ከሞባይላችን ወደ ቴሌቪዥን የፈለግነውን ቪዲዮ እንዴት ማጫወት እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 88

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ

    እሺ ረኒዬ ኢትዮጵያ ስመጣ ታስተካክልልኛለክ ተስፋ ለኝ 👏 በርታ የኔ ጀግና

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 лет назад +4

    Welcome bro👍👍

  • @s..s..5348
    @s..s..5348 5 лет назад +16

    ፓስዋርድናኢሜል የሚጠይቅ ነገር ደሜን ያፈላዋል ስለዚህ ባስወርድ እከጠየቀ ድረስ እኔን አያከትተኝም ማለት ነው እስኪ እደኔ ደሙን የሚፈላ እደዚህ በሚጠይቅበት ጊዜ ላይክ ግጩኝ ክክክክክክ

  • @mafuzmohammed2936
    @mafuzmohammed2936 5 лет назад +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube 5 лет назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከሏህ ኽይር ወንድማችን በርታ እኛም ተጠቃሚ የድርገን

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 лет назад +3

    *welcom bro thanks neci enfo*

  • @abedlladegu1205
    @abedlladegu1205 5 лет назад +2

    ምረጥ ሰው ጠክረ ቀጥልበት

  • @etdailyy
    @etdailyy 3 года назад

    Yen melkam leyu sew neh eko 👏👏👏👏👏👏

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 5 лет назад +3

    ቆይ ከቲቪው ሲገናኝ እና ግደታ በዋይ ፋይ ነው እሚሰራ ? ወይስ ዝም ብለን ከሚሞሪ ከስልክ ላይ ያስቀመጥነውን ብቻ ነው እምናየው? ዩቱብም ግደታ ስንጠቀም ዳታ ወይም ዋይፋይ ግድ ታ ያስፈልገናል ማለት ነው

  • @omegastudio7181
    @omegastudio7181 3 года назад

    ዋዉ እናመሰግናለን ።

  • @ahmedmohammed-jb5ph
    @ahmedmohammed-jb5ph 5 лет назад +1

    Ws wr wb tnx so much 👍👍👍

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 5 лет назад

    እናመሰግናከን ወንድም

  • @seidebrahim8983
    @seidebrahim8983 5 лет назад +2

    Thank you

  • @-techno-app3330
    @-techno-app3330 5 лет назад +1

    Thank you bro

  • @YonisGessesse
    @YonisGessesse Месяц назад

    ወድሜ እኔ የአንድሮ SMRT tvነው የሚለኝክሮም ካሥት ይለኛል ?

  • @jonymn3117
    @jonymn3117 2 года назад

    24 inch ka hones hotspot simun ayametam intet ederegal

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ 5 лет назад

    እናመሰግናለን bro

  • @zola310
    @zola310 5 лет назад +1

    Dud it's too helpfull

  • @no16goodheart33
    @no16goodheart33 5 лет назад +3

    ሰላም ከምትሰጠው ትምህርት ውጪ በጣም ቅን ልጅ ነህ አንድ ነገር መላክ እፈልጋለሁ በምንድን ነው የማገኝህ?

    • @ETHIOAPP
      @ETHIOAPP  5 лет назад

      thanks bro FACEBOOK 👉m.facebook.com/1anwar.edris.3
      whatsapp 0922191816

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @mesudwello8226
    @mesudwello8226 5 лет назад +1

    enamsegnalen anuary

  • @ethiorandom
    @ethiorandom 5 лет назад +1

    _Selam Selam very useful_

  • @abelendalfer4300
    @abelendalfer4300 3 года назад

    Le Leg n24+ receiver endet new yemiseraw?
    Or lela menged kale ye dish channalochen be mobile lemayet

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 5 лет назад

    Thank you brother be bkessed

  • @Tube-jw1mg
    @Tube-jw1mg 4 года назад

    አንዋረ ሟሿ አለህ የሚታቀረበቸው አፖች ጥሩ ነው። ግን ኤኔ አንድ አፖ ፈልጌ ነበረ ። የዩቱብ ቪድኦ እንዴት አድረገን ነው በፌስቡክ ለይቪ የምንገበው?

  • @lamesajiregna7575
    @lamesajiregna7575 4 года назад +1

    Berta bro
    የሰው ወሬ አትስሚ ብሮ ፥ስራሽን ዝም ብለሽ ቀጥይበት❤❤

  • @Dari-np7ow
    @Dari-np7ow 5 лет назад +2

    ውሸት የሚሉትን አትመን ቅናትነው ጎበዝ በርታ አንዋር የዛሬ አየዋለው

  • @abikigadventures8966
    @abikigadventures8966 5 лет назад +1

    wow tnx

  • @1day322
    @1day322 5 лет назад

    Welcome bro

  • @KURUBEEL
    @KURUBEEL 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @akapp3507
    @akapp3507 5 лет назад

    እናመሰግናሌን

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 5 лет назад +1

    አንዋር በእንቦክስ መልእክት አስቀምጨልክ ነበር ቶሎ መልስ ስጠኝ እየጠበኩክ ነው

  • @zenbbtasfay3445
    @zenbbtasfay3445 5 лет назад +3

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @yassinonlinetv7948
    @yassinonlinetv7948 5 лет назад +1

    Walikum slam mewdh wndema k Laboach lmdan photun tchnachu gbu na eyu

  • @hikmakm6804
    @hikmakm6804 5 лет назад

    Antenaw indet magignet yichalal,,, kifle hager

  • @Allahwakili
    @Allahwakili 5 лет назад

    LG 32 ኤንች በውስጡ ርስፈር አለው እንዴት መገናኘት ይቻላል ከሞባይል ጋር ዋይ የwiifi በሮግራም የለውም LGው

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 лет назад +4

    በጣም፡ኣናመሰግናል በጣም የምፈልጎው አፕ፡ኖው ከሰራልጝ

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አመሰግናለሁ ስፈልገው ነበር ወንድም ግን ስታስረዳ ትንሽ ፈጠን አልክብኝ ለማንኛውም Dawnload አድርጌ በሌላ ስልክ እሞክረዋለው

  • @s..s..5348
    @s..s..5348 5 лет назад +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናመሰግናለን ወድማችን በጣም ስፈልገው ያለ ነገር ነበር ግን እዴት በኒሞሪስ ይሰራል ያለስ ዋይፋይንስ አይሰራም ማለት ነው ከሞባይል። ወደ ቲቪ ስናደርግ ቪድዮ

  • @mediyayoutube8236
    @mediyayoutube8236 5 лет назад +2

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን አንዋር

  • @nhattyalex6012
    @nhattyalex6012 3 года назад

    bro corronet reciver lay endet new connect mihonln

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 лет назад

    እናመስገናለንንን

  • @ydghbiteyemaramleje3212
    @ydghbiteyemaramleje3212 5 лет назад

    Berta kashet yemchk gn mnm algbgenm hike aldrkum ye aplkshenu sm algngem dawolowd lmdrg

  • @tmtmtm4948
    @tmtmtm4948 4 месяца назад

    ሰላምህ ይብዛ ውዴ አረ አለው አለው እንቢ አለኝ በሆትስፓት ዩቱዩቡ ይመጣል ግን አይከፍትም ምን ላድርገው አከበረው ተናድጃለሁ አሰ እርዳኝ

  • @الهامسعيد-ظ2ن
    @الهامسعيد-ظ2ن 5 лет назад +1

    ws wr wb Enamsgnalen wendem enes seat yelengm le tiv telphonena erphon dehna

  • @Abel_tube706
    @Abel_tube706 Год назад

    Super max reciver benate

  • @ANBASSAMANAction
    @ANBASSAMANAction 6 месяцев назад

    እረ ወድሜ ስልኪ እስማርት ቨው የለውም እደሱ መጠቀም የሚያስችል አፕ ካለ ተባበረኝ በናት አመሰግናለው ወድሜ

  • @hannnna7491
    @hannnna7491 5 лет назад +1

    ሰላም ወንድሜ እረ እስቲ እርዳኝ whats app voiceአልክ አለኝ እስቲ መላበለኝ በናትክ

  • @gutualemayehu6410
    @gutualemayehu6410 5 лет назад

    Be mobile datas ayseram?

  • @fetameme299
    @fetameme299 4 года назад

    Tv ena decoder yimertal enda yemimert kehune btinegreg wendim

  • @dasnaextra2461
    @dasnaextra2461 2 года назад

    Berta

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 лет назад

    👍👍👍👍👍

  • @ozilozil-sz6go
    @ozilozil-sz6go 13 дней назад

    አላህ ይስጥህ ለመልካም ስራህ ወንድሜ

  • @abrhamlincon3355
    @abrhamlincon3355 3 года назад

    Bro did it work on leg 24

  • @NigatuIstifanos-gp7iv
    @NigatuIstifanos-gp7iv 9 месяцев назад

    He refused to contact me, bar

  • @naeeman6262
    @naeeman6262 5 лет назад

    ጀዛከአላህ ኸይረን ግን እኮ ኔት ይፈልጋል ?ሞባይል ሆትስፖት ኦን ካደረግን ኔት ይፈልጋል ማለት ነወ ፣ ያለ ኔት ሚሰራበት መንገድ ካለ ብትጠቁመን በተለይ ለኢትዮ

  • @hana902
    @hana902 2 года назад

    ክረምት ቲቪ ይሆናል ፍላት ነው

  • @emmyhayat6211
    @emmyhayat6211 2 года назад

    z hT ቲቢ ነው 32 ኢች ግን አልስራም አለኝ ዋይፋይ

  • @hanuniab5698
    @hanuniab5698 4 года назад

    10q betam gn RUclips endi agenageten mayet anhelm

  • @danisemachew4146
    @danisemachew4146 2 года назад

    ለማንኛውም ሪሲበር ይሰራል

  • @kentewledmedia
    @kentewledmedia 2 года назад

    ወድሜ ማንም ምንም ቢልክ አትስማ ካንተ የሚጠበቀውን አድርገካል

  • @maya8831
    @maya8831 5 лет назад +1

    Anwaro ante yene lyu gobez neh berta

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 5 лет назад +1

    ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሆ እናመስግናለን ግን እኔ አንተን አንተን ነው ያይሁት ክክክክክ ምክንያቱም አንዱም አይገባኝ እንኳን ይሄንን ሁሉ ልስራው

  • @SamirAsfir-n6h
    @SamirAsfir-n6h Месяц назад

    App embi Alegn

  • @henoktesfaye3503
    @henoktesfaye3503 4 года назад

    ethio app ymechh abo hulem sertolgnal

  • @AlifSani-v8g
    @AlifSani-v8g Год назад

    ምንም ነው ማይሰራው

  • @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ
    @ያአባቴናፊቂ-ለ3ዘ 5 лет назад

    ኧረ ወድም ሻሀን ቶቶለ እያለቀብኝ ነው ተባበረኝ መላ ካለህ በዛ ላይ አደኛ ነኝ

  • @aburim3876
    @aburim3876 5 лет назад +1

    Hulem yemtastmrw went new bro

  • @tmtmtm4948
    @tmtmtm4948 4 месяца назад

    • @tmtmtm4948
      @tmtmtm4948 4 месяца назад

      አንዋርዬ እግዚአብሔር ይባርክሕ ምርጥአስተማሪዬ ነሕለእኔ

  • @muhammedalimuha5300
    @muhammedalimuha5300 5 месяцев назад

    ዙሪያጥምጥም

  • @kassahunbezabihbuta5718
    @kassahunbezabihbuta5718 4 года назад

    LIFESTAR LS 6
    LIFESTAR LS 7
    LIFESTAR LS 8
    LIFESTAR LS 9 አንዱ ላይ ሰርተህ አሳየን !!!

  • @newhopeethio6931
    @newhopeethio6931 5 лет назад

    ምንነው ውሽት ውሸት አበዛክ ተሎ ንገረን አቦ

  • @sedabintbaba3472
    @sedabintbaba3472 5 лет назад

    የቴሊግራም ቻናልህ ልክ ላልኝ

  • @ቅድምየለታዉህድ
    @ቅድምየለታዉህድ 5 лет назад

    ለኔ እውናት ከምናጋሩት ውስጥ 1 አንታ ነህ

  • @tareBuna-fw7ti
    @tareBuna-fw7ti Год назад

    Eagle tv bultooth Alew

  • @danielkasa6060
    @danielkasa6060 5 лет назад

    አንዋ እስኪ እረጋ ብለህ አስረዳ በጣም ነው እም ፈልገው እሱ ነገር በናትህ በደንብ አስረዳን

  • @abdenoornuru3311
    @abdenoornuru3311 5 лет назад

    አይሰማም

  • @omegastudio7181
    @omegastudio7181 3 года назад

    ዋዉ እናመሰግናለን ።

  • @hyatealebschewu2193
    @hyatealebschewu2193 5 лет назад

    እናመሰግናለን