ሞባይል ስልክ ከቴሌቪዥን ጋር በUSB ኬብል እንዴት እንደሚገናኝ እንመልከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2024
  • | ሞባይል ስልካችሁን ከቴሌቪዥናችሁ ጋር ማገናኘት ትፈልጋላችሁ? |
    ሞባይል ስልካችሁን ከቴሌቪዥናችሁ ጋር በ USB ኬብል በማገናኘት ሞባይል ስልካችሁ ላይ ያሉ ፎቶዎች፣ሙዚቃዎች፣ፊልሞች እና የመሳሰሉ በቴሌቪዥናችሁ ትልቅ ስክሪን ላይ መኮምኮም ከፈለጋችሁ ይቻላል።
    ሞባይል ስልካችሁን ከቴሌቪዥናችሁ ጋር ለማገናኘት ስልካችሁ ላይ የሚከተሉትን ማስተካከያዎችን ማድረግ ይጠበቅባችኋል።ቅድመ ተከተሉን ጠብቁ።
    1- መጀመሪይ "Settings" ክሊክ ማድረግ
    2- "About device" ክሊክ ማድረግ
    3-"Build Number"( "no need,developer mode has already been enabled" የሚል እስኪመጣ 5 ግዜ ክሊክ ማድረግ)
    4- "security software version: ወይም "KNOX version" የሚለውን ክሊክ ማድረግ
    ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧©©©©©©©©©©©©©©፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
    ወደ "Settings" ተመለሱ
    5- "Developer option " የሚለውን ክሊክ ማድረግ
    6- ከላይ በስተቀኝ በኩል "turn on" የሚለውን ክሊክ ማድረግ
    7- እዚያው ትንሽ ዝቅ ብሎ "USB debugging የሚለውን "on" ማድረግ።
    በቃ አሁን ስልካችሁን በUSB ኬብል ከቴሌቪዥናችሁ ጋር አገናኙ። አለቀ።

Комментарии • 3