Ethiopia - ደብረ ጺዮን ጌታቸውን ያጋለጡበት ማስረጃ ‹‹ፈርም ፈርም ብለው አሁን ይከሱኛል›› ጌታቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 31

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 месяца назад +8

    እኛን አይመለከተንም ግን ለእኛን ሰላም ስጡን አደራ እዛው ተባሉ እኛ ጋር እንዳታመጡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 2 месяца назад

    ዘገባውን እንዴት እንስማ ሙዚቃው እየረበሸ ነው

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 2 месяца назад +1

    ምን አገባን ሀገር ችግር ውስጥ ገብታለች

  • @MohammedAminAbuomer
    @MohammedAminAbuomer 2 месяца назад

    نحن جاهزون لاي موسعدا في فلسطين

  • @TaybaYasin
    @TaybaYasin 2 месяца назад

    እንዴት እንስማ ሙዚቃው ቢቀርስ

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 2 месяца назад +1

    የእነሱ የስልጣን ሽሚያ ለሕፈዝቡ መከራ ነዉ ሥልጣን መቼ እንደሚጠግቡ አላዉቅም

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd 2 месяца назад +2

    አይ ህውሀት ይልቁንስ ቶሎ ወደ ገደለው ግቢ በኔ እይታ የጌታቸው አና የደብረፂዮን አለመግባባት የስቴጅ ላይ ትወና ነው ያሰቡት ሌላ ነገር አለ

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 2 месяца назад

    መስማት አይቻልም ሙዚቃውን ቀንሱት

  • @ethiod09
    @ethiod09 2 месяца назад

    ደብረፅዮን እና ጌታቸው አንድ ላይ ነው እሚሰሩት አማራውን ለማጃጃል አትሞክሩ

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 2 месяца назад

    የሚያሳዝነው
    ሕግ በጣሰበት ሰአት የመጣውን ጣጣ እያወቀ ያለ ተጋሮ አሁንም ያለሕግ ልጓዝ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እያለ በድሮ በሬ የሚያርሰውን በውጭም ይሁን በሐገር ውስጥ የሚሯሯጠውን እረፍ በቃ ተሥማምተንና ተቻችለን
    በእኩልነት በፍትሐዊነት እንኑርበት የሚል አለመሠማቱ በተለይ ከብዙሐኑ የትግራይ ሕዝብ። ይገርማል !!!!!!

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 2 месяца назад

    ከወያኔ ሰይጣን ይሻላል።

  • @MelaTesfa-sg9wk
    @MelaTesfa-sg9wk 2 месяца назад

    Tplf has a right to be legal political party.... Why not???

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад

    አረ አውቀው ነው አማራን ለማዘናጋት ነው አማራ ንቃ እንዳትዘናጋ ይቺን ሙድ ለጋሼ ማህሙድ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 месяца назад

    ጌታቸው ለህዋሃት ሊተች ወይ ለደብረፅዮን መተቸት በአደባባይ በካሜራ በፊት የህዋሃት ልብስ አውልቆ ነው የሚችል

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 2 месяца назад

    Ehe debresion beshitegna aybekawim ende hizb ascheresu. Gebgaba siastela beallah

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 месяца назад +1

    ናይ ህዝቢ ትግራይ ሕማቕ ዕድል።
    እዞም መራሕቲ ወያነን መራሕቲ ብልጽግናን ንስልጣን ክብሉ'ኮ እዮም ንህዝብታት ትግራይን ኢትዮጵያን ብሓድሕዳዊ ግርጭትን፡ ምስ ህዝቢ ኤርትራ'ውን ብዂናትን፡ ብጥምየትን ብናይ ከተማ ሸፋቱን ዘጣፍእዎ ዘለዉን። ምስኪን ህዝቢ ኢትዮጵያን ትግራይን ካኣ ኣንጻር'ዚ ብመራሕቶም ዝግበር ዘሎ በደልን ግፍዕን ብሓባር ኮይኖም ክቃለሶምን፡ ነቲ ኣንጻር'ዚ ዝግበር ዘሎ ቃልሲ ክድግፍዎን ካኣ ኣለዎምን። ነዚ ፈሊጡን ተረዲኡን ካኣ ሽግሩ ባዕሉ እዩ ክፈትሕ ዘለዎን።

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 2 месяца назад

    Gecho banda

  • @SuperIlikeit12
    @SuperIlikeit12 2 месяца назад

    ወዶ ነዉ ተገዶ አሜሪካ ጦር ሐይል ንበረት ከትግራይ ደቡብ አፍሪካ ደረሳ አልፈርምም ካለ አሜሪካን ልመና ካለተቀበለ ማን ወደ ትግራይ ይመለሰዉ ነበረ ብሎ መጠየቅ ብልሕነት ነዉ

  • @melkamabebe6103
    @melkamabebe6103 2 месяца назад

    ፈርም ፈርም ብለው አሁን ይከሱኛል 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂 ገና ይገሉሀል ቀድመህ ካልገደልካቼው ለነገሩ እንዲህ አይነት የመወሰን አቅም ያለህ አትመሰለኝም ጌቾ የህውሀትን አውሬዎች ከምትደፋ የሩሲያን ውሰኪ መድፋት ይቀልሀል

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 месяца назад

    በትግራይ ምንም አይመጣም የትግራይ ህዝብ የፓለቲካ ብቃቱ የነቃ ነው 1000 መለስ ወልዳለች ትግራይ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад

      የትግራይ ጠላቶች በሕዝቡና ንብረቱ ያደረሱት ጥፋት እንዳይ በቃቸው አሁን በሕወሓት የተፈጠረው ውዝግብ በሚስጥር ይዘው ራሳቸው እንደ መፍታት የሻዕቢያና ገዳዬች መሳቅያ ለምን ለማድረግ እንደመረጡ በጣም ያሳዝናል ይህ የነሱ ጭቅጭቅ ከትግራይ ሕዝብ ችግር እኮ አይበልጥም።

    • @tadelemekonnenyihun8901
      @tadelemekonnenyihun8901 2 месяца назад +1

      you mean 1000 stupid?

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 2 месяца назад

    Getachw is an opportunist who doesn’t hesitate to grab any opportunity. More and more people have now come to recognize his true character. He has been exceptionally critical, using aggressive words about the prime minister before and during the war. This is the same person who was recently seen in a video clip on RUclips, eagerly greeting and talking to the PM, which has surprised everyone and clearly demonstrates his shrewdness. We are witnessing a time full of selfishness and playing a card at the expense of innocent lives.

  • @MusxafaaAbuBati
    @MusxafaaAbuBati 2 месяца назад +1

    245779

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 месяца назад

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus