አብኤልና አፍቃሪው ኢየሱስ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 208

  • @sirguthailu4994
    @sirguthailu4994 8 месяцев назад +11

    ጌታ ኢየሱስ ይባርከችሁ፡፡ በዚህ ዘመን እንደዚህ ልብ የሚያሳርፍ አገልጋይ መኖሩን ስሰማ እግዚአብሄርን አመሰገንኩ፡፡

  • @yeshitilabirhanu259
    @yeshitilabirhanu259 8 месяцев назад +24

    በረጅም የአገልግሎት ዘመን ውስጥ መንፈስ ቅዱስን በዚህ መጠን መስማትና መታዘዝ ደግሞም ማወቅ አላየሁም ለብዙዎችም መንፈስ ቅዱስ ማለት ስጦታዎች እንጂ ማንነቱ አይመስላቸውም ልሳን ፈውስ ትንቢት.... ወዘተ ግን እርሱ ግን ልዩ ወዳጅ አስተማሪ አጽናኝና አፍቃሪ ነው። በዚህ እንወቀው።
    አብኤል ወንድሜ ተባረክ!!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +5

      እውነት ነው እሱኮ መቼ ያናግረኝ/ታናግረኝ ይሆን ብሎ በናፍቆት የሚጠባበቅ ከሰላሴዎች አንዱ የሆነ ቸር አምላክ ነው❤ ቸል ስላልነው ምህረት ያርግልን

    • @bemnetb.m
      @bemnetb.m 8 месяцев назад +1

      Tebarekaley ehte Geta ybarksh ketlk tmtna yerasu Link eteykshaloh yetewededsh ehte tebarekln Amesegnaloh ❤❤

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 8 месяцев назад +12

    በጣም በሳል የእግዚአብሔር አሰራር የገባው በቃል ብቻ ሳይሆን በልምምድም ጌታን ያወቀ በመሆኑ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ::

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 8 месяцев назад +4

    ጌታዬ ኢየሱሴ ወዳጄ አዳኜ ክብር ሁሉ ለንጉሱ ለኢየሱሰ ብቻ ይሁን አሚን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yalewgetachew8320
    @yalewgetachew8320 8 месяцев назад +20

    አቤልን በቅርብ አውቀዋለሁ ለጌታ ያለው መታዘዝ እና በመንፈስ ቅዱስ የሆነ የጸጋ አገልግሎት በእርሱ ሲገለጥ ሳይ ጌታን ስለ ወንድሜ እባርካለሁ
    #በትክክለኛው መንገድ የእግዘብሔርን ባሪያ ነው።
    #ትህትናን ከታዛዥነት ጋር አስተባብሮ የሚኖር ነው
    ምን አደከመኝ ዛሬም በዚህ ዘመን ጌታ ቅሬታ አለሁ
    በግሌ ባንተ ከሆነ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት ብዙ አትርፌአለሀለ።
    ለትንሳኤ ዘጉባኤ የሚሆን የጌታ መንገድ ይዘጋጅ ዘንድ አሁን ዘመን እንደመጣ የዚህ ወንድም ምስክርነት ያብራራልናል።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +3

      ለኄታ መንፈሰቅዱሰ እንደዚህ በመታዘዝ እንዲኖር በጸሎት ትጉለት አደራ

    • @bethelzerihun2431
      @bethelzerihun2431 7 месяцев назад

      be akal megelgel binfelg sar bet yt nw botaw ?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      @@bethelzerihun2431
      ፍየልቤት ሲኤምሲ ነው
      090 3838426
      090 2393499

    • @SosenaGetachew-m1g
      @SosenaGetachew-m1g 7 месяцев назад

      mnu ga??fiyel bet hono

  • @BelayMeseret
    @BelayMeseret 6 месяцев назад +1

    እኔ በአንተ ውሥጥ የጌታን እጁን በትክክል አየውት ይሔ ፀጋ አይወሠድብህ ባንተ ተጠቅሞ ብዙ ነፍሳት ወደጌታ ይመጣሉ ተባረክ ወንደሜ ፌዚካሌ የሚታየ ፀጋ ነው ባንተ ውስጥ ያለው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ምን አይነት መገለጠ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ሀሌም ጨዋ ነው ደግ ነው። አሜን አሜን አሜን

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 8 месяцев назад +7

    ጌታ ከተኩላዎች ፣ ከስመሳዮች፣ በፀጋ ከሚነግዱ ከበግ ለምድ ለባሾች የጌታ ፀጋ ይሸፍንህ። የኔ ልጅ። ከዚህ ከህይወት ውሀ ከማይደርቅ ምንጭ አትውጣ። ጠቢቡ ሰለሞን ያከበረውን እንደሚገባ ባለማክበሩ ፍጻሜው አሳዛኝ ሀነ። አገለልጋይ መስለው ከሚመጡብህ ክፉ ሰዎች ጌታ ይጠብቅህ። ቀኖች ክፉ ናቸው ዘመኑን ዋጅ። ከፍ ከፍ ከሚያደርጉህ ሰዎች እራስህን አርቅ ወንድሜ ፦ ሰይጣን በረቀቀ ዘዴ እየሰራበት ያለ ዘመን ቢኖር ይኸ ዘመን ነውና ያውም በማይጠበቁ አገልጋዮች። ሆኖም ግን በዓለም ካለው በእኛ ያለው ሀይል እንደሚበልጥ ቃሉ ይመክረናል። ከብር ለፀጋው ክብር ይሁን። አንተ ወንድም ስለ አንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።🙏✋

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      ትልቅ ምክርነው እንዲያሰተውለው ጌታ ይርዳው እንደ ሸንኮራ መጥጠው ከሚጠፉ ምዕመንም አገልጋይም ይሰውረው

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 8 месяцев назад +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ እንደነዚህ አይነት ደብቆ ያሳደጋቸው ልጆች አሉት፡፡ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ! አንቺም ብርክ በይልን እታለምዬ፡፡

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +2

      አሜን ደውላችሁ ብታበረታቱት ጥሩነው 0902393499 ዋትሳፕና ሌላውም ያለው ቁጥሩ ነው

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 8 месяцев назад +12

    እታለምዬ ተባረኪልኝ ጥይቄን ተቀብለሽ እቤልን ለህዝብ እንዲሁም ለምድሪቶ በረከት የሆነ ብላቴና ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ ለዚህ ትውልድ እንዲሁም ለዚህ ዘመን ጌታ ይስነሳልን ድንቅ ብላቴናነው አቤልዬ ጌታን ስላንተ አብዝቼ እባርካለው ተባርከ ለበረከት ስለሆንክ ጌታ ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ ካንተ ህይወት ይሄ ትውልድ ብዙ ይማራል ብዬ ስላስብኩ ነው: እድትቀርብ የጎጎሁት ጌታ ፈቅዶ ለዚህ ስለበቃ ህጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +3

      አምን ቤቲዬ ጌታ ሸሽጎ ሰው ያረገውን ይህን ወጣት ፈልፍለሸ አግኝተሸ ለህዝብ ማቅረብሸ ትልቅ ስራ ለአዲሳባ ወጣቶችም ከሰርጀን ዶክተር ጋር ማገናኘትሸ ሰለሆነ ጌታ በደሙ ይሸፍንሸ ይሸፍነኝ ለሱ ደሞ የሚማልዱ እናቶችን ያሰነሳለት
      ቤቲ የኔደግ አትረፍርፎ ይሰጥሸ❤

  • @mesi406
    @mesi406 8 месяцев назад +5

    እታለምዬ የተወደድሽ
    ሰለ አንቺ እና ስለአገልግሎትሸ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ። በአንቺ አገልግሎት ሁል ግዜ የሚታየው የጌታ ድንቅ አሰራር ብቻ ነው። ተባረኪልኝ!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አሜን የተጠራሁትም ድንቅሰራውን በዓለም ሁሉ ለተበተነው አበሻ ለማሰማት ብሎም ነጻ እንዲወጣ ነው እባክዎን ለብዙዎች ሼር አርጉት

  • @يسراءال
    @يسراءال 8 месяцев назад +7

    እታለም ተባረኪ ባንቺ አገልግሎት ተባርኬአለሁበተለይ ነቢይ ኩማን አግኝቼ በሙሉ ወንጌል ሰበታ ተጠቃሚ ሆኛለሁ ጌታ ይባረክ❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +2

      እግዘብሔር ይመሰገን ይህለኔ አሰደሳች ነው የሚያደምጥ ሁሉ በጥንት ቤክ ቢታቀፍ ጥሩነው

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 8 месяцев назад +9

    Abelye ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 7 месяцев назад +5

    እህን ምስክር ስሰማ😢😢😢😢😢እህ የኔ ሕይወት ነው ጌታ ሆይ አንድ እድል ስጠኝ😢😢😢😢😢

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад +1

      አንድ ዕድል ብቻ አይደለም ብዙ በጣም ብዙ አለ ደውለው ያናግሩት 2519-02393499
      2519-03838426 ካላነሳ ነቢይ አድነው 0913603593

    • @HsffgHasannk-hm6ej
      @HsffgHasannk-hm6ej 7 месяцев назад

      @@etalemmesgana7398 በጣም አመሰገናለ ጌታ ይባርከቹ እሽ

  • @AklileTesfaye-l2f
    @AklileTesfaye-l2f 8 месяцев назад +7

    አቤል አሁንም ጌታ ከለላ ይሁንህ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለምዬ:: አቤልዬ እግዚአብሔር ከዚህ ይበልጥ በትሁት ልብ የምታገለግልበትን ፀጋ እና ጥበብ ያብዛልህ:: አሜን ::

  • @roziteka9044
    @roziteka9044 8 месяцев назад +2

    በጣም ጌታ የረዳው ሰው ነው በምስክርነቱ ተጠቅሜያለው።አንቺም ተባረኪ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      አሜን
      አዎ የተመረጠና ለመጨረሻው ዘመን የተጠራ ወጣትነው ጸጋ ይብዛለት

  • @fevenfekede9809
    @fevenfekede9809 7 месяцев назад +4

    በዚህ ዘመን መሰወር ትልቅ ጥበብ ነው❤❤❤

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እስከ ፊፃመ በእጆቹ ይያዝህ አንችም እህታችን ተባረክ❤

  • @antenehtizazu1312
    @antenehtizazu1312 8 месяцев назад +26

    ጌታ ኢየሱስ በዚህም ዘመን ቅሬታዎች አሉት። ነብይ አቤል መንፈስ ቅዱስ ሸሽጎ አሳድጎ በጊዜው የገለጠው ትሁት የጌታ ባሪያ ነው። ቤተክርስቲያን እንደ አቤል ፀጋ የበዛላቸው አገልጋዬች አሁን ያስፈልጓታል።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +3

      ትክክል ነው ጌታ ለወጣቶች ሲል የአባቶችን ልብ ይክፈት

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 6 месяцев назад

      ኧረ የእርሱን አገልግሎት ማገኝት አልቻልኩም።

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 8 месяцев назад +15

    ቅዱሳን እህቶቼ ወንድሞቼ ይሄንን ብላቴና ከጎነ እንቁምና በርታ ፀጋው ይብዛልህ ብለን ይሄንን የሚይህል ፀጋ ይዞ ኦፊስ ውስጥ ነው:: እየፀለየ ስወችን ከካንስር ከተለዩ አጋንት እስራቶች ነፃ እየወጣ ይለበት ሁኔታ ነው ይለው እና ቅዱሳን አገራችን ላይ እየስማነው ይለው የበሽታ አይነት ሁሉ ከአጋንት ነው:: ስለዚ ህ የእውነት ይህ ትውልድና ይህ ዘመን ልናመልጠውም ልናስመልጥም የምንችለው እንደዚህ አይነት ወንድም ቦታ አሲዘን ህዝባችን እንዲገለገል ሁኔታውን ስናመቻች ነው:: እባካችሁ ለጌታ እንታዘዝ ትርፋችን ከላይ ከአርይም ነው:: ትውልድን እንታደግ ከጎኑ እንቁም በጌታ አደራ አደራ አደራ ባርኩት አለንህ ከጎንህ ነን በሉት ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +2

      Bless you abundantly ከመንፈሳዊ ድንዛዜ ያንቃንና ለዚህ የዘመን መጨረሻ ለወንጌል ለመቆም ብሎም የኢትዮጵያን ወጣት ለመታደግ አብረነው ለመቆም ይርዳን!!

    • @yoditagebremedhin4187
      @yoditagebremedhin4187 6 месяцев назад +1

      I want to partner with this ministry. I would like to support him

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 5 месяцев назад

      ​@@yoditagebremedhin4187pls. Contact him personally if you wanna support this ministry!!

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 5 месяцев назад

      ​@@etalemmesgana7398 እታለምዬ ተባረኪ በምታቀርቢያቸው ኢንተርቪው በጣም ተባርኬአለው አብ ኤልን በድጋሚ አቅርቢልን!!
      Thanks!!

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 8 месяцев назад +7

    ጌታ ይባርከህ ወንድማችን,ጌታን ከወንድሞች ጋር የምታገለግልበት ጤነኛ ቤተክርስቲያን ብትታቀፍ ጥሩ ነው።

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 8 месяцев назад +3

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ ምስክነት

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 5 месяцев назад +4

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው የመንፈስ ቅዱስ ፍሰት አለ በንግግሩ ውስጥ ተባረክ::
    ይህንን ብላቴና እንጠቀምበት ኑ ወደ ቢሮው በአካል አገልግሎቱን እዩ::

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma 8 месяцев назад +1

    ጌታ ይመስገን የሚገርም ነገር ነዉ

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 8 месяцев назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ። እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 8 месяцев назад +2

    Wowww yibzalih wendme. The Great Lord Jesus bless you my brother and my sister.

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 8 месяцев назад +5

    ወንድሜ አቤል በርታ መንፈስ ቅዱስን እንዲህ እንዳከበርከው በዘመንህ ሁሉ ይህንኑ ለማድረግ በርታ በተፈላጊነት ውስጥ በዝና ውስጥ ይህንን ሊያስጥልህ የሚመጣ አለና ተጠንቀቅ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      ልክነው ቃሉ ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማሰተዋልም ይጋርድሃል ይጠንቀቅ ጌታም ይረዳሃል ሰለሚል እንዲተገብረው የኛ ጸሎት ያሰፈልገዋልና አደራ ጸልዩለት

  • @AbebeHailu-r6m
    @AbebeHailu-r6m 7 месяцев назад

    እታለም ተባረኪ እንወድሻለን ስራሽ ኑሮሽ ዘመንሽም የተባረከ ይሁን ፕሮግራሙ ደስ ይላል በርቺበት ..........

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      አሜን ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      አቤ ሃይሉ ዘ ሳሪስ ነህ?

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አቤል ጸጋውን ያብዛልህ ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለም።

  • @leulsegedtekle309
    @leulsegedtekle309 8 месяцев назад +5

    We love you Abeleye! Man of God!

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 8 месяцев назад

    አቤሎየ ጌታ አሁንም ያመንፈስ እንደገና በጥፍ ይገለጥብህ❤

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay2893 8 месяцев назад +3

    Eht Etalem tebareki
    Wendm Abel zemenh ybarek
    Yemibark mskrnet new.

  • @AbigiyaW
    @AbigiyaW 8 месяцев назад +2

    እታለምዬ ተባረኪ ቆየት ያሉ ያቀረብሻቸዉን ምስክርነቶችን ሰሞኑን እየሰማዉ ነበር በነሱ ጌታ ሲያበረታኝ ሲያጽናናኝ ነበር የእቤልን ምስክርነት አንደገና እንድሰማዉ ስላደረግሽ አመሰግናለዉ የሚያስደንቅ ነዉ ተባረኩ እታለምዬ ለምልሚ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ የአብኤል ህይወት አሰደናቂ አሰተማሪና ፊልም የሚመሰል ዕውነት ነዎ

    • @AbigiyaW
      @AbigiyaW 8 месяцев назад

      እዉነት ነዉ ጌታ በየዘመናቱ እንደ አብኤል ያሉ ቅሬታዋች አሉት ስሙ ለዘላለም ይባረክ ሀሌ ሉያ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @tamanuel2368
    @tamanuel2368 8 месяцев назад

    አቤል የዘመንህ ፍፃሜ የተባረከ ይሁን🙏

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 8 месяцев назад +2

    ዎው አንድህም አለ ክብር ለግዝብሔር ይሁን

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 8 месяцев назад +1

    Egzeabher bezmnat Hulu sew alew semu yebark tesgawen yabzalk ❤

  • @kumenegerayalew2441
    @kumenegerayalew2441 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር በዘመናት መካከል ቅሬታ አለው

  • @yeshuastube6607
    @yeshuastube6607 8 месяцев назад

    ከዚህ የበለጠ እራሳቸውን ያልገለጡ ወድንሞች በመካከላችን አሉ ፣እጅግ የሚደንቁ ትምህርቶች እና ታላላቅ ፀጋዎች ያሉባቸውና እጅን በአፍ የሚያስጭኑ ፣ይሄም ወንድማችን ከብዙዎቹ አንዱ ነው።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አሉ? እሰይ አሁንም ያብዛልን

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 6 месяцев назад +1

    God bless you

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 8 месяцев назад +2

    Etalemye you are truly our blessing.lots of love 🙏🏽💕

  • @BirtukanArge
    @BirtukanArge 8 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    እባክሽ ስልኩን ላኪልኝ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ቪዲዮው ስር ከሚሸከረከሩት አንዱ ነው

  • @woinshetteshome4365
    @woinshetteshome4365 8 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይለምልም

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 8 месяцев назад +2

    Kezi yemebet tayalh❤❤❤❤❤

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 8 месяцев назад +2

    I m always blessed with your interviews . Tebarek wendime

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 8 месяцев назад +1

    እታለምየ በመንፈሱ በህልውናው እያገለገሉ ፀጋው እየተገለጠባቸው በፈውስ ፀጋ የሚያገለግሉም በደንብ አሉ አቤልንም በደንብ አውቀዋለሁ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 месяцев назад +6

    ስልኩን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል ::
    በሰማይ ቲውብ ምስክርነቱ በጣም ይባርካል ;;አሁንም ለመሰማት ዝግጁ ነኝ
    ተባረኪ እታለም ::🙏🙏🙏

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አሜን ሰልኩ ከአካውንቱጋር አለ

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 месяцев назад

      @@etalemmesgana7398 እሺ አግኝቸዋለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ይቅርታ በዚህኛው ቁጥር ይደውሉለት 0902393499

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 8 месяцев назад +1

    God bless you !!!!!!!!

  • @Mama123Yoh
    @Mama123Yoh 8 месяцев назад +3

    abel geta zemenhn chemro yibark etuye ebaksh silkun magnet echil yihon tebarekilgn

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ሰልኩ ከአካውንቱ አካባቢ አለ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ስልኩ 0903838426

    • @Mama123Yoh
      @Mama123Yoh 8 месяцев назад

      etu tebareki yegeta bariya amesegnakew netam

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 8 месяцев назад +2

    You Asked him About Street . Jesus or the Apostle most of them do not have a home. This man is and his testimony is showing God Is real..

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 8 месяцев назад +3

    Tebarek tsigawon yabezalik wodemi

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 8 месяцев назад +3

    God bless you ❤

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 8 месяцев назад +1

    Tebareki Etalemeye bteleye egna wche ager lemenenore ena lijochachen ylenbetene mekra eygelseshe endiseleylene trete selemetaderegi geta Eysuse abzeto ybarkeshe❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      Amen sister, I feel your pain because I was there for 2 years+ I observed it while I was on vacation several times. One thing I assure you is ልጆቻችሁ ሳይጎበኙና ተቀብተው የጠላትን ራስ ሳይቀጠቅጡ አያልፉም አታልፉም

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 8 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በርታ ከክፉ ይከልልህ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 8 месяцев назад

    God is great All the time.. God bless you both ❤

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 8 месяцев назад

    እታለምዬ ተባረኪ

  • @rising1786
    @rising1786 4 месяца назад +1

    Brother Ab-el, may the Lord cover you with His blood. It is humility to give credit to those who have taught you. የጌታን ክብር ለማንም ላለመስጠት መፈለግ እንዳለ ሆኖ: ባገለገሉህ ሰዎችም ያለፈው ጌታ ነው: God has only one flow, one work, He does only one work. እግዚአብሔር እኔነትን ፈፅሞ የሚያጠፋበት: እየሱስ ብቻ የሚታይበት: አንተም በቅድስና የምታገለግልበት እድል እና ዘመን: ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ይስጥህ:: ወንድሞች አሉኝsubmit የረግላቸው ብለሃል እሱ ነው የሚጠብቅህ: ከወንድሞች ጋር በአንድ ልብ በአንድ ነፍስ አብረህ ኑር:: that is your protection. ሁልጊዜም ጌታን ጠይቀው: ጠብቀውም:: ፀጋ ይብዛልህ:: ጌታ ይሸፍንህ:: ላንተ የሚፀልዩ ሰዎችን ያስነሳልህ:: ዘመኑን ከጌታ ስራ አንፃር የምትረዳ ያድርግህ:: የክርስቶስ አካል ግን አንድ ነው: አልተከፈለም::

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 8 месяцев назад

    እቱዬ አብኤል ተባረኩልኝ ❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 месяцев назад

    23 አመት ያለህልዉናዉ ባዶ ሆኜ አለሁ ቸርች አልሄድም ሁሌ ዉስጤ ሀዘን አለ ልጅነቴ በስቃይ አልፏል አሁንም ድንዛዜ ላይነኝ ፀልዩልኝ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  5 месяцев назад

      @@MayoshaTa
      ደ ው ሉ ል ኝ 0911202878

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  5 месяцев назад

      Are you outside Ethiopia? If yes, call me on whatsup

  • @beyob199
    @beyob199 8 месяцев назад +1

    You are incredible person.

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 8 месяцев назад +2

    glory to his glorious name

  • @ritajesus2695
    @ritajesus2695 8 месяцев назад +3

    Welcome Abiel

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገንንን።የእግዚአብሔረ አደራረግ ን ማን ይመረምረዋል?ስለዚህ ብላቴና ጌታን ባረኩት።አገልግሎት የሚሰጠወ የት ነው?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      ወደ ሰሚት ፍየልቤት አካባቢነው ቪዲዮላይ ባለው ሰልክ ደውሉለት

    • @tadumeshesha2027
      @tadumeshesha2027 8 месяцев назад +1

      ተባረኪ እህቴ የአንችንም ታሪክ ተከታታዬ በብዙ ተባርኬበታለሁ።እውነትሽን ነው ማን ያውቃል እግዚአብሔር አንድ ቀንምን አንደሚለወጥ ምን እንደሚስራና እንደሚያስደንቀን።ተባረኪ!!!የወንድማችንን ኩማም የሕይወት ምስክርነት ሰበታ እየኖርን በቅንጭብጫቢ የሰማነውን በአንቺ አቅራቢነት ሙሉውን ሰማን።አገልግሎትሽ ይሰፋ።

  • @yoditagebremedhin4187
    @yoditagebremedhin4187 6 месяцев назад

    Wow God has raised a generation

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 8 месяцев назад

    Geta abzto yebarkachu ❤❤❤

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @BettyTefera-hd2ix
    @BettyTefera-hd2ix 8 месяцев назад

    May God bless you all. My hope have been restored. Now i know how I can go back to my father. It was like God Himself was talking to me.

  • @eyorusalemhabtay74
    @eyorusalemhabtay74 8 месяцев назад +1

    Waw lbr le Gieta yhun tebarek

  • @kebebushdibaba7997
    @kebebushdibaba7997 7 месяцев назад

    ብዙ ታላላቅ ነብያት አሉ ለምንድነው ስለምድራች መልስ የምሆን ለምን ጠፋ እታለም

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 8 месяцев назад

    God bless you brother Abel & Sister Etalema

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 8 месяцев назад

    Tebarek!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 8 месяцев назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 6 месяцев назад

    Wawwwww Jesus christ is Lord God is faithful

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 6 месяцев назад +1

    እንዴት አይነት መንፈስ ነው የሆነለት፡ ከሰማይ ትዩብ ቀጥዬ ይህንን ሳይ ባጠቃላይ ሶስት ኢንተርቪው መሆኑ ነው። ፈፅሞ አይሰለችም ፡እምቅ የሆነ የጌታ ፀጋ አብሮት እንዳለ ንግግሩ ይገልጠዋል። ጌታ ይጠብቀው ያሳሳል።

  • @LuelTeshome
    @LuelTeshome 8 месяцев назад +1

    ስለዚህ ልጅ በመጀመሪያ እማቀው ነገር የለም ግን የሆነ የእግዚአብሔር ሃሳብ እና እቅድ ያለበት ይመስለኛል ለማንኛውም አገልግሎት ጋብዘነዋል ተሳተፉ መገልገል ለምትፈልጉ ሚያዝያ 9 ጀምሮ 2016

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      የት ነው ቦታው?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      የእግዚአብሔር መንፈሰ በሃይል እንደሚሰራበት በአንድ የቃልና የ ምሳ ግብዣ ላይ አይቻለሁ እርሱ የኢየሱስ ብቻ ነውና አትፍሩ የማውቀው የለም ሰላሉ ያየሁትን ማካፈሌ ነው ከጥቂት ጊዜ በዃላ የማናገኘው መሆኑም አይቀርም
      ሰዓቱ ሰለሆነ

  • @TegnaneMulugeta
    @TegnaneMulugeta 8 месяцев назад +2

    በዝሀ ብላተና ላይ ምን እሳት ወድቆበታል ጌታ በአደባባይ ገልጦት አክአይ ውስጠ ቸኩሎዋል

    • @bezaneshasfaw5850
      @bezaneshasfaw5850 8 месяцев назад

      Wawa,,

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አገልግሎት በተከራየው አዳራሸ ሰለጀመረ ደውለውለት ሰዓትና ቀን ጠይቀው ማየትና ጌታን ማክበር ይቸላሉ

  • @yisakorasefa1188
    @yisakorasefa1188 8 месяцев назад +1

    Tebarku

  • @ayantudejene1455
    @ayantudejene1455 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @pastorethiopiaayele3685
    @pastorethiopiaayele3685 7 месяцев назад +1

    የአብኤልን ስልክ ቁጥር ማግኘት እችላለሁ ወይ እባካችሁ???

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      በቪዲዮ ላይ አለ አሁን መሰጠት የማልችልበት ሁኔታ ላይ ነኝ ይቅርታ

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 7 месяцев назад +1

    ቸርቹ የት ነው

  • @tarikalemdaniel1835
    @tarikalemdaniel1835 8 месяцев назад +1

    I am waching.

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @tarikalemdaniel1835
    @tarikalemdaniel1835 8 месяцев назад +1

    Blessings Etalem

  • @mululemma7409
    @mululemma7409 8 месяцев назад

    Etalemyi geta yebarkish.

  • @overcloud486
    @overcloud486 8 месяцев назад

    ❤Yibzalih

  • @NatnaelTeshomeAssefa
    @NatnaelTeshomeAssefa 3 месяца назад

    ስልኩን ማግኘት እንችላለን?

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 8 месяцев назад +1

    Great

  • @azmeraissac2150
    @azmeraissac2150 8 месяцев назад

    🙏🏾🙌🙏🏾

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 месяцев назад +2

    ይህን ወንፍም ካሁን በፊት ስምቸው የጌታየን ስራ አይቸ ነበር ።

  • @kidistTeshomee
    @kidistTeshomee 8 месяцев назад

    lela tube yazegajewen kemakereb lela sew interview madreg ayshaleshem?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      አሰፈቅደናቸውና ጥቂት ወሰደን የራሳችንን የቀጠልነው አሰፈላጊ ሰለነበር ነው

  • @genetaweke3440
    @genetaweke3440 8 месяцев назад

    እታለምዬ ተባረኩ። ግን ስልኩን ሳትነግሪን ጨረስሽ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ሰልኮቹ በዚያው ሰላለ ደግመው ቢያዩት ያገኙታል

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      2519-02393499
      2519-033838426

  • @TigestTig-d3s
    @TigestTig-d3s 8 месяцев назад +1

    Video yet new minagenew??

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад

      ከዚህ ቻናል ሌላ ከሆነ
      encounter tv

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 месяцев назад

      በግል ለማግኘት 2519-02393499
      2519-03838426

  • @yadahabate
    @yadahabate 8 месяцев назад

    Abelye wendme ZAREM BE DIGAME SILAYEWUH DES BILOGNAL !

  • @genetleta8199
    @genetleta8199 8 месяцев назад +2

    Arr bgeta selik ktroni ngrughi

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 6 месяцев назад

    57፡23 ላይ የተነሳው ጥያቄ ተገቢ ነው እስቲ ከቻልሽ ስልኩን አስቀምጪ የአቤልን

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  6 месяцев назад

      Am sorry i cant give you now, God willing will post you after I fly back home 2moro or on Sunday

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  6 месяцев назад

      +251903838426 my friend gave me

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  6 месяцев назад +1

      ±251903838426

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 6 месяцев назад

      @@etalemmesgana7398 OK thank

  • @gebeyehuero9525
    @gebeyehuero9525 8 месяцев назад +1

    እህቴ እታለም የወንድሜን አቤል ስልክ እብክሽን ስጪኝ በሀይለኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 месяцев назад +1

      አይዞህ ጌታ አጠገብህ ነው
      +251 902393499
      +251903838426

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 8 месяцев назад +1

    Abelye biruk wendmia

  • @MekdelawitKebede-p7q
    @MekdelawitKebede-p7q 8 месяцев назад +1

    የት ነው የሚያገለግለው? እኔ ዛሬ ነው ያየሁት!

  • @yisakorasefa1188
    @yisakorasefa1188 8 месяцев назад +2

    እያደመጥኩኝ ነው እቱ