አባታችን ሆይ የሚለውን ጸሎት እንዴት እንጠቀመው? ___በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 47

  • @easypc8806
    @easypc8806 53 минуты назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ለዘላለም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዴቪዬ እናመሰግናለን እንወዳለን ❤❤❤❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 52 минуты назад

    የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShwayShawya
    @ShwayShawya 9 часов назад

    Devye yetewededk wendmachn bzu tsega ybzalk ❤❤❤❤

  • @MeazaLeake
    @MeazaLeake 10 часов назад

    ተባረክ ወንድም ዳዊት።

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 14 часов назад +2

    ወንድም ዳዊት ጌታ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እንደአንተ አይነት የጌታን ቃል የሚያስተምርልን ይብዛልን ሁሌም ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MuluneshPetros
    @MuluneshPetros 9 часов назад

    ወንድማችን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 7 часов назад

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @sintayehuabate999
    @sintayehuabate999 14 часов назад

    ዴቪዬ ጌታ የቃሉን ብርሀን ስላበራልህ ስላንተና ስለቤተክርስቲያኒቱ ጌታ እጅግ እባርክሃለሁ! ተባረክ ወንድሜ 🤲🤲🤲

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 12 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 3 часа назад

    ዴቭ ተለውጠካል የዛሬ አመት የሰበከው ከንጥቀት በዃላ አብረን ከመሲሁጋ መጥተን ሺህ ዓመት እንነግሳለን ብለክ ነበር አሁን አስተካክለካል ጎበዝ በርታ።

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 13 часов назад

    ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤️🥰 እንዳንተ ቃሉን በአውዱ መሠረት ተረድተው የሚያስተምር መምህራን ብበዙልን😢❤️

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 15 часов назад

    GBU more and more ❤ ❤ ❤

  • @HirutTadesse-v5i
    @HirutTadesse-v5i 15 часов назад

    God bless you 🙏 dave

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 17 часов назад

    በቃ. አሁንም. አባታችን እግዚአብሔር የተባረከ ይህጅን. በኢየሱስ ም. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 17 часов назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥

  • @sintayehuabate999
    @sintayehuabate999 14 часов назад

    ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።(ምሳሌ 9:9)

  • @esabellalala
    @esabellalala 18 часов назад

    perfect reveled of GOSPLE THANKS ዴቭሹ

  • @marutilaye
    @marutilaye 17 часов назад

    You're blessed Dave

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s Час назад

    አሕዛብ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ብቸኛው የአይሁዱ(የአብርሃም, የይሳቅ,- - የዳዊት) አምላክ የሁሉ ፈጣሪ እርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነው ሰው ሆኖ የመጣው ብሎ መቀበል አለበት ለመዳን :: ስላሴ የሚባል አምላክ የለም በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ::አምላክ አንድ ነው እርሱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!::

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 18 часов назад

    ኢየሱስ 1 አምላክ የሚያመልክ ለምላክ የሚሰግድለት ሙስሊም ነበረ።

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke 17 часов назад

      ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

    • @eyouelhaile6148
      @eyouelhaile6148 15 часов назад

      Jewish New Yeneberewu, Akefenam eko le 1 amlak new misegdut

  • @esabellalala
    @esabellalala 18 часов назад +1

    ጥያቄ አለኝ የጥያቄ ቀኑና ሠአቱን ፃፋልኝ ተባረኩ

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 17 часов назад +1

    ጥያቄ ነበረኝ እንዴት መጠየቅ እችላለው?

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 17 часов назад

      በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ

    • @eyouelhaile6148
      @eyouelhaile6148 15 часов назад

      Tsafewuna Yeberata sewu yimelisewal

    • @ermiasbarasa7557
      @ermiasbarasa7557 15 часов назад +1

      Dawit fasil minister bilek be you tube woyim betelegram yalgebahin hulu meteyek tichilalek

  • @ShodiplcSodi
    @ShodiplcSodi 8 часов назад

    ኦርቶዶክሰ ውሰጥ ውትፍ ውትፍ አትበል

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 15 часов назад +1

    ሻሎም ዴቭ የሹ አመቱ መንግስት በምድር ነው በሰማይ?

    • @ElleniBekele-z4j
      @ElleniBekele-z4j 10 часов назад

      የሺው አመት መንግስት የሚል ተከታታይ ትምህርት አለ ዴቩ ያስተማራው ፈልገው

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 3 часа назад

    አሁንም ትቀላቅላለክ በናትክ ሚድ አክት ለመሆን ሞክር ቤተ ክርስቲያን ሐዋ 9 ነው የተጀመረችው እንጂ ሐዋ 2 አለመጀመሯን ብቻ ካስተካከልክ ጥሩ ትሆናለክ በርታ አክት 9 ላይ ለመድረስ።

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 17 часов назад +1

    ኢየሱስ ስመጣ መጀመርያ ሐጅ ይዘይራል ከሙስሊሞች ጋር ይሰግዳል ከ7 አመት ቧሃላ እንደ ማንኛው ሰዉ ሞት ይቀምሳል ከሱሞት ቧሃላ ኣለም ገና አይፈጸምም።

    • @helenheydemann7223
      @helenheydemann7223 17 часов назад +4

      Treten teret 😂😂😂

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 17 часов назад +5

      እሱ የእግዚአብሔር ሳይሆን የሰይጣንና ሰው ምኞት ነው አቡበከር እየሱስ በክብር ይመጣል እሱ የተባረከ አምላክ ነው በቅድሚያ ጌታ ይወድሀል ና
      (ወደ ቲቶ ምዕ. 2)እሱ የሚሰገድለት የተባረከ አምላክ ነው ፍጥረት ሁሉ ለእርሱ ይንበረከካል
      ----------
      11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
      12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ የታላቁን የአምላካችንንና የመድሀኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን እየሱስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ደሞ ልጨምርልህ" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
      (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) የሚሰገድለት ኃያል አምላክ ነዉ አባቴ እየሱስን ያ የናንተ አምላክ ምናለው ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይሄን ሁሉ እሰጥሀለሁ ሲለው
      (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 4)
      ----------
      7፤ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው።
      8፤ ኢየሱስም መልሶ። ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው። በደንብ አንብበው

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 17 часов назад +2

      ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው አምነህ ዳን ተረቱን ተውና ። እርሱ የእናንተ ተረት ነው

    • @በያሰከንዱሞትን
      @በያሰከንዱሞትን 15 часов назад

      ዎንድ ልጅ 🤔🤔🤔 what G😂o😂D ዎንድ ልጅ 🤔😭

    • @በያሰከንዱሞትን
      @በያሰከንዱሞትን 15 часов назад

      ያፓዎሎስ ዳብዳቤ እንጅ ያእያሱስ 😂😂😂😂አይዳለም

  • @HirutTadesse-v5i
    @HirutTadesse-v5i 15 часов назад +1

    God bless you 🙏 dave