thank you what a voice so deep and truth! I am glad to see a valuable message through movie! it is one of my dreams to guide the society in a drama and movie since art is one of the best ways to teach a society in powerful way! thank you
Abbeba zenbbaba you are a baba zenbba. THANKS very good movie. I do love the fact of the educational experience of all fact mixed with relegate God and ❤other nonsense experience, one love ❤❤ one God 🎉, God we all trust. Amen. Brother from Eritrea USA 🇺🇸, thanks again
የፊልሙ ጭብጥ አንደኛ ነው። እጅግ በጣም አሪፍ።የክርስቲያን የስነፅሁፍ ዘርፍ ተስፋ ያሳያል እናም በጣም ወደነዋል።ከአዘጋጅ ጀምሮ በዚህ ስራ የተሳተፈቹ ሁሉ ኮርተንባችኋል ጌታ ይባርካችሁ። ወደ አስታየቱ ስንመጣ script ከዚህ በላይ ማሳደግ ይቻላል። በድራማው ደግሞ ዋና ገፀ ባህሪው ከሚስቱ ጋር ካሳለፈው ጊዜ ይልቅ እኮ በመጠት ቤት ካገኛት ሴት ጋር ያሳለፈው ጊዜ ይበልጣል። ደግሞ እኮ ትዳራቻው ሲናጋ ፣ straggle ሲያደርጉ እናም በትዳራቸው ምን ያህል መፈተናቸውን ብዙም የሚያሳይ ነገር የለም እናም ከአንዳንዴ ወደ ፍቺ ሲሄዱ ያሳያል ሌላው የአንዱአለም በፊልሙ ላይ የነበረው ድርሻ በጣም አናሳ ነበር። ነገር ግን በነበረው ጥቂት ተሳትፎ በጥሩ ሁኔታ ተውኖታል።በእርግጥ ትንሽ የተጋነኑ ነገሮች ነበሩበት እናም balance ማድረጉ ጥሩ ነው።ሌላው መንገድ ላይ ወድቆ ያገኘው አባት እና ዋና ተዋናዩ የነበራቸው conversation በጣም ተንዛዛ ደግሞም ከ script ያፈነገጠ ነው።በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ጅማሮ ሲሆን የክርስቲያን የፊልም ኢንዳስትሪ ከዚህ በላይ ማሳደግ እንደምትችሉ ጥርጥር የለውም። በዚህ አጋጣሚ ክርስቲያን ሌሎች ተዋናዮች የክርስቲያኑን ፊልም ኢንዳስትሪውን እንድትቀላቀሉ ምክሬ ነው። በቀረው በጌታ እና በሀይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።ተባረኩ🙌❤
እውነት በጠም የሚገርም ነው ደግሞ በጣም ያስተምራል እኔ በጣም ተምረበታለሁ በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፉችህ ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛም የእግዚአብሔርን ድምጽ ለይተን ማወቅ እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት በዚህ አይነት የሴንቱ ትዳር ፈርሷል የሰንቱ ህይወት ተበላሽቷል ብቻ ድንቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ና ድንቅ ፍፃሜ 👋👋👋
አጨራረሱን በጣም ነው የወደድኩት ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም የሚያልቀው በሐዘን ነው ይህ ባለመሆኑ ደስ ይላል ትልቁ ትምህርት የሆነኝ ግን እረኛውን ድምፅ መስማት ወሳኝ ነገር የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ወሬን ከማን ሰማህ ይላል እና በደንብ ድምፁን ከቃሉ መስማት ይሁንልን
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ እስኬው ተባረክልኝ ❤❤❤
Very important message! an outstanding Christian movie. May God Bless you all
“በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤”
- ዮሐንስ 10፥27 ❤
Wow በጣም ነው የወደድኩት አስተማሪ መልእክት ነው አዝናኝም ጭምር ተባረኩ የብዙዎቻችንን የክርስቲያን ቤት እና ህይወት የሚግልፅ ወቅታዊ ችግር ነው የዳሰሰው ከዚህ በላይ በብዙ እንጠብቃለን።
የሀሰተኛ ነቢያቶች ጉድ ከዚህ የባሰ አለ አጋልጧቸዉ:: በርቱ ጌታ ይባርካችሁ::
ዋው❤ በጣም ደስ ይላል🥰 ደግሞ በጤንጤ ዙሪያ የተሰራ የመጀመራ ፊልም ፊልሙ ላይ እንደተነገረው የረኛችን ድምፅ በደብ ለመለየት በደንብ መቀራረብ አለብን እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር🤲 ይባርክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ከ Christian podcast ነው መጥቼ ያየሁት🥰
እስኬ ጌታ ይባርክህ ! በርታ ይሕ ያልተነገደበት መክሊት የሚገለጥበት ዘመን ነው።
ወንድም እስክንድር እንዴት እንደምወድህ ልነግርህ አልችልም የቀድሞ አገልግሎቶችህን ሳይ በጣም እናፍቅሓለሁ :: ደግሞም ክብር እና ዝና ብሎም ገንዘብ እንዳያሸንፍህ ፈርቼ ነበር :: ክብር ለጌታ ይሁን ቆንጆ ስራ ድርሰቱንም:ምስልና ድምፅ ቅጅውንም : ዳይሬክት አደራረግህን በጣም ወድጄዋለሁ የሚገርም መልእክት ቆንጆ ስራ ነው :: ጌታ ከዚህ በላይ ማስተዋልና ጥበብ ይስጥህ በርታ ነገር ግን ቤተክርስቲያን እና ጃዟን አደራ:: ብሩክ ነህ ወዳጄ
ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው ሰማሚ ካለ ቀጥሉበት የዚህ ሁሉ ውጤት እገዚአብሔርን በቃሉ አለመስማት ነው! ወደ ንፁህ ቃሉ እንመለስ ከትንቢት ሁሉ የሚበልጥ የጸና የእግዚአብሔር ቃል!
ዋው በጣም ደስ የምል ምክር አዘል አስተማር ፈልም ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ፤ ጌታ ኢየሱስ ድምጹን እንድሰማ መንፈሳዊ አይናችንን ያብራ ፡፡
እንደዚህ ዓይነት ድራማዎች ቢበዙ በጣም ጥሩ ነው ያነቁናል ተባረኩ በብዙ የስንቱ ቤት በሞላጮች ሴራ ፈርሳል😢😢😢
በዘመኑ ሐሰተኛ ነብያቶች እየተሰራ ያለውን በደል በደምብ የሚያስረዳ መልዕክት ነው ተባረኩ፣እስክንድር እና ባለቤትህ ኤልሮኢ ከዚህ የሚበልጥ ስራ ከናንተ እንጠብቃለን፣እንደመልዕክቱ እነሱም ለዚህ የድፍረት ስራቸው የሚቀጡበት ህግ ቢኖር መልካም ነው ለሌሎቹም መቀጣጫ ይሆናል እላለሁ፣ጌታ ይባርካችሁ!!
Wowowow
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክህ በብዙ ፀጋ❤❤
አሜን አባ ንፁህ ፍቅር ስጠኝ
ጥሩ ትምህርት ይሰጣል 👍👍👍
ቀጥሉበት
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሄር ሁላችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ መንፈስን ሁሉ አትቀበሉ መርምሩ ይላልና ቃሉ፡፡
Amazing movie, with an amazing message,,, God bless you all.
ዋው የበጎች እረኛ እግዚያብሔር አምላክ የኛንም ድምፅ ይስማን🎉🎉❤❤❤❤
ፊልሙ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ።
በእውነት የብዙ ሰው ህይወት ነው በዝ መንገድ የተባለሸው 😢 በእንባ ጨረስኩት
"የወደቀ ይነሳል የሳተ ይመለሳል "❤❤
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የጌታ ፍቃድ መጠየቅ ይሁንልን ድምፁን መስማት እሱን ብቻ መከተል ይሁንልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በግሉ የማያውቅ ሰው ህይወት እንደዚህ ነው ሚበላሸው ምርጥ መልክት ነው ተባርኩ🎉🎉🎉🎉🎉
Wow መንፈሳዊ ፊልም አንደዚ በመራቱ በጣም ደስ ብሎኛል
What a beautiful movie! Tebareku! Pls produce more movies 🙏🙏
እስኬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ግንዛቤን ያስጨብጣል ዋው አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤
Bertu Egziabher yirdan ye Eregnachinin ye Egziabhern dimts mesmat yihunilin tebareku
እግዚያብሄር ከቃሉ ውጪ አይናገርም ሁሉም ትንቢት በቃሉ መፈተሽ አለበት ከቃሉ ውጪ ይሆነ የትኛውም ትንቢት ከሰው ወይም ከሰይጣን ነው ! ይሄሁሉ ችግር ቃሉን አለማወቅ እና እግዚያብሄርን አለማወቅ ነው !ይህ ድራማ ሰው የእግዚያብሄርን ፈቃድ ለማወቅ ቃሉን ማወቅ እንዳለብን እና የአምላክ ፈቃድ በቃሉ ውስጥ ነው ከቃሉ ውጪ ስለማይናገር የኛ መመሪያ ቃሉ ነው
አሜን የእረኛይን ድምፅ መስማት ይሁንልኝ ❤❤❤❤
Eskindir tmechegnaleh bro. Arif astemari film nw. Yetsatefachu bemulu tebareku❤
እጂግ አስተማሪና በተለይ አሁን በአንድም በሌላ በኩል የሰውን እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናውቅበት ጊዜ ያጣን ሰዎች የሆነው ብዙዎች ነን።
በተለይ እንደ ጠንቋይ ቤት ፀሎትቤትም ሆነ ፕሮግራም ስናሳድድ ነበያትና ትንቢት ፍለጋ በብዙ ተላልፈናል ይህ ፊልም ትልቅ መልእክትን የያዘ፣ በተለይ ወንዶች(ባሎች) እነሱ ሲስቱ ሚስቶች በይቅርታ ይመለሳሉ አብዛኞች ነገር ግን ባሎች የሴትን ስህተት በፍፁም መቀበል አይችሉም ለይቅርታም ልብ የላቸውም ይሄ ፊልም የሳተ ይመለሳል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው የሚለውን ድምፁን ያፀናል ባሎችም የይቅርታ ልብ እንዳላቸው አስተምሯል።ጥሩ ትወና እና ቆም ብለን እንድናስተውል መካሪ ነው።
እስክንድር ወንድሜ በመንፈሳዊው ፊልም ደግሞ በማስተማር በመገሰፅ በክብር ብቅ ስላልክ ደስ ብሎኛል። በርታ በጣም ድንቅ ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹህ 🙏🏾
ሀሌሉያ ድንቅና አስተማሪ ፊልም ነው❤❤
አስተማሪ የሆነ ድንቅ ድራማ ነው አዎ ስንቱ ነው በአሰተኛ ነቢያት ሕይወት የተበላሽዉ ❤❤❤❤
እጅግ ድንቅ ጅማሮ ነው ተባረኩ !!
Who is cry like me😢 OMG thank you eske❤❤🙏🙏🤲🤲
በጣም ቆንጆ ፉልም ነዉ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል በርቱ 👍👍
በጣም አሪፍ ነው መልክተኛው ብቻ ሳይሆን መልዕክቱም በእግዘአብሔር ቃል መፈተሽ አለበት ሌላም እንጠብቃለን ብዙ በብዙ ጉዳይ መሰራት አለበት
እውነት ቃል የለኝም በጣም ከጠበኩት በላይ ነው❤❤❤🎉🎉 በጌታ ስም የሚነግዱ ብዙ ነቸው እደዚ በሠው ህይወት የሚጫወቱ አምላክ ልብ ይስጠን😢😢😢😢😢 እግዛአብሔር ከኛጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏 እሱ ካለ ሁሉ ሙሉ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤
Tebareku bezhu ketilu ምህረት ድራማ ብትቀጥሉልን ደስ ይለናል
ቆንጆ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው በርቱልን አጨብጭቤአለው👏👏👏👏👏👏
T
Congra Esku!!!!መታሰቢያነቱማ ወደ አምላካቸው ለሄዱት ሳይሆን በማጅራት መቺ ነብያት ነን ባዮች ትዳራቸውን ንብረታቸውንና ህይወታቸውን ላጡት ተጭበርባሪዎች ነው መሆን ያለበት!!!!
thank you what a voice so deep and truth! I am glad to see a valuable message through movie! it is one of my dreams to guide the society in a drama and movie since art is one of the best ways to teach a society in powerful way! thank you
“በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤”
- ዮሐንስ 10፥27
ዋዉ ደስ የሚል መለክት እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏
ዋው በጣም አስተማሪ መልእክት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ግን አጠረ በጣም
Wede eregnachew bedenb yetetegu begoch dimtsun yileyutal. God bless you, we've learnt a lot from it.
በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው!!
በጣም መለካም ጅማሬ ነው ምህረትንም አይቼው ነበር።
wow geta eko balebzhu merti new yamnkhutin awekalew demtihunm lyalew❤
እግዚአብሔር በቃሉ ይናገሰናል ደግሞም በእውነተኛ አጠልጋዮችም ዛሬም መናገር አላቋረጠም በርቱ ተሐድሶ ይሆናል ስለሁሉም ንስሃ እንግባ ሐሰተኞችንም በንችል ስተዋልኔ እኖጸልይላቸው ከሰሙና ከተመለሱ ምህረት ለነሱም ከለ አምቢ ካሉ ደረታችንን ደልቀን እናለቅስላቸዋለን የጌታን ድምጽ የምትሰሙ ጸጋው ያለባችሁ ጥግጥጉን የቆማችሁ በጸጋው አትፈሩ ከትፍሩም ከገልግሉ የከዲስ ኪዳን ነብይ ወይንም ትኖቢት በቃሉ ይመረመራል ለመመረመር ፈቃደኛ ሁኑ በቃሉና በጸሎት ሁላችንም እንትጋ በጎች ነንና ድምጹን ሊያሰማን የታመነ ነው ለአዲስ ነፍሳትም መሰናክል አንሆንም የክርስቶስን ምጻት እናፋጥናለን ዛሬም እግዚአብሔር መንፈስ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰራ ለሌሎችም እናሳያለን ጌታ ይረዳናል ተባረኩ !
U guys are legends, & u did it well also as a christian u hit the purpose. So blessed nd love u guys❤❤❤
በጣም ድንቅና አስተማሪ ፊልም ነው ተባረኩ!!!!!!
ዋዉ በእየሱስ ስም ባረኩ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wawww amazing betam geta yebarkh Eskew betam astemari drama nw tebarek yechemrleh❤❤❤❤❤
Wow ዘመናችሁ ይባረክ
❤ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ያለበት ፊልም ነው
የገባኝ ነገር ሁለም ትዳር ምያምረዉ በተመሳሳይ የእዉቀት ደረጃ ባላቸዉ ሰዎች ስሆን ልክ ይሆናል።
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ የጊዜው መልዕክት ነው ።
wow betam yemigerm meleket new wede egziabhar metegat kebezu yetadegal.
Wawww thanks to God 🙏❤️🙏
Betam dinq arif filme new abiso menifesawi bemehoni temecitonal wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የወደቀ ይነሳል የሳተ ይመለሳል😍😍
Be hiwot gudayachin ye eregnachinin dimts mesimat ke bizu tifat yitadegenal . God may bless you all❤
በጣም ምርጥ ፍልም ነው ጌታ ይበርካችሁ
አሪፍ ነው እስኬ አይጥፋ🎉🎉
ጥሩ ትምህርት አለው። የወደቀ መነሳቱ መልካም ነው። ሆኖም የተፈታችውን የሚያገባ አመንዝራ ያደርጋታል፣ እርሱም አመንዝራ ይሆናል ከሚለው የቃሉ ሀሳብ ጋር ይጋጫል። የመጀመሪያውን ትዳር ስትፈታ ያገባትም አመንዝራ ነው፣ መልሶ የተቀበላት የቀድሞ ባልም ምንም ባላጠፋው አመንዝራ ነው። ስለዚህ ቢያንስ ሁለተኛ ትዳር ላይ ሳትገባ ከስህተቷ የምትማርበት ሌላ መንገድ ብትፈልጉ መልካም ነበር። ስህተትን ለማስተካከል ቃሉን መሳት ተገቢ አይደለም ከአክብሮት ጋር
ቆጆትምርት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በስሙ ለሚነግዱ
በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ
Stay blessed its a nice movie ❤❤ena degmo ketilubet
የልጅቷ ፀጉር እንዴት ያምራል!!❤ ልክ እንደኔ.😂
ተባረኩ አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤ እኔም ለትዳሬ ተስፋ አለኝ
አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
ጥሩ ትምህርት አለው። የወደቀ መነሳቱ መልካም ነው። ሆኖም የተፈታችውን የሚያገባ አመንዝራ ያደርጋታል፣ እርሱም አመንዝራ ይሆናል ከሚለው የቃሉ ሀሳብ ጋር ይጋጫል። የመጀመሪያውን ትዳር ስትፈታ ያገባትም አመንዝራ ነው፣ መልሶ የተቀበላት የቀድሞ ባልም ምንም ባላጠፋው አመንዝራ ነው። ስለዚህ ቢያንስ ሁለተኛ ትዳር ላይ ሳትገባ ከስህተቷ የምትማርበት ሌላ መንገድ ብትፈልጉ መልካም ነበር። ስህተትን ለማስተካከል ቃሉን መሳት ተገቢ አይደለም ከአክብሮት ጋር ❤
Egziabher ybark lk nh
ወይ ዳሪክ
የብዙ ሰዎች ህይወትና ትዳር እንደዚ የተመሰቃቀለው😢😢😢😢😢
Well done Eskew, bertalen🎉
እንደዚህ አይነት ትርጉም ያለውን አቅርቡልን እስኪ ❤❤❤❤ Stay blessed
አስተማሪ ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ 🙌🙌🙌
God bless you, Brother. It is really great.
God bless y'all
Abbeba zenbbaba you are a baba zenbba. THANKS very good movie. I do love the fact of the educational experience of all fact mixed with relegate God and ❤other nonsense experience, one love ❤❤ one God 🎉, God we all trust. Amen. Brother from Eritrea USA 🇺🇸, thanks again
Wow tebareku astemari new ❤❤❤
እውነተኛ ታሪክ ነው❤😍
Wow ደስ ይለል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
wow👏👏👏 dink melekt yalew move bertulen kezi belay sky andegna sera nw Bravo
may GOD bless you brother eskew!
Ke tinbit fikir yibeltal astewulu betam astemary new bertu tebareku
God bless you eske!
Wow god bless you ❤❤❤
Betam desi yemil sira nw geta yibarikachu......yne wud abat besitemecheresha sinq yemihon sira sertek alefik....ante yalediramam tihut,sewun kelib akibar,melke melkam,azagne nh nefisik beselam tirefilin Abinet Dagim
My God bless you and your family
Astemari film. Tebareku!
Fantastic 🙏
orthodox tewhdo le zaleim tenuri belu😌😌😌😌🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪ orthodox tewhdo ❤❤❤❤❤❤❤
Amen
አሜንንንን❤❤❤❤❤
እ/ር ይባርካችሁ የሚያስተምር ፊልም ነው ማንም ያየው በግልጽ የሚያስተምር ነው በዚሁ ቀጥሉበት
tebareku astemari film new
❤❤❤❤❤❤❤tebarkwu