I appreciate your success, but your voice is not natural. Why I say so? Because it is so easy to recognize the transition from your natural to the one you want to adapt.
Men adapt their real voice after their teenage years. He said, he used to work in media in high-school becuse of his voice. If his voice has been with him for that long its his voice. If you listen to your own voice it changes the pitch as you change the speed of your speeches. I understand what you're trying to say, but he's not trying trying to sound like someone else
ወንድሜ በጣም ጎበዝ ጥሩና የስለጠነ ፓሽን
ነው ያለክ ብዙ ስው ካንተ ዲስፕሊን መማር
ይችላሉ በጣም አድንቂኅለው 🙏
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ መሳይ አይነት ሰው መኖሩ የሐገር ኩራት ነው ለቱሪዝም እደመሳይ አይነት ሰው በጣም ያስፈልጋል የተማረ ለቱሪስት ተስማሚ ክበርልን ኩራታችን
I just love this Gentlemen. Beutiful smile and looking good
Every time I watch your show very inspiring. I am so impressed.
Thank you❤
Wow it's beautiful service and amazing program,
I love all service also amazing life exprince.
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
ተው ተው በሹርቲ አትምጣብን ግን አድናቂህ ነኝ
ማራኪ ሁልግዜም ድንቅ ቪድዮ ድንቅ እንግዶች❤❤❤
Wow wow❤❤❤❤❤thank u for sharing this amazing journey❤❤❤❤
ልጅን አትችልም ማለት የወደፊት ተስፋውን ያጨልማል አባትህ ሊከበሩ ይገባል ነፍስ ይማር ልጄ ትችላለህ ብለው ሳትችል ኮርተውብሃል አንተም እንደምትችል አሳየህ ማግኘትንም ማጣትንም በልጅነትህ አይተህ በጥንካሬህ ደህነትን አሸነፍክ ወጣት ልጆች ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል ስንፍናን ለሚያበዙ የሀገር ኩራት ነህ ይገርማል:: ጨዋታው አይሰለችም
I hv never seen the most hamble person like him I am running to find him on tick talk nd follow wooow wht a story thank you Gezo
woow his respect for work
You’re a wonderful person, I’m so proud of you 👏 🙏
He is a genus Guy go for it
Harif program with nice man...when is the tour begin?
wowwwww arife program nber zare .....
ድሮም ሚመቸኝ ሰው ነበር 👌👌
ይመችክ አራዳነው😘
ዋውጀግናወድማችን:ለወጣቶችትምርትነው:ልብላለውሰው:ሥራየለንምእያሉ:በሱስለምጠመድት:እኛሴቶችሥ:እድሜለአረብአገር:እድሜቢሔድም:እራሳችንንቀይረናል
በጣም አድንቄሀለሁ ሰአት አስተሳሰርህ ግን ለየት ይላል
ግዛቸው ብዙ ማስታወቅያ አቻንዛ Please.
የሐናን ታሪክ ቤት ያሳየን የምትሉ ላይክ 👍👍👍
ምን ይሰራልሻል የሰው ቤት ማየት ተያት ሰላም በጠፋበት ሀገር ኑሮዋን ማሳየት ለሷ ጥሩ ይመስልሻል😊
ሰው ሰርቶ እንዴት እንደሚለው ወጥ ተማሪ እንጂ የሰው ቤት ምን ያደርግልሻል 😮
tnxs maraki
amazing Life 👏
እኛ ሀበሾች እንደ ነጮች ለመሆን የማንፈነቅለዉ ድንጋይ የለም ኦ ሃሃሃ የሚሉት ነገርስ😃
ግዞ ምርጥ ሰው አቀረብክ ቲክቶክ ላይ ሳየው ያስቀኝ ነበር ወይኑን ሲያለቀልቅና አበላሉ
ሶስተኛ ነኝ አራተኛ ነኝ የምትሉ ሰዎች ከአንድ እሰከ አራት ለወጣ ይከፈላል ብሏል እንዴ ግዞ
ሁሌም የምስቀኝ ነገር😁😂
Berta gobez
bero keset merake tekmohal
eyiii ere anegagerishin astekakiyi...
እንኳን እኔ ጊዜም ግራ ተጋብተዋል: ጊዜ ማንኪያ አያያዙን ቀስቀስ ብለህ ሹፍ እንጂ😅በተረፈ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ::
ግዜ በምግብ ተሰቃየህ ወይኔ ወንድሜ😂😂😂
.ወኔ ሚስቱ ግን ሸፍ መሆን አለባት😂😂😂😂😂😂
_ቁራሌው ምን ማለት ነው ምንድነው ትርጉም ወገን😁_
_እንኳን በሰላም መጣህ ማራኪ ወግ ወንድማችን_
ቁራሌው ማለት እቤት እቤት እየዞሩ ያረጀ እቃ ስብስበው የሚሽጡ ማለት ነው ቁራሌው ቁራሌው እያሉ ነው ነው ሚዞሩት🙏
ከረሀብተኛ አይን ይሰዉራችዉ ምራቀንን ነው አዝረከረካቹ ተመልካቾች እናጉርሳቹ ሳትሉ ጥርሰ እንደሻፈደ አለቀ
ሀይለኛ ሳክስ 😂😂😂
የሀናን ታሪክን ቤት አሳየን እሱን ማየት ነዉ እምንፈልገዉ
shiro wusit lewuz eyechemerachihu😂😂😂
ብትውልድም ዋነው ፍቅር ነው አትጃጃል
የወላድ ኮመንት
ልምን ዋሸችኝ ያለ መስሎኝ
ሙስሊም ሰቶኑ እንደትሞቱ አብቡ ❤
😂😂😂😂
ባትሆንም ትሞታለህ
Bertalin wondime
😁😁😁እረ ግዜ😁😁😁ሹካ አያያዝ እንኮን ኮርጅ እንጂ😁😁😁አካፋ የያዝክ እኮ ነው የሚመስለው😁😁😁
Mashkabt albet giza thut new bdnb yawkal andandu ngrun btam slmiyakabd new
@@አዲስመንዜ 😂😂
😂😂
.መግን ኮሜት😮😮😮😮
I appreciate your success, but your voice is not natural. Why I say so? Because it is so easy to recognize the transition from your natural to the one you want to adapt.
Men adapt their real voice after their teenage years. He said, he used to work in media in high-school becuse of his voice. If his voice has been with him for that long its his voice. If you listen to your own voice it changes the pitch as you change the speed of your speeches. I understand what you're trying to say, but he's not trying trying to sound like someone else
Chewa
It was good until he picked for him with his fork😅
ዛሪ 3ተኛ ነኝ
ጋዜጠኛው አታሽቋልጥ ኤጭ