"የአይን ፍቅር ያልሰራኝ ጉድ የለም" ዘፋኝ እና ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ | ዘጠናዎቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 29

  • @MelakuDemissie-j8e
    @MelakuDemissie-j8e Час назад +3

    ❤ዜዶ የሚደንቅ የኪነጥበብ ሰው ነው መውደድ እግዳህ ይለያል ድንቅ ዝግጅት ነው❤!!!

  • @selam65030
    @selam65030 3 часа назад +5

    🎉🎉መዉደድ በጣም አስገርመሀኛል ጠለቅ ያለ እዉቀት ጣህም ያለዉ አጠያየቅ ነዉ የምታደርገዉ ዘዉዱ የሚገርም የዋህ ሰዉ ቴዲ አፋሮ የባንዱ አካል ያድርገዉ የምትሉ ላይክ ይህን ድንቅ ቤዚስት🎉🎉

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 часа назад +3

    ❤❤❤ ዘውዱ በቀለ።። በየመድረኩ መቅረብ ያለበት ሰው ነው።።። አይናገረውም እንጂ ብዙ አሉት ብዬ አስባለሁ። እና ደሞ ጥበብ እየከፈለችው አይደለም። ምርጥ ሰው።❤

    • @SolomonYosef-j8e
      @SolomonYosef-j8e 2 часа назад

      Zewdu mirt ethiopiawi neh sew ardew gelew beselam eyenoru lalut midre qoshasha weyane ena midre qoshasha gala mirt yehone ethiopiawinet yalew text new menge shi amet yinges

  • @onelove9191
    @onelove9191 2 часа назад

    መጨረሻ ላይ ያበደ የዘጠናዎቹ ትውስታና ትዝታ በሚለው ያበደ ነገር ማዘጋጀት አለብሽ ጠላ አለ ቆሎ የዘጠናዎቹ ሙዚቃ አለባበስ ምንናምን ሆኖ አነጋጋሪ ያበደ ቅዳሜ ግድ ነው ለአዝም ነው ይላል በረዳ ሙዉዴ እስፓንሰር አለን ይልሀል🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪

  • @BeyeneGbere
    @BeyeneGbere 5 часов назад +3

    በጣም የሚገርም ነው። የቀድሞ ሀላፊዎች መልካምነት። ይህን ልጅ ለዚህ ማብቃታቸው ያስመስናቸዋል።

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 4 часа назад +5

    Good to see you again after a long time Zewdu Bekele😊👏👍

  • @Erashenchal
    @Erashenchal 3 часа назад +2

    good job brada , me love da vibe.

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 4 часа назад +7

    መውደዳችን አንድ ቀን ሐብታሙ ቦጋለን ጋብዝልን👍

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk Час назад

    ታይሻዉ ዘዉዱ ምርጥ ነዉ ጨዋታ አዋቂ ሰዉ አክባሪ

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 3 часа назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትዉስታ ወላይቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SolomonYosef-j8e
      @SolomonYosef-j8e 2 часа назад

      Zewdisha mirt ethiopiawi ahun tegene mirt ewnetegna ethiopiawi

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 5 часов назад +2

    የምወደው ሰው ዘውዱ እንኳን ደና መጣህ

  • @behailuabebe2188
    @behailuabebe2188 2 часа назад +1

    እፎይ ለየት ያለ ፕሮግራም ...ከጂኒ ያራቀን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Час назад

    Viva Mengistu ✌️ ✌️ ✌️

  • @ezedinkedir5587
    @ezedinkedir5587 2 часа назад +1

    Betam desss yemil giza asalifenal beteleyi digemewu digemewu yewetaderochu tizazi asikognal

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 5 часов назад +1

    ድገሙት ጨዋታውን😂😂😂😂መውደድና ዘውዱ ይመቻችሁ🙏🙏🙏✌️

  • @NattyDereje
    @NattyDereje 5 часов назад +1

    በቀለ ወዳጆ የዳውሮ ሰው ነው

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 Час назад

    Mewded yete neberk ???where are been?? You have fully knowledge about Ethiopia 90th, Thank you

  • @girumdegaga-vn4qb
    @girumdegaga-vn4qb 4 часа назад +1

    RESPECT!

  • @MinteTesf
    @MinteTesf 2 часа назад +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 4 часа назад +1

    mewededesha ❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 5 часов назад +1

    እኔ እንደ ዘዉዱ ሚያዝናናኝ ሰዉ የለም እንኳነሰ ደህና መጣህ

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 2 часа назад +1

    በስድስት ነው በአስራ ስድስት አመቱ ነው ከሀገሩ የወጣው???

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Час назад +1

    Please let your guests finish their thoughts when they speak. I like your show but you interrupt a lot.

  • @sileshemarkon6277
    @sileshemarkon6277 Час назад

    ዜድ የሳቅ ምንጭ ነው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 5 часов назад +1

    ሁለት ምወዳቹ ❤❤❤ አቦ ይመቻቹ

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla 5 часов назад +1

    ዉድ ቤተሰቦዎች እስኪ ተጋግዘን 1kእንግባ