ወግ አዋቂዉ አቶ በኃይሉ ተመልካቹን በሳቅ እንባ አራጩት Behailu Gebremedhin Ethiopia | Fikre Selam
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- #Ethiopia #Ethiopian
Ethiopia ወግ አዋቂዉ አቶ በኃይሉ ተመልካቹን በሳቅ እንባ አራጩት Behailu Gebremedhin
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Fikre Selam
Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!
0h!you just made my day 🤣🤣🤣🤣
ምን አይነት ሰው ነው ፈጣሪን በተለየ ቋንቋ የሚያመሰግን ሰው፣ አቤቱ እንዲህ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በምድራችን አብዛልን፣ ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ በሉልን፣
በእውነት ምርጥ ኮሚድያ ከእነ ልመንህ እና እንግዳወርቅ ያልተናነሰ ጨዋታ ዛሬ ገና ሰማው እረ አትጥፋብን
ዋው አቶ በሀይሉ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የእርስወ አይነት መልካሞችን ያብዛልን
እንባዬ ወረደ በሳቅ።thankvyou
ተመስገን ትክክለኛ ነገር ከአፍህ በመገኘቱ አመሰገንኩህ ! እርዳታ የሚያደርግልን የመጨረሻው ቀን ባለቤት ፈጣሪ ነውና ቸር ይግጠመን !!
ዋው በጣም የምወደዉና የማከብረውን ለረጅም ጊዜ በሬዲዮ ብቻ የምስማውነ ሰው በተለይ ከሸገሯ መአዛ ብሩ ጋር የነበረውን የብዙ ሳምንት ጭውውት መቼም የሚረሳኝ አደለም በመልክ ዛሬ ገና አየሁት እረጅም እድሜን እመኝልሀለው
እውቀት እና ግንዛቤ የተላበሰ አስተዋይ ሰው። እግዚአብሔር ይባርክህ በሀይሉ።
I love the way you speaking . From Asmara eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We Love you to our Eritrean Sister's and Brother's too 🎉
አሜን አሜን አሜን🙏እግዚአብሔር ያክብርልን🙏የአምላክ እናት ክብር ይገባታል🙏
ጥሩ ግብረገብ እያስተማርክ ነው ለአሁን ትውልድ እናመሰግንሀለን በክፋት የተጨማለቅ ህዝብ ነውና ያለው ይሄ የክፋት ጭንቅላት መፅዳት አለበት በንዳንተ ያለ ሰው Thank you አሁንም
በጣም ደስ ይላል አመስጋኝ በመሆንህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ ጋሽ ሀይሉ
እንደዚህም አይነት ኢትዮጵያዊ አለ?
መንፈሳዊዉንና ምድራዊዉን እውቀት የጠበቀ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ ።ዘርአይጥፋ።
Behaylu U make my day Happy Tnx keep it up
Thank you for your wise expressions🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋሼ ባህሉ ድንቅ ጨዋታ አዋቂ ሰው ነው እድሜ ና ጤናን ያድልልን።
በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነው
በኃይልዬ!እንደምንአለህ!?እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈሶ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ
በጣም የሚደነቅ ሊሚሰገን የሚገባው ንግግር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሙሉ ንስሐ ያብቃህ
አባቴ ካልተሳሳትኩ ለ50አመታት በአንተ ደረጃ
ካሉት ይቅር እና የቀበሌ ጥበቃ እንኳ ?????
ስለዚህ በጣም አመሰገንህ ወንድሜ ዕድሜ
ይስጥልን የሰማህ ሁሉ ተማርኩ የሚልና ፖለቲከ-
ኛ ሁሉ ካንተ ይማር እባክህ በፈጣርህ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ገለቶማ የቐንየልና ሹክረን !!!
🌿🌿🌿 ተመስገን ከልደታ🌿🌿🌿
🌱🌱🌱🌱🌱
ቧልት ባንድ በኩል በሌላ ደሞ ዋዛና ቁምነገር
ምንላቸው ያሳብ መሳለጦች ብለን መቸም ልናስብ እንችላለን
ግን በነዚህ በኩል ልናስተላልፍ የፈለግነውን ጥበብ ልንለው ነው ማለት ነው
ግን ጥበብ ምንለው ራሱም ስምምነት እንጂ የፀደቀ ነገር ነው ወይ?
አይመስለኝም!
የጥላሁን ገሠሠን ኢዩአት ስትናፍቀኝ ዜማ ልጄ የተቸበት መንገድ
ኢዩኣ ት ስትና ፍቀኝ ሲል ያለው ርዝመት ምን ያረጋል ዝም ብሎ ኢዩአት ስትናፍቀኝ አይልም?
……ስለዚኽ ጥበብ ስምምነት እንጂ ሌላው ቀርቶ ያዘጋጀነው መመዘኛና ቀመር ራሱንኳ ስምምነት ነው እንደማለት😮
I say "THANK YOU" to you for this as well sir.
I loved these man!❤
አዎ እግዚአብሔር ታልቅ ነው!! ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
Wow Behailu! You are so gifted
Good job 👍👌
አቶ በኃይሉ ፈጣሪ እውቀትህን ከዚ በላይ ያብዛልህ ለእኛም ስለምተርፈን ነገር ግን እኔ የገረመኝ የ ኢትዮጸጰያውያን እንባ ከ ሃዘን ተርፎት በሳቅ እንባን አንደ ፀበል መራጨት ልክ እንደ ኘሮፌሰር አብርሃም ሊገለጥልን ይገባል 😊 ነፃ ሐሳብ ነው።
በአንተ አቀራረብና አገላለፅ መማር እንዴት ይመች ይሆን።🎉
አዝናኝና አስተማሪ ንግግር ነው
thankyou behalu i apriciat you
ክብር ይስጥዎት ትልቅ አባት ነዎት ብዙ ነገር ያወሩት አልገባኝም ግን የገባኝ በቂ ነው ከዛም በላይ ነው
ግን ትልልቅ አባቶች ሚያወሩት ቅኔ ይዘት ያለው ወጋቸው አይገባም እና ለመረዳት ደጋግሜ ነው ምሰመው🙏🙏🙏🙏
Wow..refill thanks....thanku
እናመሰግናለን ።
ቁምነገር ያለው ጨዋታ።ሥለ ሪሌቲቭ ቲዌሪ አሁን ነው የገባኝ ከ40 ዓመት በኋላ።እናመሠግናለን።
ይገርማል እኮ።ከባድ የነበረው ሁሉ ቀላል ሆኖ ሲገኝ ይገርማል ።
የአንዳንድ ሰዎች ንግግር አይጠገብም
Meaningful message from his speech not only laughing by he say listen deeply and consciously then get the golden meaning from his speech.
What a person ❤❤❤❤ wow educated plus he knows how to play make fun wow ❤❤❤❤❤ long life !!!!
ዕድሜ ይስጥህ አንተ ሰው፡ ሳቅ ርቦናል፡በተሰጦህ ተገርሜያለሁ፡፡
Unique man! Long live!
i love it
Amazing understanding and speech. Thanks!!
በሳል ጠቃሚ አነጋገርና ተናጋሪ !!!
Thank you!
I tanks for my home servant it is important for awe life
Laba ABYI YIBBALTACHUHA LABA
ዋው ጋሼ ቀልድሕ ጨዋታዎችሕ አይጠገብም እኮ አብረን ብዙነገሮችን አሳልፈናል ስላየሑ ደስ ብኛል ፕሮግራሙላይ ጋብዘከኝ ስላልመጣን ይቅርታ አድምጡልኝ ተጋበዙልኝ
I like Behailu
Yes always we have to recognize and know to say thanks for their credits 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
I love your speech and your wisdom brother ,thank you!
ይገርማል....እንዲህ ጨዋታ ሲጣፍጥ ...መታደል ነው። እያወራ ያለው ግን ስለ ነብይ እና ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ(የኔ መምህር እን አማካሪ )...መሆኑን ነቄ ብያለሁ።
ቀልድ በቁም ነገር መካከል ደስ ይላል ።ቀልድ ብቻ ከሆነ ብሔራዊ ቲያትር መሄድ ይሻላል ።
🎉❤🎉 it more important advice 😮 thanks Great 👌 🎉🎉❤❤❤😢😮😅😅😅😅😅
በተለያዮ ጊዝያት ብዙ አይነት ማእድናት እንዳሉን ተገሎጾልናል:: ነገር ግን አምርተን ሸያጫቸው አልተገለጸልንም::
እንድያዉ ድህነታችንን እሽሩሩ እንድንልና በተሰፋ እንድንኖር ታሳቢ የተደረገ ይመሰላል:: በአጠቃላይ ጕራ ዳቦ አይሆንም:: ብልጽግና በተግባር መታየት አለበት:: የሚድል ኢሰት አረብ መንግሰታት በጣም ወሃላ ቀር በነበሩበት ወቅት ነው ነዳጅ ያወጡትና የከበሩት:: እኛ በዘፈን ሀገራችንን በማሞገሰ ነው የታወቅ ነው::
"የቀንየልና" ለርሶ መጀመሪያ
እኔም በጣም አመስጋኝ ነኝ
ዝም ብለክ ለምን ታመግናለክ እስከ ምባል ድረስ ..ምስጋና ግን በጣም ትርጉምም ክብርም አለው ::በዛላይ ምንም ወጪ የለውም ,እና በጣም አስተማሪ ነው::
ሰው ልጅ የተፍጠረውም 1ኛ ምክንያት ጌታን ለማመስገን ነው:: ለሰው ልጅ መልካም ላረገልህ ይሁን ላሰበልህ ብታመሰግነው ምን ችግር አለው ::
ኣዲስ ቋንቋ ለመማር ብትፈልግ የመጀመሪያ መማር ያለብህ የምስጋና ቋንቋ መሆን ኣለበት
አመሰግናለሁ🙏
Thank you 🙏
Danke 🙏
Shukran lak 🙏
Geletuma 🙏
Grazie 🙏
gracias 🙏
mulțumesc 🙏
ከማቃቹው የምስጋና ቃላቶች ናቸው
እና እናመስግን
አመስግናናለሁኝ ፍቅር ሰላም ሼር ስላረክልን ይሄን ቪዲዮ
Galatays በወላይትኛ
Teşekürderm be turkegna
Betam Enamesegenalen temehert sechi ena aznagn leneberw koitawo bedegami Enasegenalen ke lebe nw yasakugn 🙏🙏🙏
ጨዋታህ ናፍቆኝ ነበር።
ጀዛክ አላህ የምንለው ምሥጋናን ስንገልፅ ነው ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ማለት ነው
My favorite person really I like him
Sentients are particular of God or Jesus truthful life.
የሚስቅ ሳይሆን የሚአስተምር ነው።
ዋው ፍቅር ሰላሞች በጣም የሚገርም ኘሮግራም የሚገርም ቀረፃ አጠቃቀም የድምፅ ፅዳት ፐ ዋው ዋው ጋሼን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቀልድ አዋቂ ቁም ነገረኛ መታደልነው ጋሼ እዳንተአይነት ሰው ማግኘት ሰላም ሁንልኝ።
እናመስግናለን ትልቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አከብረሀለሁኝ
I am so glad for your advice 🙏 God bless you ❤❤😂❤
ልክ ኖት በሀገራችን ላይ የተለመደ አይደለም እኒ ነጮቹ ያሰቀኑኛል መንገድ
ሰንለቅላቸው ማመሰገነው ብቻ አፋቸው
በምሰጋና የተሞላ ነው የኛ ሰው ብትሰው እንኳን
እደግዲታ ቆጥሮ እንኳን ሊያመሰግን
ለተሰጠው ነገር አቃቂር ሲያወጣ ይገኛል
ሰለዝህ ቤት ውሰጥ ላሉ ልጆች በትንሹ
እግዚአብሔር ን እዲያመሰግኑ ቤያሰተምሩ መልካም ነው
Egezeabehre yemsegne egezeabehre talake newo semume kebure newo Amene Amene Amene
We have not forgotten sentences are controlled bu refined prophet .
እተዘጋጀልህ መድረክ ላይ መቆም ያልፈለግክበትን ምክንያት በኋላ እናገራለሁ ብለሕ ሳትናገር ወረድክ
እናመስግናለን
Thank you so much!!
ልቅ ስልፍ እስቲም ምስጋናና አክ ብሮት የጏደለው ቀፎው ባዶ መታመን ይህ ሁሉ የጏደለው ማህበረ ስውፅሎት አድርግለት ወንድሜ
ይህ ሰዉየ ለሀገር የሚያካፍለዉ የሚጠቅም ብዙ ልምድና እዉቀት አለዉ።ነገር ግን ይህንን ልምድና እዉቀቱን በቀልድና በጨዋታ እያጠፋው ነዉ።ቀልድና ጨዋታ የሚያዝናና ቢሆንም ሀገራችን አሁን ቁም ነገር ነዉ የምትፈልገዉ።ቀልድና ጨዋታ የፈለገ ሰዉ ጠጅ ቤት ሞልቷል ።ኸኸኸጸጸጸጸኸኸኸኸጰጰጰ
አቶ፡በሃይሉ፡ብዙ፡አላውቅሆትም፡ነገር፡ግን፡
በትምሕትዎ፡በጣም፡ተደንቂያለሁ፡እግዚአብ
ሔር፡አብዝቶ፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣እርሶንም፡
ቤተሰብሆትን፡ጓደኛዎትን፡በሙሉ፡ይባርክልኝ
ባሄ ትልቅ የዕውቀት ባለበት ታላቅ አክብሮት አለኝ
Yehun enamesgnalen🙏🏿
ለሚደረግልን ጥቂትም ነገር ቢሆን ዋጋ መስጠት ፣ ማመስገን እንዳለብን የሚመክር ትልቅ ምክር ነው።
Betikekel Egzabhier yemesegen Lezelalem
ወንድሜ ጨምሮብል ቀኔን ስላሳመርክልኝ አመሠግናለሁ
የምር ከልቤ አመሠግንሀለሁ።
አስተምረኸኛል
😂this guy has a good sense of humor
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በቀልድ እያዋዛህ የምትናገራቸውን ቁምነገሮች አስተማሪዎች ናቸው።
ትልቅ መልክት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
Betam astemari sew lezi zemen yemimetin
ዳኒኤል ክብረት እናንተ ጋ መጥቶ ነበር ወግ መማር የነበረበት
Hy
ቁምነገር አዋቂ እንዳልለው ቁምነገረኞች አያጫውቱንም ከቀለዱ ነውር ነው ''ይባላል'' ጋሽ በሀይሉ ግን የትራክተር መሪ የጨበጠ ይመስል ከቁምነገሩ ወደ ጨዋታው ከጨዋታው ወደ ጥልቅ እውቀት ከዛ ወደ መንፈሳዊ ያለ ምንም ቾግር ወሳሰደን አዟዟረን አሽከረከረን አቦ ይመችህ ጋሼ
አቶ በኃይሉ ታዳሚውን በሳቅ አፈረሰው የሚለው ትንሽ ትክክል አይመስለኝም ይህ ሰው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ምስጋና ምን እንደሆነ በደንብ ያወቀ የተረዳ ምስጉን አመስጋኝ ሰው ነው.::
ግን ሲደለት እንዲረሳ ይደረጋል መሰለኝ። When you delete you make it forget.
አንድ ሺ ገጹማ አይረሳም። Delet ቢደረግም print out ተደርጓል።
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅
ለምን ታጣ
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅
Calculus mathematics 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
8:00 o'clock ❤ love appointment time length and lovely relationship moment 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
It is very unprofessional to stream other company's program with out concent.
At least give credit from where you brought it.
Where did he mention a company or personal information? Listen it again please.
አይ አንተ ትልቅ አባት የሰው ኦሪጅናል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ በሃይሉ እንዳንተ አይነት ሰው ባለባት ሀገር ሆድ አደርና አድርባይ ፖቲከኛ አሽቃባጭ የእርጎ ዝንብ ሀይማኖተኛ አክቲቪስት ጋዜጠኛ በዚህች ሀገር ይብቀል ወይ ዘመን .......
አቶ በሀይሉ ጨዋታህ እያዋዛ ትልቅ ትምህርት ስላለው አዳም ጥሀለሁ። ግን አንድ ጥያቄ አልኝ ስለአንተ ጥያቄየም እኔ ሳውቅ በባህላችንም ባርኔጣ የሚደረገው ከቤት ውጭ እንደሆነነው የማው ቀው። ማለትም ባርኔጣ ወደ ቤት ሲገባ እንደምን ዋላችሁ ወይም አመሻችሁ ይባልና የቤቱ በር ሲከ ፈትላት ባርኔጣውን በማውለቅ ሰላም ለዚህ ቤት እያለ ባርኔጣ ውን አንስቶ ሲገባ ነው የማው ቅው አንተ ግን ወደ መድረክ ላይ ስት ወጣ ለታዳሚዎችሁ ባርኔጣህን ከፍ በማድረግ እጅ ነስተህ ታስቀ መጥና መልስህ ታደርገዋለህ የእኔ ጥያቄ ያለኸው አዳራሽ ውስጥ ሀሳብህን ለታዳሚው እያካፈልክ ነው ታዳሚውን በማክበር ባርኔ ጣው መደረግ የለበትም ብዪ ስለማምን ከላይ እንዳልኩት ወድ ቤት ሲገባ ከተወለቀ አዳራሽ ውስጥ ይፈቀዳል ወይ? ማለቴ ነው? የኦሪት አስተሳሰብ ይዤ ከሆነ እታረማለሁ። በእድሜ የምወዳደርህ ስለሆንኩ መልስህ ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይሁን። አመስግናለሁ።
He is so funny abd tge truth of "Thanking" doesnt exist in our land. Taken as granted☹️
Funny nek tichilalek😂
yamigarm mirt sew
Lkkk
ምንድነው ????
በሀይሉ ጉዋዴ መክሊትህን አገኘህ: ኢትዮጵያውያን በ statistician/demographerነትህ መሆኑ ቀርቶ በአርት ሆነ:: የድሮ ጏድህ
ለካስ ከሰዉም ሰዉ ኣለ
Ethiopia ende ante ayinet mirt zega yasfelgatal kaliningrad beyebotaw yabiza chewa ethiopiyawi.
?
10Q😁😁😁😁
እውቀት ከጥሩ አንደበት ጋር የተላበሰ ሰው ማለት አንተ ነህ::