Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረኪልኝ እህቴ ። አንድ የስራ ባልደረባዬ ናት የሰው ቤተ ገብታ የቤቱ በረንዳ ጫፍ ላይ ቁጭ ብላ ክፉኛ አንገቷን አቀርቅራ ስትቀመጥ እጇ ላይ ቀለበት አለ አጠገቧ ላይ ማንም የለም ። ቤትዬ በእውነቱ አለም የሰው ትዳር አፍርሳ የገባችው ሴት ናት ።
ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም ቴንኪው ተባረኪ
ቤቲዬ ተባረኪልኝ ውዴ ምርጥ ሰው
አማሰግነለሁ ቤት ስለፈታሽልኝ ስፂልይ በፆም ሰአትም ሁሌም ህልም አያለው በእህያወት ምንም ሆኖ አለይም
በናትሽ በትየ ፍትልኝ ቤታችን ኑፁ ዋሃ ገብቶ አሳም ሲዋኝ ነበር እኔ ስጠቅጋው ወደ እባብ ይቀየራል እናቴ አሳ አይደለም እባብ ነው ሲላት አሳነው ትለኛለች በጣም ሲቀርበው ሊነክሰኝ አፉ ከፈተ እናብ ነው ምን ይሁን
Selam beti. Ebakshi tlant belekekshiw video comment lay askemchelshi neber hlmen. Btnegrign Des ylegnal 🙏🙏🙏
እዴት አደርሽ ቤትዬ ህልም ልገርሽ ትንሽዬ በጣም ትንሽዬ እባብ ሰው ይሰጠኛል የሆነ ቦታ አድርሺ ብሎ ትንሹን እባብ ከኔ ጋር እርጅም መንገድ ይሄዳል አብሮኝ በወገቤ ላይ አስሬው በጨርቅ እዳይሞት በጣም ተጠንቅቃ እያየውት ከዛ ያን እባብ የዘንዶ ግልገል ነው ለዘር የሚፈልግ በለውኛል እሱን ካልመለስኩ ልጄ እደማይሰጡኝ ነግረውኛል ከዛ ደመድረስ ትንሽ ሲቀረኝ በርጋ ስደር ትንሹ እባብ ይውድቅብኛ መልሼ ይዘዋለው ሰዎች ይሰበሰባሉ ተመልሶ ይወድቃል እይዘዋለው ለመያዝ በምክር ግዜ እራሱን ሰለተጫንኩት ሞተ መጣም ነው ያለቀስኩት እባቡን ካልመለሽ ልጅሽን አልሰጥሽም ብለኝ ነበር ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ሰዎች ሁሉ ጥለውኝ ሄዱ ከዛ የሆነ ሰው መቶ ተነሽ መታውቅያ አምጭ ብሎ ሲያመናጭቀኝ ባነንኩ ምን ይሆን አመሰግንሃለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ
ሰላም እባክሽ ይሄን ፍቺልኝ ከሰው አጥር ስር እንደ ጉድጓድ የተጫረ ስር ወንድ እና ሴት ነጭ እርግቦች ወሰድኩ ከዛ በቀኝ እጄ ሴቷ በግራ እጄ ወንዱ ነበረ ትንሽ ቆይቼ ዝቅ ስል ሁለቱም ወደ ጥቁር ተለወጡ ከዛ ወንዱ ከ እጄ አምልጦ ከዛ በሴቷ እርግብ ለመያዝ ስሞክር እሷም አመለጠችኝ ሁለቱም ከፍ ብለው በረሩ ምንድነው ?ማየትሽን በላይክ ግለጪልኝ መመለስ ከቻልሽ በዚህም ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል
አንደኛ ህልሜ እንደሚፈታ እርገጠኛ ነኝ ሰላም ሁኚልኝ
ሰላም በህልሜ የቃል ኪዳን ለበት እና የጋብቻ ቀበት አረጌ ግን ሁለቱም ሰፍቶኛል ግን ወደበተክርስታ ላስባርከው ሄድኩኝ
ቤት ሰለምሽ ይብዘ እህቴ አድስ ቤት ምንድነው ሁለቴ አይቻለው በጣም ትልቅ ትልቅ ቤት ታስርቶ እያለቃ ነው አያለው ምንድነው በስደት ቆይቻለው ሀጋሬ ማግበት ፈልጋለሁ
ማሻአላህ ትግስትሽ አላህ ይጨምርልሽ
ለ2 ግዜ ነው ከ3 አመት በሀላ ህልሙ የታየኝ ሰው ፊሪማ እየፈሪመ ይሰጠኛል
ቤቴ የኔቆንጆ ህልሜን ስለፍታሽልኝ አመሠግናለው 🙏🙏
ሰላም ቤቲ ከኦላይን ላይ ያዘዝኩት እቃ ነበር በህልሜ እቃው መጥቶ ይመስለኛል ስንት ነው ዋጋው ስለው ቀስ እያለ እያሾካሸከ ነው የሚያወራው ጎደኛውም ይመስለኛል ይህ ያክል ነው የሚልሽ ብሎ ይነግርኛል ትልቅ ቦርሳ ይዠ ነበር ብዙ ዶራል ነበር የያዝኩት እስጠው እና መልስ ስጠኝ ያልኩት እኔ ከብቶች እና ፍየሎች የለም መብቅ ይመስለኛል ሰው ማሳ ይገባሉ እነሱን እየሮጥኩ እሄዳለሁ የማውቀው ሰው ያለ ይመስለኛል መልሱን ለሱ ሥጥልኝ ብየ ቦርሳየንም እዛው አስቀምጨው ሄድኩም ስመለስ መልሱንም ሳያስቀምጥልኝ ጎደኛው ደሞ ቦርሳየ ውስጥ ያለውን ዶራል ሰርቆኝ ይሄድ አየሁት እሰድበዋለሁ እርግመዋለሁ በሚሄድበት ተከትየው ስሄድ ብዙም ማብራት የለሌው ጭቃ ብቻ የሆነ ሰዎቹ የቆሸሸ ልብስ የለበሱ ገባየ ቦታ ደርስክ ሁሉም ሰው እኔን እድ ባይተዋር ነው የሚያይኝ በጣም እፈራሉሁ ምነው ባልመጣሁ እላለሁ የሆነች ሴት ወርቅ ስትሰርቅ ሳያት ትናገርብኛለች ብላ ገጀራ ይዛ ነበር በዛ ታትመታኝ ታሳድደኛለች ልጅ ያዘለች ሴት እባክሽ ከዝህየምወጣበትን ምንገድ አሳይኝ እላታለሁ እሸ ነይ ብላ ትወስደኛለች ድልድይ አለ ከድልድዩ ወደዛ ያለው ደስ የሚል ምንገድ ነው ያለው ግን ድልድዩ የተበላሸ ነው ሰው አያሻግርም ሁለት ገመድ ለሆነ ወንድ ትሰጠው እና ልትሻገር ሰፈለገች ድልድዩን አስተካክለው እና አሻግራት እያለችው ነቃሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ በህልሜ አንዲት ቆንጆ ወጣት ሴት በነጭ ወርቃማ ልብስ ተሸፋፍና መጣች እና ትንሽየ አለላ ሞሰብ አምጥታ ቤቴ ውስጥ ጣውላ ላይ አስቀምጣት እኔ ሰጥቸሽ አለሁ ጠብቀሽ ያዥ ጥሩ ልብስ አልብሽው ብላኝ ተመልሳ ሄደች። ሌላው ደግሞ ለተራበ ህዝብ አንዲት ቁራሽ ዳቦ ጉያየ ውስጥ ከጡቴ ላይ ተጣብቃ ነበር አንድ ሰው አውጭና ስጫቸው ሲለኝ አውጥቸ ሞሰብ ላይ ሳደርጋት ብዙ ትልልቅ ዳቦዎች ሆኑ ህዝቡም እየበላ ሲጠግብ አየሁ ብዙ ጅብ ከቧቸው ነበር ሲነቃቁ ጅቡም እየሸሸ ሄደ ታዲያ እኔም ቁራሽ ተሰጠኝ እና ጉዞ ቀጠልኩ ።ሌላው ጉድጓድ ውስጥ 12ረዣዥም ምሰሦዎችን አውጥቸ ወደተራራ ላይ ይዠ ወጣሁ አንድ ሰው ስጭኝ እያለ የእሳት ድንጋይ ይወረውርብኛል ግን ምንም አልሰጥም ብየ ከለከልኩት እሡም የኔ አይሆንልኝም ግን ማበላሸት እፈልጋለሁ እያለ ቆሞ ይናገራል ጥየው ዞር አልኩ። ሌላው ፀበል ሂጀ ስፀበል ሰዎች በራሴ ላይ ቆሻሻ ሲጨምሩብኝ አየሁ ከዛን ወጥቸ ወደ ጊዮርጊሥ ቤተርሥቲያን አቀበት መንገድ ሥጓዝ ናዳ ድንጋይ እየመጣ ሁሉንም ተጓዥ ሲያተራምሠን አየሁ ከዛ በር ላይ ደርሸ ጭንቅንቅ ብሏል መግቢያው ላይ ደርሸ ነቃሁ። ሌላው ሁለት ሻንጣ ሙሉ ብር ይዠ ዱርየ ሲያሳድደኝ መንገድ ላይ ደብቄ ሌላ ጊዜ መውሰድ እችላለሁ ብየ ስሄድ አየሁ።ስታይው ፍችልኝ አመሰግናሁ🙏
ሰላም ቤቲ ከተደጋጋሚ ፀፌልሽ አለፍሺኝ ድጋሜ ነው የምፅፍልሺ በህልሜ ገጠይ ይመስለኛል ከገባየ ከሁለት ሰዎችጋ እመልሳለሁ የቀበሌ ቤት ተመዝግበን ነበር ከድርሰን እንይ ብለው አሮጊ ሰፈር ይወስዱኛል ጠይቀው ይወጣሉ ማብራት ክፈሉ ተብለናል አብርን እንሂድ ይሉኛል የተወሰነ ምንግደ ድርስ ነው እጅ የምትከፍሉበት ድርስ አልሄድም እያልኩ አብርን ስንሄድ ነጭ እና ጥቁር በሬዎች እኔን ሊወጉኝ እየሮጡ ይመጣሉ እኔ እሮጣለሁ አብረውኝ የነበሩት ሰዎች ቁመው ያይኛል ቀዳቸው በጣም ያስፈራል ጌታ ሆይ አድነኝ እያሉ እጣገቤ ደርሰዋ ግን አይወጉኝም ከዛ እደት እደገባው አላውቅም ራሴን ትልቅ ገደል ውስጥ ገብቸ አገኛልሁ መውጫ የሚባል ነገር የለውም ከላይ ገደሉ ወደ እኔ የሚጠጋ ይመስለኛል ከፊት ለፊት ጥቅጥቅ ያለ ደን ነው ቦታው በአስፈሪ ፊልሞች ላይ እደሚታየው ነው ምነው እዚህ ቦታ ከምገባ ወሬዎቹ ወግተው በገደሉኝ እያልኩ እመኛለሁ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ እባክህ ከዝህ ቦታ አውጣኝ እያልኩ አለቅሳለሁ ወደ ደኑ ስገባ ቅጠሉ እድ ሳማ ያቃጥላል በጣም ደግጮ ነቃሁ ስንቃ እያላብኝ ነበር
ህዝብ ሁሉ በፀጉራቸው ጥቅጥቅ ባለፈው ቅማል ተወርሰው ማየት ምንድነው
Behelm genfo mebelat meden new
ቤትዬ እንዴት ነሽ የምኖረው ስደት ነው አባቴ ከሀገር ይመጣል የምሰራበት ቤት ከዛን አባቴ ደረጃለይ ይቀመጣል ከዛን አባቴን እንዲ እለዋለው አባቴ ወረቀጤን ለማስተካከል ብዙ ጣርኩ ግማሹ ታገሺ ይለኛል ግማሹ አይሆንም ይለኛል አሁን ደግሞ የምረት አዋጁን ተጠቅማቹ ውጡ እያሉን ነው የምታቀው ሰው ካለ አናግርልኝ እለዋለው እሺ ብሎ የማቀው ሰው ጋር ደውሎ ያወራል ሰውየው ልጅክን ይዘህ ውጣ በምህረቱ አዋጅ መሰረት ይለዋል ባስቸኳይ ከዛን ስልኩን ከዘጋ በዋላ ሰውየውን አቀዋለው እለዋለው የት ሲለኝ ቁጥሩ አለኝ እለዋለው ስልኬ ላይ በይ ሻንጣሽን አዘጋጂ ይለኛል እኔም አረ እባዬ መስራት እፈልጋለው ይሄን እድል ተመልሼ አላገኘውም እለዋለው እሱ ወደታች ቤት ይወርዳል ይሄን ብሎኝ ። የሰውዬ እህት ደግሞ የትንሽዋ ልጅ ክፍል ተኝታለች እስዋ የተኛችበት ክፍል ሽንት ቤት ገብቼ የሽንትቤት ጉድጓድ ውስጥ የረጋ ሞራ የሚመስል ነገር አይቼ ውሃ ደፋለው ግን አይሄድም ልክ ልወጣስል ትነሳና ስሜን ጠርታኝ ቀሰቅስኩሽ ብዬ ይቅርታ ስልላት አይ ትለኛለች ልትሳፈሪ ነው ስትለኝ አዎ አባቴ ስልክ አናግሮ መሄድ አለብን እያልን ነው ስልት ቦርሳዬን አቀቢኝ ትለኝ እና የቁስል ፕላስተር አውጥታ ትንሿ ጣቴን እና የቀለበት ጣቴን ለጥፊ ትለኛለች የማህል ጣቴን ደግሞ ጥያቄ አለን ብለን ብለን ከምጠይቅበት ጣት ጋር እንደዚህ እልህ እና ተዋለው ።አስርት ደግሞ ህፃን ልጅዋን አዝላ አትሂጂ እኔ አለው ሁሌም ከጎንሽ ከእናትሽ በላይ ሆኜ እየጠበኩሽ አይደል ትለኛለች ሁሌ አዳዲስ ነገሮች ይወጣሉ እስካሁን ታግሰሻል ታገሺ ነገሮች ይስተካከላሉ ትለኛለች ሴትየዋም አዎ አትውጪ ወቶ የተመለሰ የለም ይሉኝል። ከዛን እንደዛ እያወራን እናቴ ትደውልልኛለች አባቴ ይዜሽ ካልወጣው እያለኝ ነው ስልት በስልክ አባቴ ሰምቶ እኔንም ያልኩሽ እቺ አይደለሽ ጠይቅልኝ ያልሽኝ ስለኝ አዎ ተረጋጋ እኔ ነኝ ያልኩክ እለዋለው ከእናትሽ ጋር ልታጣይኝ ነው ሲለኝ በጣም ተናዶ እያላገጥኩ እራሴን አጠፋለው ብዬ ወደላይ ስሮጥ አቺማ እራስሽን አታጠፊም እኔ አጠፋለው ብሎ ሲታገን ሰዎች ተው ተው ይሉታ ከዛ። ክከሰዎቹ መሀከል ከሀንዱ ጋር በቢላ ሊወጋጉ ሲሉ አባቴ አግቱን ቆርጠው ው ብየ ጨዋለው አይኔን ጨፍኜ ወደዋላ እየተመለስኩ ።እረጅም ነው ግን ፍቺልኝ በእናትሽ
selam betiye endet neshlgn ehenn kayehut tinsh koychalew gn hulem astawsewalew dero yemawkat ke 15amet befit yayehuat cousine timeslegnalech lebsum chamawm yamrbshal mnamn eyalech behlme chamawn timertlgnalch ena erjim boots chama btm yemiyamrh nbr chamaw lay yehone diamond yemeselh ngr or shine yemiyadergu jewelryoch nebrubt kza chamawn eyayew salchersh wefram yeznab jacket ena blue black surim lebshe shed ayew gn ayate bet west yimslegnal
ተባረኪልኝ እህቴ ። አንድ የስራ ባልደረባዬ ናት የሰው ቤተ ገብታ የቤቱ በረንዳ ጫፍ ላይ ቁጭ ብላ ክፉኛ አንገቷን አቀርቅራ ስትቀመጥ እጇ ላይ ቀለበት አለ አጠገቧ ላይ ማንም የለም ። ቤትዬ በእውነቱ አለም የሰው ትዳር አፍርሳ የገባችው ሴት ናት ።
ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም ቴንኪው ተባረኪ
ቤቲዬ ተባረኪልኝ ውዴ ምርጥ ሰው
አማሰግነለሁ ቤት ስለፈታሽልኝ ስፂልይ በፆም ሰአትም ሁሌም ህልም አያለው በእህያወት ምንም ሆኖ አለይም
በናትሽ በትየ ፍትልኝ ቤታችን ኑፁ ዋሃ ገብቶ አሳም ሲዋኝ ነበር እኔ ስጠቅጋው ወደ እባብ ይቀየራል እናቴ አሳ አይደለም እባብ ነው ሲላት አሳነው ትለኛለች በጣም ሲቀርበው ሊነክሰኝ አፉ ከፈተ እናብ ነው ምን ይሁን
Selam beti. Ebakshi tlant belekekshiw video comment lay askemchelshi neber hlmen. Btnegrign Des ylegnal 🙏🙏🙏
እዴት አደርሽ ቤትዬ ህልም ልገርሽ ትንሽዬ በጣም ትንሽዬ እባብ ሰው ይሰጠኛል የሆነ ቦታ አድርሺ ብሎ ትንሹን እባብ ከኔ ጋር እርጅም መንገድ ይሄዳል አብሮኝ በወገቤ ላይ አስሬው በጨርቅ እዳይሞት በጣም ተጠንቅቃ እያየውት ከዛ ያን እባብ የዘንዶ ግልገል ነው ለዘር የሚፈልግ በለውኛል እሱን ካልመለስኩ ልጄ እደማይሰጡኝ ነግረውኛል ከዛ ደመድረስ ትንሽ ሲቀረኝ በርጋ ስደር ትንሹ እባብ ይውድቅብኛ መልሼ ይዘዋለው ሰዎች ይሰበሰባሉ ተመልሶ ይወድቃል እይዘዋለው ለመያዝ በምክር ግዜ እራሱን ሰለተጫንኩት ሞተ መጣም ነው ያለቀስኩት እባቡን ካልመለሽ ልጅሽን አልሰጥሽም ብለኝ ነበር ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ሰዎች ሁሉ ጥለውኝ ሄዱ ከዛ የሆነ ሰው መቶ ተነሽ መታውቅያ አምጭ ብሎ ሲያመናጭቀኝ ባነንኩ ምን ይሆን አመሰግንሃለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ
ሰላም እባክሽ ይሄን ፍቺልኝ
ከሰው አጥር ስር እንደ ጉድጓድ የተጫረ ስር ወንድ እና ሴት ነጭ እርግቦች ወሰድኩ ከዛ በቀኝ እጄ ሴቷ በግራ እጄ ወንዱ ነበረ ትንሽ ቆይቼ ዝቅ ስል ሁለቱም ወደ ጥቁር ተለወጡ ከዛ ወንዱ ከ እጄ አምልጦ ከዛ በሴቷ እርግብ ለመያዝ ስሞክር እሷም አመለጠችኝ ሁለቱም ከፍ ብለው በረሩ ምንድነው ?
ማየትሽን በላይክ ግለጪልኝ መመለስ ከቻልሽ በዚህም ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል
አንደኛ ህልሜ እንደሚፈታ እርገጠኛ ነኝ ሰላም ሁኚልኝ
ሰላም በህልሜ የቃል ኪዳን ለበት እና የጋብቻ ቀበት አረጌ ግን ሁለቱም ሰፍቶኛል ግን ወደበተክርስታ ላስባርከው ሄድኩኝ
ቤት ሰለምሽ ይብዘ እህቴ አድስ ቤት ምንድነው
ሁለቴ አይቻለው በጣም ትልቅ ትልቅ ቤት ታስርቶ እያለቃ ነው አያለው ምንድነው በስደት ቆይቻለው
ሀጋሬ ማግበት ፈልጋለሁ