የጎጃም ፋኖ”1000 ቀበሌዎችን እያስተዳደርን ነው! ”ኮለኔል ደመቀ “የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን!”ዶ/ር ወንድወሰን በፍ/ቤት “ፋኖን በይፋ አደራጅቻለሁ!”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 142

  • @VVAL-b2f
    @VVAL-b2f 14 часов назад +35

    ዶር ወንዶሰን አሰፋ ጀግና ድል ለአማራ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yohannesabo
    @yohannesabo 14 часов назад +15

    ድል ለፋኖ❤ እኔም ከአማራ ጎን እቆመለዉ

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi 15 часов назад +21

    ዶር ወንዶሰን አሰፋ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 14 часов назад +13

    በእስር ቤት ታሪክ እየስሩ ያሉት ጀግና የእማራ ወንድእና ሴት ልጆች ክብር ይገባቸኃል
    በታሪ ትልቅ ቦታ እላችሁ ጠበጃ እንግቶ ከሚዋጋው ፋኖ እኩል ነው ለእማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈላችሁ ነው
    የፍርድ ቤት ጀግኖች ናችሁ በርቱ ቭእግዚእብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ቀን ይመጣል እሩቅ እይደለም

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 14 часов назад +8

    ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ዶ/ር ወንደሰንና ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው❤❤❤❤

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 14 часов назад +8

    ዶ/ር ወንድ ወሰን አሰፋ
    እንወድሃለን።❤❤❤!!!
    አማራ ያሸንፋል።
    እንኳን ይሄ በግዳጅ ታፍሶ የሰለጠነ ና በፊት በኋላ ጦር ተደቀኖበት ተዋጋ የሚባል ለምን እንደሚዋጋ የማያውቅ መከላከያ ማንም አያሸንፈውም።

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 15 часов назад +11

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤የአላህ የተ ድረስልን😢😢❤❤❤

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 13 часов назад +8

    ዶክተር ወደሰን የኛ ጀግና my king

  • @AhmedGumataw
    @AhmedGumataw 14 часов назад +7

    የኔ አንበሳ ዶ/ር ወንዱውሰን መማር ካልቀረ እንዳተ ነው

  • @HappyDaisies-ow6ul
    @HappyDaisies-ow6ul 14 часов назад +7

    ድካማችሑን ለልፋታችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ
    እኛንምከኦሮሙማው ከግፈኛው አገዛዝ ነጻ ያውጣን። ከእግዚአብሔር ውጭ ሌላ ተስፋ የለንም

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 14 часов назад +7

    መማር ማለት እንዲህ ነው

  • @BirhanAlamu-k7q
    @BirhanAlamu-k7q 14 часов назад +6

    ድል ለፋኖ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 3 часа назад +1

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 13 часов назад +4

    ድል በግፍ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አማራ ፋኖ❤

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 14 часов назад +6

    አማራን በውጭም በውስጥም ሁናቹህ ለግፉ ተቃውሞ የቆማቹሁ ውድ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች በርከክ ብየ ሰላም እላቹህአለሁ በተለይ የህሊና የግፍ እስረኞች አማራ ሁሌም ከልብ ሲያመሰግናቹህ ይኖራል።

  • @solesole3114
    @solesole3114 13 часов назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 часов назад +8

    የአየር መቃወሚያ በንረዳው ፉኖ ሞተን ይቀንሳል

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 34 минуты назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ለአማራ ህዝብ ድምፅ መሆን ፅድቅም ንሰሃ መግባትም ማግኘትም ነው።ግፍን የሚፀየፍ ፃድቅ ነው።❤❤❤እናመሠግናለን❤❤❤

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 13 часов назад +6

    Dr Wondwosen the fearless and gallant Amhara freedom fighter is extraordinarily bold to speak out against his cruel captors and the moribund regime. We can’t be more proud of you as Amharas.

  • @emru2030
    @emru2030 13 часов назад +6

    የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመብን አርቀን አቅርበን ባለማሰባችን ባለመደራጀታችን ነውና እንንቃ

  • @Allamehara
    @Allamehara 14 часов назад +4

    ዶ፡ር፡ወንደሠንጀግናየፈጣሪይጠብቅህ፡

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 55 минут назад

    ድልለአማራፍኖ💚💛❤️

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 14 часов назад +5

    Dr Wondosen, HEROE AMHRA ETHIOPIANS LITERATE

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 13 часов назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 4 часа назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማራት ኢትዮጵያን 🙏🙏🙏🙏

  • @PlutoHabesha
    @PlutoHabesha 14 часов назад +5

    free all amhara political prisoners

  • @GebremariamHagos-l5x
    @GebremariamHagos-l5x 11 часов назад +3

    ዶ/ር ወንድወሰን ይህን ሓቁን ከእሳት ገብህ ሰለ ተናገርክ በታሪክ ይጻፋልኋል እንዲህ ነው ለህልናህ እና ለወገንህ መቆም ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 14 часов назад +11

    ጀግና በገዳይ ፍት ለነፍሱ ሳይሳሳ እደዚህ ነው የሜናገረው እናተ ጀግና ናችው ጫካ ወረደው ከሜታገሉት እኩል ናችው ወድ የአማራ ልጆች

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 13 часов назад +2

    ድል ለፍኖ❤

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 15 часов назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህወገኔ😢😢😢😢😢

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 12 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 14 часов назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 15 часов назад +2

    ❤❤❤❤ሮሀ ❤❤

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 13 часов назад +2

    ⭐☝️⭐

  • @kalkalo2973
    @kalkalo2973 13 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን ወገኑቸ አላህ ያበርታችሁ

  • @BerukAlemu-f5s
    @BerukAlemu-f5s 13 часов назад +2

    ድል ለተገፋዉ ላማራ ፋኖ❤❤❤

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 13 часов назад +1

    ድል ለፋኖ አማራ በያለበት አድይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @dddddd803
    @dddddd803 13 часов назад +2

    ድል ለተገፍው አማራ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 13 часов назад +1

    Thank you all the Amhara sport from Abiy criminality for our people.

  • @Mesirat
    @Mesirat 14 часов назад +1

    ❤❤

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 13 часов назад +2

    ድል ለጭቁኑ አማራ❤

  • @ትግሰትዩቱብ
    @ትግሰትዩቱብ Час назад

    አዎ አማራነኝ አማራነት ወንጀል አይደለም ❤❤ወንጀል ከተባለ ገዳይው መንግሥት ተብየው ነው ❤❤ለፍቶ አዳሪው እየተገደለ ❤❤ወንጀለኛው መንግሥት ተብየው ነው ።👈👈👈👈👈👈

  • @HAYATHABEBECH
    @HAYATHABEBECH 4 часа назад

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 3 часа назад

    ሁሉም ታስሯል አሁን ምን ቀረን። ገዳያችን አማራ ብአዴን ጭምር ነው። ብአዴንን አውግዙልን። የአማራ ታጣቂ ተብሎ አማራን እየጨፈጨፈ ነው። ህዝብ ታክስ እንዳይከፍል መነገር አለበት። በእኛ ገንዘብ እኛን የሚጨፈጭፍ የአማራ ታጣቂዎች መወገዝ አለባቸው። ከቻሉ ፍኖን ተቀላቅለው ያድኑን ከዚህ ውጭ አማራ መቸም ሰላም አይሆንም።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 14 часов назад +3

    ደኛችን ጭምር ነፃ የሚያወጣው ፉኖ ብቻ ነው በአብይ ትዕዛዝ የሞትወስኑ ህሊናችሁ አደለም ለዳኝነት ለምስክርነት አያባቃችሁም

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 15 часов назад +7

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 13 часов назад +2

    Fano king

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 14 часов назад +4

    ሱማሌ ስለእትዮጵያ ጥላቻ ብያስተምሩ እይፈረድባቸውም ይህ የሆነው የጨቅላው እብይ እህመድ
    እጭጭ እማራሪ ነው

  • @teddy7551
    @teddy7551 11 часов назад

    Ty Fano freedom fighters,u did ur best ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 часов назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 4 часа назад

    💚💛❤ ድል ለዓማራ ፋኖ 💚💛❤

  • @Alemayehumoges-p3y
    @Alemayehumoges-p3y 5 часов назад

    የአማራው መዳኛው ፍኖ ብቻ ነው

  • @maryamismael8071
    @maryamismael8071 8 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @SinetayehuMenegeste
    @SinetayehuMenegeste 15 часов назад +2

    Roha ewnet new 1000 Kebele ale

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 15 часов назад +1

    ያርብ

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 10 часов назад +1

    Dr. Ye amhara hizb jegina new! Long live! ❤❤❤ Ye oromuma tigab inaberdalen be kirbu! Game over! Be oromenetachihu yemitafirubet zemen eyemeta new enanite arajoch! Dil le fano!

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 14 часов назад +2

    ድል ለጭቁኑ ለታረደው ለደፈው ለዘረወረ ለአማራ ድል ለአማየ 😢😢😢

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 11 часов назад

    Zemene please be careful, we need you more than ever!!!!❤

  • @Gonder-h1f
    @Gonder-h1f 4 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @FishTeddy-y7c
    @FishTeddy-y7c 8 часов назад

    Stand up Amhara as one🎉🎉🎉 of the

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 9 часов назад

    ይበል የሚያሠኝ አለኝትነት ነው

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 14 часов назад

    Roha bertu Jegna nachu

  • @semereasgedom3108
    @semereasgedom3108 13 минут назад

    በላይነሽ ኣመዴ ስራዋን በደንብ እየሰራች ነው ማለት ነው 😅

  • @mesfinyilma8895
    @mesfinyilma8895 10 часов назад

    የብልፅግና አገዛዝ ሳይሆን የብልፅግና ነኝ ባዩ አገዛዝ በሚለው ቢስተካከል

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 11 часов назад

    "..." !...❤...!

  • @selamselamawit1275
    @selamselamawit1275 14 часов назад

    😢😢😢

  • @SlenatAndelu
    @SlenatAndelu 11 часов назад

    ድል ለተገፈው አማራ ዝብህ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 3 часа назад

    ይህ ደመቀ የሚባል ስው አማራን ዋጋ እንዳያስከፍለው ምንም አላመንኩትም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 часов назад

    ሰወች ወደየትውልድ ቦታቸው የሚሔዱት አካባቢያቸውን በልማት ለማገዝ ሲሆን የአምሐራ የጦርመሪወች ግን ወደትውልድ ቦታቸው ገብተው የአምሐራን ሕዝብ ጨፍጭፈው ለባርነት አሳልፈው ለመስጠት እየሰሩ ነው

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 14 часов назад

    Dl la Jegna Amhara fano

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 12 часов назад

    በማከላዊ ጊንደር ሁለት በጣም ትሸ ሴት ልጆች በመከላከያው ከተደፈሩ ቦሃላ ገደከው ጥለዋቸዋል በሳጃ ከተማ መረጃ እትየ ኒውዝ

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 14 часов назад

    ይቺ በስጋትና በነውጥ ያለች ሀገር እንኳን ንቃን ይኸው ግዛቷን ለወጣቱ እያስጠናች ነው እኛስ መሬታችንን በስጦታ እያስረከብን ነው ለትውልድ መዘዝ እ/ሔር ህዝቧንና ምድሪቷን ጠብቅ።

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 15 часов назад +1

    ለምንድነው 2ደቂቃ የምታባክኑት 😮

  • @JrururHeueie-pj7zc
    @JrururHeueie-pj7zc 12 часов назад

    እረ እዚህም: እዚያም ያላችሁ የሚዲያ ሰወች እረ ምነው ብትተውን

  • @AlexMoruti-jf2fp
    @AlexMoruti-jf2fp 3 часа назад

    በእዉነቱ የሽፍታ ፋኖ ሥራ በትክክል ግልፅ ድራማ ሠርታችዋል

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 4 часа назад

    ድምፃችሁ ፈዘዝ ያለ ነው ደግሞ ኮስተር፣ቆፍጠን ማለት ከሮሀ ሚዲያ ይጠበቃል።ከዜናዎች በተጨማሪ እንደ ኢትዮ ፎረም የኋላ ታሪኮችን፣ማሥረጃዎችን በመያዝ ዘገባ ማዘጋጀት አለባችሁ።

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 7 часов назад

    አትንከባለይ ያላቹ ወሪዳ አርቲስቶች የት አባታቹ አላቹ ሰው ለህዝቡ ሲቆም እንደዚ ነው ሀና ዬሀንስ

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f 14 часов назад +1

    Welekayete teGedey Homera metema eraya yamara ege yeteGerey ayedeleme weyane yawekale yeneswo edalehone tenekekewe yawekalwo yamara merete newe welekayete💯💯💯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 10 часов назад

    Oromon hager ina yetesera yetegeneba mawudem mafires inji hager memirat ayichalim. Abiy Ahmed Ali is one of the best examples of oromo leaderships who created for the destruction of Ethiopia. Down Down! Oromuma! Victory to fano!

  • @FeyisaGudeta-g1y
    @FeyisaGudeta-g1y 6 часов назад

    What happened to Colonel Demeke? Is he trusting Abiy& TPLF?

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e 2 часа назад

    ኛሬወ ቀርቀረወ ቸ ነው ኢቲመጭ

  • @Spilbergsch
    @Spilbergsch 13 часов назад +1

    ኮለኔል ደመቀ እራሱ አቀባበል ያደረገላቸው ከወልቃይት አስገንጣይ ከሆነው ህወሀትና ብልፅግና ጎን መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው።

    • @snr9054
      @snr9054 6 часов назад +1

      ምንአልባት ነገር ከመበላሸቱ በፊት ወልቃይትም ሆነ ራያ ፋኖ መግባት ይኖርበት ይሆን?

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 6 часов назад

      በግምት አታውራ

    • @Spilbergsch
      @Spilbergsch 9 минут назад

      @Horizons12345 እናያለን እውነቱን!

  • @tenamengesha6622
    @tenamengesha6622 12 часов назад

    ኮሎኔል ደመቀ ጆከር ነው !!!

  • @AddisAshara
    @AddisAshara 4 часа назад

    1000 ቀበሌ አለ እንዴ

  • @Israelxox
    @Israelxox 15 часов назад +1

    Fano should govern Bahir Dar not 1000 kebele! This would be easy for Fano!

    • @feleguheayele4702
      @feleguheayele4702 14 часов назад +2

      Logistics my brother. የ1000 ቀበሌ ህዝብ ብትደምረው ሃያ ሺ አይሞላም ግባቱም ትንሽ ነው። የባህር ዳር ህዝብ ግን ከ300 መቶ ሺ እስክ አምስት መቶ ሺ ሊደርስ ይችላል

    • @Israelxox
      @Israelxox 9 часов назад

      @@feleguheayele4702Actually, you will get more logistics by invading Bahir Dar than a 1000 kebeles!

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 46 минут назад

    ሂድ እንግዲህ!!!አማራ እዚህ ደርስዋል ምን ኃይል ሊመልሰው ይችላል?እስር ቤትም ያለው እንዲህ የልቡን ይናገራል በስደትም ያለው ሆ ብሎ እኔም አማራ ነኝ በአማራ ላይ የሚሰራውን ግፍ እቃወማለሁ እያሉ ነው፣አበቃ አማራ በውስጥም በውጭም አንድ ሆንዋል፣አማራ ጠል ጉድህ ፈልትዋል።

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 13 часов назад +2

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እንዲሉ ሶማሊያ እነ ጀነራል አማን አንዶምን የመሰሉ ጀግኖችን የተኩ አለመኖራቸውን በማወቅ የቃጡት የንቀት ሙከራ ሲሆን፤ፋኖ አዲስ አበባ የደረሰ እለት እነሱን አያድርገኝ፤እንኳን ለራሴ ለሰው ይዘፍናል አንገቴ እንዲሉ፤እንኳን የራሱን ድንበር ለሌላ የሚተርፍ ትውልድ ስለተፈጠረ የጊዜ ጉዳይ ነው፤

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm 14 часов назад

    እራሱን ይደፉታን ተኮለኞች ስለሆኑ እንደት ጨፍጭፈው የወጡትን ይቀበላሉ

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 6 часов назад

    Zero kebel (0) fano altekotaterm wushetam kedada tultula yet yet fesam

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 13 часов назад +1

    Sister Tultula Atinfi Mechereshaw Zemen Mehonun Awkesh Eyesus Kristosin Tekebilesh Nefsishin Atirfi RUclips KiraKinbo Ayawatashim

  • @teddy7551
    @teddy7551 11 часов назад

    Amara people, please wake up, there s no Ethiopia on the ground, Amara free yourself from the genocidal tribe regime of Abiy Olf!

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 14 часов назад +1

    ለምን አለም አቀፍ መፅሄት ተዘጋጅቶ ለዓለም አይዳረስም???

  • @eshetudaba4952
    @eshetudaba4952 13 часов назад +1

    በጫጨታ መንግስ አይወድቅም አፄዎች መለሰዉ እችን ሀገር አትገዟዋትም ንፁ አማራማ ሀገር እየመራ ነዉ አልቃሾች

  • @getachewgirma7262
    @getachewgirma7262 11 часов назад

    The media has disseminated misleading propaganda regarding the situation in the Amhara region, which consists of 3,429 kebeles, while the three Gojem zones contain only 381 kebeles. It raises questions about how the Fano rebel group could possibly control over 1,000 kebeles, a number that exceeds the total in the Gojem zones.ይቺ ቧቃ አፍ የሆነች ሴትዮ ስትቀደድ አታስውልም ደደብ ናት ወሬ ማግነን እንጂ :: ከ1,000 ቀበሌ ማለት የአማራ ክልል አንድ ሶስተኛ ወይንም የጎጃም ሶስት እጥፍ ማለት ነው ::

  • @joseph33-b4q
    @joseph33-b4q 14 часов назад +2

    አብይን ማውረድ ሰማይን እንደመጨበጥ ነው

    • @semeticmedia675
      @semeticmedia675 14 часов назад

      Semayen yetmare ychebitewal denkor halaker eruku nw

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 13 часов назад

      አይዞሽ ገለቴ 😂

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 15 часов назад +1

    ፦ ወልቃይት አሁኑም ተስፋኣላቹ ማለት ነው ፅፈኞቹ መቸም እፍረት የለም። ደመቀ ዘውዱ ካሁንበኋላ የሚወስደው እርምጃ የለም። አበቃ ከዚይ በፊትም ኮተታመተት ይዞ ነው። እናንተ ምንም አቅም እንደሌላቹ ይታወቃል እስከአሁን አንድዞንም ነፃ መውጣት ያቃታቹ ስለ ወልቃይት ፀለምት ማሰባቹ ጅልነት ነው።

    • @Mulutahtaka
      @Mulutahtaka 15 часов назад +3

      ሽታታጋላ እናያለን የዘጠኝ ባሪያ ዘር

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 14 часов назад

      ​@@Mulutahtaka
      በውነት ይህ ዓይነት ስድብ ምን ድልን ያስገኛልና?

    • @kidanadamu
      @kidanadamu 14 часов назад +1

      Fesam bedula new yasfesah

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 13 часов назад

    አቺ ሸርሙጣሴትዮ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 15 часов назад +1

    ላም አለኝ በሰላም ናችሁ ።ህዝብ ነቄ ብሎ ተቀይሳል ለሞራላችሁ ፎግሩ

  • @ZanabaZubere
    @ZanabaZubere 7 часов назад

    del Li fano amhara together God belss😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 часов назад +1

    አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!