እማዬን prank አደረኩዋት😩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @yorditube3794
    @yorditube3794 2 года назад +260

    ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ ዘላለም ያኑርልሽ ሮዚ ደግሞ እባክሽ መቼም እንዳታስከፊያቹዉ አደራ 🙏

    • @አቤልይሁኔ
      @አቤልይሁኔ 2 года назад +4

      በጣም መስኪን ናቸዉ ሮዚ ተንከባከቢያቸዉ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад +1

      በቅንነት ኤንዛመዱ

    • @citytours2318
      @citytours2318 2 года назад

      ruclips.net/video/UWswGptN4sk/видео.html

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад +1

      @@hawamohammed7905 ❤❤

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @nardosbirihanu4658
    @nardosbirihanu4658 2 года назад +109

    የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰 ረጅም እድሜ ለአያትሽ ሮዚዬ!!

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 2 года назад +29

    እውይ የኔ ናት ሲያሳዝኑ እንባዬ ነው የመጣ ደስ የሚሉ እናት እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ !!!

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 года назад +3

    ወይ እሮዝዬ በማርያም አያሳዝኑሽም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እባክሽ ልለምንሽ አታስለቅሻቸዉ ወይይይይይ በጣም አሳዘኑኝ እስከመጨረሻዉ እኳን ማየት አልቼልኩም 😭😭 አስለቀሱኝ እዳያለቅሱ በናትሽ ተከባከባቸዉ🙏🙏🙏🙏

  • @matube3420
    @matube3420 2 года назад +114

    ሮዚ እያስከፈሻት ነዉ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይናፋም ከእናት ቀልድ

    • @tdftdftdf9229
      @tdftdftdf9229 2 года назад

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +1

      እያስከፋሻት አይባልም:: አታስከፊያቸው ነው የሚባለው::

    • @matube3420
      @matube3420 2 года назад

      @@addisababanazareth1525 አይደል

    • @emebetalamayo6878
      @emebetalamayo6878 2 года назад

      ለምን ትጫወችባታለች❤❤❤❤❤❤

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад +32

    የሆነ ነገር እማ አርገሽ ማስደሰት አለብሽ የምር ሁለተኛ አይልመድሽ እንዲህ አይነት ፕራክ 😢

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +89

    የኔ እናት ታድለሽ ከእናትም በላይ ናቸው ሮዝዬ የኔ ቆንጆ ባለፈው ስለ አባትሽ ስታወሪ በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 года назад

      በቅንነት እንደማመር

    • @monanegash8400
      @monanegash8400 2 года назад

      Yene eht allah firi hijabshn arigi mot ale

    • @jerryjerry4050
      @jerryjerry4050 2 года назад

      አመሰግናለዉ ለመልሱ እናታ መስለዉኝ ነበር ታድላ

  • @afeworklodomo4122
    @afeworklodomo4122 2 года назад +2

    Rozi so sorry በጣም ነበር ያዘንኩት ስያላቅሱ አይቻቸው ውስጤ የተረበሸ ግን እኮ ቀልድ ብሆንም በሚትዋደው እናት ለይ በጣም በጣም ይከብዳል ነገር ግን ሌሎች ሥራዎችሽን በጣም አደንቀዋለሁኝ የኔ ውድ በርቺልኝ ውድድድድድድድድድድድ።በሚገርም ሁኔታ ye mom reaction ሰላይ ነው comment ያራኩት እሽ ።

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +40

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እኔ ማን አለኝ አሉ እኮ

  • @lamrot272
    @lamrot272 2 года назад +2

    ማዘርሽ ደስ ይላሉ ደሞ አስከፉሻቸው ለመሆኑ ማዘርሽን ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሮዚዬ አንቺንም እወድሻለው

  • @hayattube5655
    @hayattube5655 2 года назад +54

    የኔ ዉድ እናት አላህ ይጠበቃቹ🥰🥰

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад +2

    ለማን ጥለሽኝ አሉ የእኔ እናት 😭😭😭😭😭 አሰለቀሱኝ ማዘርዬ😭😭😭

  • @hafsashems6912
    @hafsashems6912 2 года назад +40

    አረ ተይ የኔ እህት የረመዳን ጌታ የሁሉም ወር ጌታ ነዉ

    • @aishababy3527
      @aishababy3527 2 года назад

      Sah

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 2 года назад

      እረ ግራ ገባኝ ሙስሊም ናት ወይ

    • @hafsashems6912
      @hafsashems6912 2 года назад

      አው ሙስሊም ናት እረመዳን ላይ የቀረፀችዉን ቪድዬ እይዉማ

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 года назад +1

      አኡዙቢላህ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +18

    ውይ እሮዚዬ እባክሽን እታስለቅሻቸው በጣም ያሳዝናሉ ሁለታችሁንም ውድድድድ::❤️💐🥰

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 года назад +3

    ሮዚ በማርያም በእግዚአብሔር ልለምንሽ ውስጣቸውን በሚያሳዝን ነገር ፕራንክ አትስሪ የኔ እናት ማን አለኝ ለማን ጥለሽኝ አሉ😭😭😭 እርቀሽ ስትኖሪ ነው የናትን ስሜትን የምታውቂው😭😭😭 በጌታ ሁለተኛ እሳቸውን የሚያሳዝን ነገር እንዳትሰሪ አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭

  • @Hagos1018
    @Hagos1018 2 года назад +9

    የኔ እናት ❤️😘😘😘 ሮዝየ በደንብ ተከባከብያት እናት እናት ናት ማዘርየ ዱአ አረጊላት ሳሊህ ሃታም ባል እንዲሰጣት ማዘርየ የሮዚ ልጆች ትስማለሽ እንሻአላህ❤️❤️💕💕💕

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +7

    እናቴ እልፍ ዘመናት ኑሩልኝ አንጀቴ ተላወሰ ደጋግመው እኔ ብቻዬን ነኝ እኔ ብቻዬን ለማን ጥልሽ ሲሉ ሆዴን ባር ባር አለው
    እናቴን ያህል ነዉ የተሰማኝ እውነት እኔ እናቴን አላውቅም እንደተወልድኩ ነዉ እናቴ ያረፈች እናም እናትም አባትም አባቴ ነዉ ያሳደግኝ ይሄው በልጅነቴ ሰደት ወጥቼ 11 አመት ሰደት ኖርኩ ግን ምንም ነገር ህይወት የለም ሁሉ ባዶ ሁሉ ክንቱ
    አባቴም እንዲህ ነዉ የሚልኝ ሁሌም በስልክ
    ሰደት በኛ ይብቃ አስኪ አባትሽን ያኑርልሽ በሉልኝ
    ሰወድሽ ስሞትልሽ ሮዚ እማዬን ሁለተኛ ፕራንክ አታርጊ ስለፈረሽ አምላክ።

  • @jemelamusa9257
    @jemelamusa9257 2 года назад +3

    የኔናት በጣም ነው ያሰለቀሱኝ እነም ቱርክ ነው ያለሁት ግን ቃል አሰገብታኝ ነበር ስናፍቅ ነይ ስልሽ ትመጫሽ አለቺኝ እኔም እሽ አልኳት ግን ያው በአመት 2,3ጊዜ እየሄድኩ እያየኋት ነዉ እና እናቶች በጣም ያሳዝናሉ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад +3

    በጣም ነው ደስ የሚሉኝ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታርጊያቸው ስለሚረበሹ ደስ የሚላቸውን ነገር ብቻ አርጊላቸው

  • @aynadisyihuna5930
    @aynadisyihuna5930 2 года назад +10

    ታምራላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የኔ እናት ሲያለቅሱ አስለቀሱኝ

  • @tube7667
    @tube7667 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ባለጌ ነሽ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቀልድ እንዳትደግሚው ዋ እማየ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት

  • @bezituwa
    @bezituwa 2 года назад +6

    ደስ ስትሉ በጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 2 года назад +18

    ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ ዘላለም ያኑርልሸ ሮዚ ደግም እባክሸ መቼም እንዳታስከፊቹው አደራ😍😍

    • @yezinaadiss4717
      @yezinaadiss4717 2 года назад +1

      ወይኔ የኔ እናት ሲያሴዝኑ ዘላለም ያኑርልሽ ሮዚ።

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 2 года назад

    Yene enat egzabehir erejem edemina tena yesetelegn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mh1tube246
    @mh1tube246 2 года назад +16

    ሥወዳት ምርጥ እናት ምርጥ አያት ትለያለች ወላሂ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 2 года назад +1

    የኔ እህት እሳቸው ትልቅ ናቸው ልባቸው ቀጥ ቢልስ እዳይለምድሽ

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 года назад +24

    የኔ እናት እድሜሆ ይርዘም አሜንንንን❤❤❤🙏

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 года назад

    እሮዚ በጣም ሰስት የሆነች እናት አለችሽ ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልሽ ማሚ እኔ ያለሁት ስደትነዉ እናም ተሰማኝ እሚን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናዬዩቲዩብ
    @ናዬዩቲዩብ 2 года назад +18

    ሮዝዬ በጣም ነበር ምታምሩት አሁን ግን ህጃብሽን ላምን አወለእሽ ወለይ በጣም አዘኩብሽ ከህጀብ በለይ ምን ውበት አሌ የአላህ የሙቃልብል ቁሉብ ሰብት ቀልብ አለድንክ ልብሽን አለህ የስተካክሽ

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 2 года назад

    የኔ እናት 😥😥😥ወይ አችየዋ ምርጥ እያትአለችሺ እሮዚ አታሰለቅሻት በድምሜበጤናየቆይልሺ ቸሩመዳኒአለም አሜን ፫ በተረፈታማራላቹህ ሚያሚያ ማሚም አረብኛ ትችላለች መሰል 😁ከሊኒ እሰዋልፍ ማአሀ🤭

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +34

    የኔ እናት ሲያለቅሱ አስለቀሱኝ ኡፍ እረጅም እድሜ ይሰጠወት 😥😥

  • @maquyaqa5998
    @maquyaqa5998 2 года назад

    Uffffff yene inatati idime ina xenaa yisxishii yene inti🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 2 года назад +3

    You've got it 👍. The best mum. Long life for your mum.

  • @mekiyamusema8777
    @mekiyamusema8777 2 года назад

    እንዲህ አይነት እናት ስላሉሽ እድለኛ ነሽ

  • @hermimisganaw2142
    @hermimisganaw2142 2 года назад +3

    እናቴ በጣም ነው ምውዳቸው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቀተኝ እደዚ ግን አታስደነግጫቸው እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elawaydeg1077
    @elawaydeg1077 2 года назад +1

    wey Rosiy cekan nese Ese 💖💖💖

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 года назад +7

    ሮዙ በአላህ እንዲህ አይነት ፕራንክ አታድርጊያቸው እንደው ስላላመኑሽ ነው ሙሉ በሙሉ ደም ግፊት ኖሮባቸው ከባድ ነው ተጠንቀቂ

    • @bezakash62
      @bezakash62 2 года назад

      Teru nger aladergeshim eshi gefite eyalbachew endezi ayenet prake atadergi eshi

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ7ሰ

    ወይይይ የኔ እናት ኦፍፍፍፍፍ አብሪሽነው እምሄድ አሉ ❤❤❤❤❤

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 года назад +6

    የኔ እናት ስታሳዝን የኔናት ታድለሽ😍😍😍😥😥

  • @abukiabuki7009
    @abukiabuki7009 2 года назад +1

    Mashallah 🥰 Des silu enatesh

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 года назад +24

    ስታምሩ እ/ር ረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @mikiyastadele5112
    @mikiyastadele5112 2 года назад +1

    ሮዚ እባክሽ እንዲ አይነት prank አታድርጊያት ሲያሳዝኑ 😔😔😔😔

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 2 года назад +13

    ሁለተኛ እንደዚህ ያለ ፕራንክ እንዳታረጊ የኔ እናት

  • @rosealan
    @rosealan 2 года назад +4

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ 😔😔 በይ ተመከሪ ሮዚ ማሚን ሁለተኛ እንደዚህ እንዳታረጊያቸው

  • @ፍቅር-ቸ2ዀ
    @ፍቅር-ቸ2ዀ 2 года назад +7

    የኔ እናት አስዘኖኝ ደሞ ደስ ሲሉ 😍😍

  • @Yiftalem
    @Yiftalem 2 года назад

    Yen Enat benatish Ene Erasi Alekesikut be geta yizshalew Huletana feranike Ataderigichw uuuuuuffffff yene Enat💝😘💜💞♥💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 2 года назад +8

    በአላህ እደዚ አታድርጌ አያት ማለት እኮ ከእናት በላይ ናት ተከባከቢያት ማር

  • @tigistinasha2452
    @tigistinasha2452 2 года назад +1

    Getan alaqasukuny😭😭😭😭😭😭yene inaty💗💗💗💗

  • @semiraseidtube2338
    @semiraseidtube2338 2 года назад +6

    ወይኔ ሀራም አለይሽ አሣዘኑኝ😥😥😥😥

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад

    Ayi rizi yadagaxabashil tayii bamari wayineee Yanenata Egazibera adamen xenawana yisaxalachuu

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @gechienidale4718
    @gechienidale4718 2 года назад

    Rozya mamin piranik siser bemiysidesit hunata bihon tiru newu siyalekisu say betam yasazinalu

  • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
    @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 года назад +10

    ኡፍፍፍ የኔ እናት አሥለቀሡኝ በአላህ እዳታሥከፊያቼው በአላህ ተከባከቢያቼው አደራ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 года назад

    Ewey ❤️❤️❤️ enate endezi aynet prank noooo

  • @kalkidandaniel9043
    @kalkidandaniel9043 2 года назад +4

    Rosiye I love your mom❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @haduabdu8574
    @haduabdu8574 2 года назад

    Betam tesasteshal rozzz endezi aynetv prank lezi turu enat aysfelgem 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 2 года назад +5

    ታድለሽ ሮዚ አያትሽ ሲወዱሽ❤❤❤❤😘😘😘

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 года назад

    ማርያምን ማዘር በጣም ሰላሳዘኑኝ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አደረግሁሽ በፈጠረሽ አታሥከፊያቼው እማማን😭😭😭

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 2 года назад +6

    በቃ አትሄጅም ብለዋል አትሄጅም ። ምስኪን ❤️

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 2 года назад

    Ynorekene yena Ente🌹🌹🌹

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    የኔ እናትዋ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት እፍፍ አስለቀሱኝ ሮዚ በይ ሰብራይዝ አርጊያቸው እንጠብቃለን 💛💚❤️🥰🥰

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 2 года назад

    You have a sweet mom God's bless you

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 года назад +3

    ኡፍ ስታምሩ💜ረጅም እድሜ ያኑርልሽ🥰

  • @mseries9339
    @mseries9339 2 года назад

    የምር እናታችን እኔንም አስለቀሱኝ። አደራሽን እሽ እንዳታስቀይሚያቸዉ አደራ!

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    አላህ እድሜያቹ ያቆየው ምርጥ አያት እደዚ አይነት አያት መሆን እመኛለው 😘😘😘😘💖

    • @alewyadino3795
      @alewyadino3795 2 года назад

      ምርጥ እናት አታቂም እዴ ሁለቱም ሰይጣን ናቸው

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 года назад

    የኔ እናት አስለቀሱኝ እንዴት አስቻለሽ ሲያለቅሱ😰😭
    እድሜ ጤና ይስጣቸው እውይይይ ስስታቸው ነሽ እኮ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 2 года назад +4

    የኔ እናት ውድድድድድ አላህ ሀያትሽን ያርዝመው እናቴ ኡፍፍፍፍ ምን ልሁንልሽ ወይኔ የኔ ውድ እናት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ኡኡፍፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ ሮዝዬ አታስለቂሻቸው በናትሽ አሁን ወዲ ወዲያ ማለት የለብሽም የምጦርያ ሰሀት ላይ ናቸው እማማን ተንቀባከብያቸው

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 года назад +3

    የኔናት ረጅምእድሜ ይስጣቸውሮዚዬ ተንከባከባቸውአደራሽን

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 года назад +1

    የኔ እናት ፣ ከብር አንቺ ትበልጫለሽ አሉ ፣ ማሻ አላህ አለህ እድሜ ይስጦት ።

  • @meremseid3953
    @meremseid3953 2 года назад +4

    እሮዚየ እህቴ አያትትሽን አታስለቅሽ የኔን ታሪክ ልንገርሽ. ከስር ውጤት አልመጣልኝም ነበር እና በግል እማራለሁ ደሴ አልኩ አያቴ ግን እኔን ለማን ትተሽኝ. ብላ በጣም ከፋት. እኔም እሄዳለሁ ስል በመሀከል ታመመች ልክ በታመመች በሳምንቷ ሞተችብኝ ሁሌ ይፅፅተኛል ተይ አያትሽን አታስከፊ ይቆጭሻል.

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 года назад +24

    _ኧረ በአላህ እደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሪ የኔ እናት እደት እዳሳዘኑኝ ኡፉፉፊፉ ከቻልሽ አስደስቻቸው በአላህ እዲያዝኑብሽ አታድርጊ ተይ ሮዚ ለቀልድም ቢሆን😘_

  • @masoletube9019
    @masoletube9019 2 года назад

    ያላችሁን ፍቅር በጣም አደንቃለሁ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ ትልቅ ሰው ስለሆኑ በድንጋጤ እንዳይጐዱብሽ እኔ ለእናቴ ያለኝን ስሜት ስለማውቅ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ባክሽ ተዬ

  • @zebebkder8967
    @zebebkder8967 2 года назад +5

    የኔ እናት ያኑርልሸ❤❤❤❤🥰

  • @መክፊራ-ወ3በ
    @መክፊራ-ወ3በ 2 года назад

    የኔ እናት እፉፉፉ ሮዚ በአላ የሚያሰደነጋጤ ፖሪክ አታሪጌቸዉ በአላህ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 года назад +4

    ታምራላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!

  • @eyerusalem881
    @eyerusalem881 2 года назад +5

    የኔ እናት😘😄

  • @habeshalink-3186
    @habeshalink-3186 2 года назад +30

    ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም : ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛላቹ አሜን🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

    • @elutibebu983
      @elutibebu983 2 года назад

      Amne🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @olabek6274
      @olabek6274 2 года назад

      Amen

    • @sunnydaddy
      @sunnydaddy 2 года назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ንበርከጉራጌቻሌጃችንእዴት

    ያአላህ አያቱዎ ሙኡሚናቸው ባአላህ እድሜያቸው ያርዝምልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @oscawzak9045
    @oscawzak9045 2 года назад +3

    ረጅም ዕድሜ ለእናትሽ ተመኘው !!

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 2 года назад

    አችን ባለየ አስጨነቅሻቸው እማምዩ እድሜ እና ጤና የኔ ቆንጆ አደራ እዳታስከፍት
    😘🥰 ወላሐይ አስለቀሽኝ

  • @matube3420
    @matube3420 2 года назад +7

    እዉነትዋን ነዉ ማዘር ወላሂ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ ስስታም ቀይሪ

  • @samunaitsem137
    @samunaitsem137 2 года назад

    Yemeleyet prank was very hard to her, next time eskmtalks mhone tnish yekbdal. Belela melku better to prank

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 года назад +3

    ወይኔ እማየን አስለቀሻቸ ሁለተኛ እማየን እንደዚህ እንዳታደርጊያቸዉ

  • @hayattoo6702
    @hayattoo6702 2 года назад

    Dhugaa keeti 🌹🌹🌹

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +5

    የኔናት አላህ ያቆይልሽ ሮዚ❤😍

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 года назад

    ዉይ የኔ እናት ትተሻቸዉ እዳከጂ። ፎዚየ

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 года назад +3

    የኔ እናት ስታሳዝን❤❤

  • @NebuTube9868
    @NebuTube9868 2 года назад

    ወይ የኔ እናት እግዚአብሔር ዕደመና ጤና ይስጣቹ ታዲለሽ እህቴ እንደዝይ ኣያት ሞንሩሽ ግን ኣታስጭነቃቹ ብእግዛቤሄር ውዴ ❤❤❤

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +3

    የኔ ናት እኔም አብራቼው አለቀስኩ💔😢😢😢

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад

    ኧረ እንዳያመልጡሽ:: ውጭ እንደሄድሽ ቢያመልጡሽ ይቆጭሻል:: ዛሬ ሰው ሁሉ እናቴ ያለ ሁልግዜ የሚቆጨው ገንዘብ ፍለጋ ከተሰደደ በኃላ እናት በድንገት ታርፍና የዘላለም ፀፀት ይሆንባቸዋል:: እህቴ በጣም ነው የሚቆጨው እናትን ማጣት:: ከቤተሰብ ጋር ያለውን ጫወታ ማጣት:: ብቻ ብዙ ነው የሚያስለቅሰው:: ያለሽ ይበቃሻል::❤️🙏🏿

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    የኔ እናት አስለቀሱኝ 😢😢😢 እሮዚ ጨካኝ ነሽ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 года назад

    Yeni mar dess stilu❤️❤️❤️

  • @ailmaabshiwlweazbro6959
    @ailmaabshiwlweazbro6959 2 года назад +5

    የኔ እናት ያለአላህ እዴሜሽን ያርዝመው

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 2 года назад +58

    ሮዚ ያለቀሱበትን ወላሂ ካሻቸው

    • @etury7517
      @etury7517 2 года назад

      Rozi edilna nesh edilun tetkmibet tolow

  • @kedjiaabdurhem8099
    @kedjiaabdurhem8099 2 года назад +7

    😭😭😭የኔ እናት ሲያሳዝኑ

    • @alewyadino3795
      @alewyadino3795 2 года назад

      እነተ ሙስሊም ናቹ አላህን አትፈሩም ሙስሊምን አታሰድብ

  • @sarondaniel872
    @sarondaniel872 2 года назад +1

    ፈጣራ ለአያትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 2 года назад +4

    ዉይ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lijyafet8141
    @lijyafet8141 2 года назад

    አረ ፌር አደለም ሮዚ እንደዚህ እናትሽን ፕራክ አታድርጊ በአላህ ከቻልሽ እናት ስታለቅስ ማየት አልችልም