይቻልም ወይ ? እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @genettsegaye9942
    @genettsegaye9942 День назад

    fetari yemark

  • @henimak2727
    @henimak2727 День назад +3

    በአካውንቱ ሰውዬውን ማወቅ እይቻልም እንዴ እስኪ ሞክሩ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 15 часов назад

      ባንክ ውስጥ የሚስሩትም እኮ አንድ ናቸው ኢትዮጵያ ኦኮ መንግስት የሌሌባት ሀገር ነች ማንም ውንጀለኛ አይያዝም

  • @Maskaram-h7q
    @Maskaram-h7q День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 День назад +1

    Geta hoye

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +2

    እኔ፡ የምለው፡ ይህ፡ ሁሉ፡ በሽታ፡ ከየት፡ ነው፡ በአገራችን፡ የፈላው! እንግዲህ፡ የተመረጡ፡ የእግዚአብሔር፡ ሰዎች፡ እንደሚስረዱን፡ አጋንንት፡ በሽታዎች፡ እንደሚጭንብን፡ እንደሚገድለን፡ ያስተምራሉ! በመንፈስ፡ የተጫነ፡ በመንፈስ፡ ይነቀላል! አትፍሩ፡ ሂዱ፡ ነብይ፡ ዘካርያስ፡ ወንድሙ፤ ፓ/ር፡ ተስፋሁን፡ ጉርድ፡ ሾላ! ጎፋ፡ ካምፕ!

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 10 часов назад

      እውነት ‼‼ ይሄ ህዝብ አብዶል እናንተ ጋ ነብይ ፣ ፓስተር በል እናንተ ⁉⁉ የእግዚአብሔርን መላእክት የካዳችሁ ደሞ ሰው ጋር ሄዱ ⁉⁉⁉ ትድናላችሁ እፈፈር ወይኔ ያገሬ ሰው ምን ይሻለው ይሆን ⁉⁉ማንም ያልጨፈረበት ፀበል አለን ፀበል ሄድ 🙏🙏 በሰሊሆም ታጥቦ ተብሎ አይኑ እንደበራለት 🙏🙏 አንተም ፀበል ተጠመቅ 🙏🙏 በሰሊሆም ማለት የተላከ ማለት ነው 🙏🙏 እግዚአብሔር ይማርህ አሜን ፫ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      26/3/17

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 День назад

    egzabher ymsgan ymsgan j

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051 Час назад

    አራያ ኪዙን ረሳህ