ኘሮግራሙላይ ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ።ዬናስ ደነገጠ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  3 месяца назад +394

    ሰብስክራይብ በማረግ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ እንወዳችዋለን።

    • @Abay-p7i
      @Abay-p7i 3 месяца назад +4

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Ioza2127fk
      @Ioza2127fk 3 месяца назад +4

      አረ በእግዚአብሔር ስም የጥፍሩ ነገር እባክሽ እንደዛ አታድርጊ ከስይጣን ምኑን ተለይሽ😢😢🤦🙄

    • @Xsyun
      @Xsyun 3 месяца назад

      ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 3 месяца назад +73

    ወላህይ ስታምሩ ሁሌም ሳቁልን ብሌን ግን ትለያለች ፍልቅልቅ ያለች ልጂናት። በምቀጠለው ዮኒና ሪችን እንጠብቀለን የምትሉ ላይክ አሳዩኝ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 месяца назад +303

    ዮኒ እና ሪችን አላህ ያጣምርልን የምትመኙ ላይክ አርጉ ❤

    • @G78fHig
      @G78fHig 3 месяца назад +1

      👍👍👍👍👍

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 3 месяца назад +1

      👏👏👏👏👏

    • @ZeenathAlain
      @ZeenathAlain 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeenathAlain
      @ZeenathAlain 3 месяца назад +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sihu-h9q
    @Sihu-h9q 3 месяца назад +39

    ይሄ ሁሉ የዮኒ ውጤት ነው ዮኒ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርታ ጠንክር🥰
    ሮቢ እና ብሌኔ እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @senaitmk1231
    @senaitmk1231 3 месяца назад +48

    ሮቤል የብረት መዝጊያ የሚባል አይነት ባል ነህ ቆፍጣናነትህ ብዙ ወጣ ያለ ነገር የማይመችህ ከሁሉም በላይ በሁሉም ነገር ፈጣሪህን አመስጋኝነትን በጣም ነዉ የምወድልህ ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 месяца назад +273

    ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ

    • @HaytHy-u1w
      @HaytHy-u1w 3 месяца назад +1

      ❤ትክክል

    • @kokeabayen9855
      @kokeabayen9855 3 месяца назад +3

      በትክክል❤

    • @asteraster3940
      @asteraster3940 3 месяца назад

      Tekkkl❤

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 3 месяца назад +10

      ልቤ አዝኖ ነበር ግን የጠገነኝ ያበረታኝ ኮሜት አመሰግናለሁ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 3 месяца назад

      በጣም❤❤❤

  • @Zad-y6g
    @Zad-y6g 3 месяца назад +15

    ዮኒ ይህንን ኮሜንት በተለየ እንድታየው እፈልጋለሁ ይህ ሁሉ የአንተ መልካም ውጤት ነው ነገር ግን የሪችን ፍቅር ጥያቄ ተቀበላት ትክስሀለች 100%

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 3 месяца назад +127

    ዮናሰ ይሄ ሁሉ የአተ ውጤት ነው

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 3 месяца назад +8

    በመጀመሪያ ለዚህ ክብር ያበቃችሁን ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን በመቀጠል ዮኒዬ ለሮቢ እና ለብሌን የከፈልከውን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ የአንተንም ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃን ተባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 3 месяца назад +14

    ዮንዬዬዬ በጣም ነዉ ምውድክ ብዙ ደክሜክ ግን መጨረሻ አሳማረክ የአንተም ህይወት እንድ በደስተ የተሞለ ይሁን ሮቤ እንኳን ደስ አልክ የኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤ምስክን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 3 месяца назад +81

    በሀዘናችሁ አዝኛለሁ አሁን ደግሞ በደስታችሁ ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ሁሌም በፍቅር ኑሩ 🎉❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 месяца назад +348

    ማነው በደስታቸው የተደሰተ በነ ሮቤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 3 месяца назад +48

    ❤❤የዚህ ልጅ ፍቅር ይለያል መጨራሻችሁን አላህ ያሳምረው❤❤❤

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 3 месяца назад +16

    በዚሁ አጋጣሚ ልናገር የምፈልገው ቢኖር ረች እና ዮናስ በናታችሁ ቀን አጥፍጁ ዮናስ ሌላሰው ካፈቀረች እንዳይቆጨህ አስብበት ምርጥ ልጅ ናት ዎንዶች የምያፈቅሯቹን ትታችሁ ኡአምታፈቅሩትን ትፈልጋላችሁ

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 3 месяца назад +21

    ሪጋ ብይ ብልኒ የምትሉዋት በቃ ተፋጥሪዋ እንደዚህ ናት ቀቤጥ❤❤❤ ምንም ማርጌ አትችልም ፣ይመቻት በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤ሮብ❤❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 месяца назад

      AYGERMUMU.ENDFLGCH.THUN.TKUKL.BLASEL

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 3 месяца назад +70

    እንኳን ደስ አላችሁ ዮናስ ባለሳምንት መሆን አለበት ከሪች ጋር

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 месяца назад +72

    ርች ዝምተኛ ናት የኔ ሚስኪን አይዞሽ አችና የወኒ አድ ቀን እደዚህ ሰርፕራይዝ እደምታረጉን እርግጠኛ ነኝ በተስፋ እንጠብቃለን ርች እና የወኒ 💍💍💍💍💍💍💍💍 በቅርብ ቀን

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy 3 месяца назад +22

    በሀዘናችሁ በጣም አዝኛለሁ አሁን ደግሞ በደስታችሁ ደስስስስስስስስ ❤❤❤❤❤❤❤ብላኛል እግዛቢሄር ይመስገን በፍቅር ያንራቹ

  • @BetyBety-xh3zd
    @BetyBety-xh3zd 3 месяца назад +17

    ማርያምን የሪቾ እርጋታ እንዴት ደስ እንደሚል ዮኒ እሪችን በደንብ ያዛት ❤❤❤❤❤የኔ ደርባባ ሴት😊

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 3 месяца назад +6

    የፊኛው ከለር እንዴት የምራል ዝግጅቱ ሁሉ በጣም ያምራል ይመቻችሁ።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 3 месяца назад +15

    ምርጥ ጓደኛህ ዮኒ ጥሩ ነገር ይግጠምህ በእውነት።

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 3 месяца назад +103

    ዮኒ የሪችን ፍቅር ጥያቄ ስትቀበል ትልቅ ደስታችን እንደሚሆን ነው ። ❤️❤️❤️

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7ob 3 месяца назад +42

    ዬኒ እባክህ ሪችንአግባት በጣም ቆንጆ የሚገርም ስነስርአት ያላት ልጅ ትመስላለች

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 3 месяца назад +23

    ማነው እደኔ የሠው ደስታ ሚያስደስተው❤❤

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 3 месяца назад +8

    ዋዉ ኮመንት አብበሻል ማለት ፀጉርሽ እንደዚህ ነዉ የሚያምረዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ የሚባለዉ እንደዚህ ነዉ ያንን ሃዘናችሁን አሳልፎ እንኳን ለዚህ ቀን ፈጣሪ አበቃችሁ የዩኒ ልፍት ከንቱ ሆኖም አልቀረም።❤

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 3 месяца назад +17

    ዮኒየ ደስ እሚል ቀን ነው የዮኒና የሪችም በቅርቡ እንዲህ ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤congrats ሮቤላ ኡንኳን ደ አላቹህ እንወዳችሀለን

  • @bizu927
    @bizu927 3 месяца назад +75

    ማነው ይሄን ቀን ሲጠብቅ የነበረው
    ሮባ እንኳን ለዚህ አበቃህ❤🎉🎉

    • @FfYy-fh4ms
      @FfYy-fh4ms 3 месяца назад

      እኔ የኔዋ አለሽ😂😂

    • @bizu927
      @bizu927 3 месяца назад

      @@FfYy-fh4ms አለሁ ማነሺ😎😂💓

    • @FfYy-fh4ms
      @FfYy-fh4ms 3 месяца назад

      @@bizu927 ጎረቤትሽ y 😂

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 3 месяца назад

      አግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🏽ባለከስንበት ፋታ ደስታ ሆናል 😂

    • @bizu927
      @bizu927 3 месяца назад

      @@FfYy-fh4ms የቻለ ነሺ❤

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 3 месяца назад +13

    ዮዮኒና የሪችም ይቀጥል ሪችየ የተረጋጋች ነች ጥሩ ካፕል ትሆናላቹህ ዮኒ አፍጥነው ለዮኒ አንተ ብቻ አይደለህም እምታመሰግነው ሁላችንም ነን ለናንተ የከፈለው መስዋእት ትንሽ አይደለም ❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 месяца назад +26

    አይ እሮቢ ያ ሁሉ አልፎ ለዛሬ ቀን መድረስህ በጣም ያስገርማል ሁሉም አልፎ ለዚህ መድረስ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ ህይወታችሁን ይባርክላችሁ ❤

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi 3 месяца назад +17

    ዮኒ እና ሪች አለህ እንደ እንድትሆኑ አላህዬን እለምናለው ሁላቹነም ከልብ ነው የምዳቺው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 3 месяца назад +92

    በስዴት ያላቹህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ አሚን በሉ

  • @magdes6631
    @magdes6631 3 месяца назад +28

    ቀጣይ የይወናሥን እጠብቃለን እደግዚአብሔር ፉቃድ👏👏👏👏

  • @zehara5198
    @zehara5198 3 месяца назад +121

    እህቴ ትንሽ ተረጋጊ ሴት ልጂ ረጋ ስትል የበለጠ ጨዋና ተወዳጂ ትሆናለች ቅብጠትሽን ቀንሽው በጣም ትፍጥኒያለሽ ካጠፋሁ ይቅረታ

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b 3 месяца назад +1

      ባትክክል 👍👍

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ 3 месяца назад +2

      በጣም ርጋታ የሚባልየላትም

    • @HanaAsafa-x2k
      @HanaAsafa-x2k 3 месяца назад

      ትክክልል

    • @RahelGirma-mk7bd
      @RahelGirma-mk7bd 3 месяца назад

      Tikikel enem menkejikejua yanadedegnal set leji erega setel newu yemiyamerebat esu gin betam yasazinal tilobetal fetari yitebekewu

    • @zየበረ
      @zየበረ 3 месяца назад

      ትክክል

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 2 месяца назад +1

    ዮኒ ፍቅረኛ ባይኖረዉ አገባዉ ነበር ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር ስወደዉ❤🎉

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 3 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ሮቤ. ከዛ ሁሉ መከራ ስቃይ. በኋላ. ዛሬ. ደስታህን. ስላየሁኝ. ደስ ብሎኛል. ብሌኔ. መቀልቀልሽንና. መሞላለቅሽን. ከፊት. ቀደም ቀደም ማለትሽን ቀንሺ. ሴት ልጅ. ሰበር ኩሩ. ስትሆን ነው ደሰ የሚለው

  • @ssusu-uf6rn
    @ssusu-uf6rn 3 месяца назад +75

    ቅመሞችየ አብሽሩልኝ ለኛም ይነጋል የበይ ተመልካች ሆን😢😢😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 месяца назад +41

    ይሔን ቀን ስጠብቅ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳራ ይሁን ሮቢ የዘመናችን ምርጥ አፍቃሪ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 месяца назад +8

    ዋዉ እንኳን ደስ አላቹ የዉነት በጣም ደስ ይላል ይኤን ፕሮግራም የምታዩ ሁሉ እንደዚህ አይነት እወነተኛ ፍቅር ይሰጣቹ አሜን በሉ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 3 месяца назад +4

    የወኒዪ ይህ ሁሉ ያንተ ዉጤት ነዉ የኔ ወንድም ያንተንም ደስታ በቅርብ ለማየት ያብቃን❤

  • @FoziSeid-r1t
    @FoziSeid-r1t 3 месяца назад +6

    ዮኒ እና ሪችም ፍቅሯን ተቀብለሀት ለዘ ቀነ ያብቃችሁ❤❤ሮባ እና ብሌን እንዃንደሥ አላችሁ

  • @AgerituSaeed
    @AgerituSaeed 3 месяца назад +23

    ብሌኔ በጣም ቆንጆ ነበርሽ ግን አለባበስሽን አስተካክሊ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 месяца назад +13

    ይህን ቀን ነበር ስጠብቅ የነበር እሮቤል እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚአስደስተው እደኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад +6

    ዮኑየ ይሄ የአንተ ውጤት ነው ማነውእደኔ እሮቤ ደስ ያለው እና ብልንዬ እንድህ ነው የምያምርብሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 3 месяца назад +3

    ዮኒ የኔ ምርጥ ወድም ሰወድክ አንተም ከእርቺ ጋር እንዲ የምቶኑበት ቀን ፈጣሪ ያቅርበው የሰው ደሰታ የማሰደሰትክ ወድሜ እመብርሀን ትባርክ

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 3 месяца назад +2

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ መጨራችሁን ያሳምረዉ ቀጣይ የየወኒንና የሪችን እንጠብቃለን የወኒ አስብበት ድረብብ ያለች ልጅ ናት

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 3 месяца назад +33

    ሮቤል እና ብሌን እንኳን ደስ አለቹው

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 3 месяца назад +24

    ትደርቸሁ የሰራ እና አብርሃም አረግላቹ🎉❤ እንካን ለሊቃ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰቹ

  • @Zaynabll-uz3np
    @Zaynabll-uz3np 3 месяца назад +10

    እሮቤ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒ ምርጥ ሰዉ የሰዉ ደስታ ሚያስደስትሕ ያንተንም በቅርብ ቀን ኢሻአላሕ ንጠብቃለን

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 3 месяца назад +2

    ዮንዬ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርክ ፈጣሪ ደሞ ያንተንም ምኞት አሳክቶ ያሳየኝ የኔ የዋህ ምርጥ ጎደኛ ነህ አንተ❤❤❤❤❤

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 3 месяца назад +1

    በእናንተ ደስታ ደስስስ ብሎኛል ❤ ለፍሬ ያብቃችሁ ዮኒ ግን ሪችን የመሰለች እርጋታ ውበት እሷን ብታጣ ትቆጫለህ አታርፍድ!!!

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 месяца назад +16

    እግዚያብሄር ይመስገን ያሁኑ ነገር አልፎ ለዛሬዋ ቀን ሥለደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 3 месяца назад +79

    ጅግና ከም ዝፍከርካያ ናትካ ገርካያ ወዲ ትግራይ ❤❤❤

  • @ritahailu9143
    @ritahailu9143 3 месяца назад +21

    ብሌን ግን ትንሽ ረጋ በይ ድምፅሽ በጣም ይዋጋል እርጋታ ደግሞ ለሴት ልጅ ጥሩ ነዉ ባልሽን አታሣቂዉ ወድሻለዉ እኮ ግን ጭንቅ ይላል ጩኸትሽ

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t 3 месяца назад

      ትክክል

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 3 месяца назад

      ተፈጥሮ መሰለነኝ ተዋት ፈታ ታርገን በስደት ላለነው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል በጣም እጅግ በጣም ይገባችኋል ሮቤል እና ብሌን ሰርጋችሁ ትዳራችሁን የአብርሐም እና የሣራ ያርግላችሁ ሰርጋችሁን ለማየት ደግሞ ያብቃን ደስታችሁ ደስታችን ነው።

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 месяца назад +30

    ክንደይ ማዓልቲ ኣማርኛ ክፅሕፍ ዋ ለመዓንትስ ናብ ትግ,,, ንምኩሮካብ ዝኩላይ በክያት ናብ ደሰታ 🎉እንኳዓ ተቀየረልኻ ዋዉዉዉ🎉🎉

    • @ፈቃርእዩልበይ-ፈ1ወ
      @ፈቃርእዩልበይ-ፈ1ወ 3 месяца назад

      ፅቡቅ ገበርኺ ጋለይ ርግዕ ዶሞ በልለይ ንብልየን 😅😂🎉❤❤

    • @ጓልተዋህዶ
      @ጓልተዋህዶ 3 месяца назад +3

      እኮ ሓቅኺ ጓለይ ብኣማርኛ ተነፊሕና ነይርና ንእሽተይ ክንትንፍስ😂😂😂

    • @MeriGeber
      @MeriGeber 3 месяца назад +2

      ዋይ በይነይ መሲልኒ ነይሩ ዝካታተሎም ደቂ ዓደይ እወን አለክናኒ ዲክን ተመስገን❤😂😂

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 месяца назад

      @@ጓልተዋህዶ ኧረ ኣነስ በሰሩ ብትግረኛ ምፀሓፍ ካብ ዝገደፎ በዙሑ ገይረ😁

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 3 месяца назад +2

      @@MeriGeber ዋይ ኣነ 5 ዓመተይ ገይረ በእዉነት ትግረኛ ዝበሃል ደረጋ ረኤ ኣይፈለጥን🥺ናብ ልበይ ደኣ ይመለሰኒ እንበር

  • @MeseretEshetu-c7g
    @MeseretEshetu-c7g 3 месяца назад +23

    ብሌንን እደኔ የሚዉዳት ላይክ እኳን ደስአላቺሁ❤❤🎉🎉

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 3 месяца назад +10

    ዮዮኒና የሪችም ይቀጥል ሪችየ የተረጋጋች ነች ጥሩ ካፕል ትሆናላቹህ ዮኒ አፍጥነው ❤❤❤❤❤

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 3 месяца назад +10

    ኸረ የወኒእና ሪችን ቢጣመሩ እደኔ ደስህ የሚለው❤በላይክ ያሳየኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ይመስገን ያሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ ላደረሳችሁ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 месяца назад +1

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ በመቀጠል ሪች የኔ ደርባባ በጣም ነው አለባበስሽ ሁሉያማረብሽ ብሌኗ በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 месяца назад +29

    ኣታ ጅግና ትዕግስተኛ እንካዕ ደስ በለካ ሮቤለይ ሕጋዊ ግበርዎ ሕጊ እግዚአብሔር ማለተይ እየ ሓዳርኩም ክባረክ

    • @ጓልተዋህዶ
      @ጓልተዋህዶ 3 месяца назад +3

      ትኽክል❤

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 3 месяца назад

      ከም ዝፈከሪ ብተግባሪ አሪኡና ደስ በሃሊ

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 3 месяца назад +1

      @@GuU-n4b ብሓቂ ደስ ይብል ፍቅሪ ሓያልዩ ከም ሞት ምሳአቶምየ ተሳቅየ ነይረ 😢ምስ ተፍቅሮ ምንባር ከአ ዓብዪ ጸጋ ዩ💗💖

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 3 месяца назад

      @@Channel-qe9mn አነስ እትበኪ ምስኡ ይበኪ እንትስሕቅ ምስኡ ይሰሕቅ ተሳቅየ ነረ ፈቅሪ ከባድ እዩ

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 3 месяца назад

      @@GuU-n4b ናይ እግዚአብሔር ድንቂ እዩ ብሓቂ ተስፋ አብ ልቆረጽክሉ በቃ ምስ በልኩ ዓብዪ ብስራት አርእዩና ዝሰአኖ ዘየለ ሙሉእ ሓጎስ ይግበረሎም 💙

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms 3 месяца назад +9

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሀዘናችሁ አዝኜ በደስታችሁም ተደስቻለሁ ገና ሳየዉ የሮቢ እና የብሌን እንደሚሆን ገምቼ ነበር ስደተኛዋ እህታችሁ ደስታዬ ወደር የለዉም

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 3 месяца назад +16

    ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል ዩኒ እሪችን ተቀበላት

  • @Aklilu-n2f
    @Aklilu-n2f 3 месяца назад +1

    የ ዮን ልፋት ዉጤት ነው.... ዮን ክብር ይገበዋል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 месяца назад +2

    ሮቤልዬ እንኳን ደስ ደስ ደስ አለህ እንደያዘ ስትሰቃይ አብረን አልቅሰን ነበር ይሄንን ስናይ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 3 месяца назад +13

    ወላሂ ሮቤል እድለኛ ነህ እዴ የወናስ ወድም ጓደኛ ስላለህ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤

  • @WhgddEggfds
    @WhgddEggfds 3 месяца назад +78

    ማነውእደኔ እሮቤነውብሎየገመተው በላይክ አሳዩኝ❤

  • @TiggestA
    @TiggestA 3 месяца назад +21

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️የኔ ዉዶች enikuwani ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝💝💝❤️

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 3 месяца назад +2

    ሪችየ የኔ ደርባባ በጣም ቆንጆ ነሽ ዮኒ እንዳትሸወድ እንዳትቀደም አይንህን ግለጥ

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 3 месяца назад +2

    እንደ እኔ ደስ ያለው መልካም የዕጮኝናት ዘመን ፡፡ራሔል አድናቅሽ ነኝ የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ መልክሽ ውብ አርጎ ሰቶሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 3 месяца назад +23

    አታልቅስ እደ ጠከር በል የምትሉ ግጩት በተረፈ እወዳቹካለሁ❤❤

  • @kasdesa3634
    @kasdesa3634 3 месяца назад +7

    እሮቤሌ ማሀሌት እንኳንደስአላችዉ የዉኒ አትም ልፋትህን እግዚአብሔር ስለቆጠረልህ የወድምህን ደስታስላነህ እኳንደስአለህ አንተ ለሮቤሌ ከወድምበላይነህ ለአተቋቋየለኝም ወድማለም።

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад +36

    እሮቤ እኳን ደስ አለህ ይሄድል ለሌላ ሁኖ ነበር ይብላኝ ለኛለመዳም ቅመሞች አጣምረናል🙏👏💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @halima7993
    @halima7993 3 месяца назад +1

    መሸአላህ ተበረከ አላህ ያደም እና የሀዋ ያረገላቺሁ በጣም እወዳቺኋለሁ የኔ ቅብጥ

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 3 месяца назад +1

    በታምምም ደስ ይላል በስተ መጨረሳው ለዮናስ ክብር ይገባሃል ባተ ነው እዚህ የደረሱት እና ምሌን እና ሮቤል እካን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 3 месяца назад +20

    ሮቢየ የእናተ ከዚህ ከደረሣቸሁ እኔም ተሠፋ አልቆረጥም እግዚአብሔር ያዘጋጀልኘ አለ ብየ እየጠበቅሁ ነዉ ተመሠገን ደሠ ነዉ ያለኘ በእዉነት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 месяца назад +8

    እልልልልልልልልል
    ሮቤል እና ብሌን እንኳን ደስ አላቸው
    በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 3 месяца назад +15

    Bagaa gammaadan horaa bulaa ❤❤❤🎉jaalalii keessaan kunii qinnaati qabaa

  • @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
    @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 3 месяца назад +1

    ወይኔ ደስ ሲል እንኳን ደስስስስስ አላቹሁ እሮቢና ማሂዬ ሽሽሽ አመት ኑሩልኝ በጣም ነው እምወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FaxanayakobeYakob
    @FaxanayakobeYakob 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሁ እንኩዋንም ለዚህ አበቃችሁ እኔም ደስ ብሎኛል የሚትሉት like አርጎ ❤❤❤❤

  • @salmamo685
    @salmamo685 3 месяца назад +4

    ዋውው ውውውውውው ደስስስስስስስስስይላል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅በጣምያምራል ፈጣሪያማርያርግላችሆ ዘመናችን.ይስመርላችሆ ደግሟየነሪችንደስታያሳየን መልካምደስታ❤❤❤❤❤

  • @hewete8
    @hewete8 3 месяца назад +9

    እሮቤል ወድሜ እንኳን ለዝች ቀን አደረሰክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን ❤❤❤❤❤

  • @emebetworku5840
    @emebetworku5840 3 месяца назад +9

    ቅድስት ድንግል ማርያም በማህላችሁ ትሁን ይሁን ብዙ ዋጋ ከፍላችኋል መልካም ጋብቻ

  • @Taibh-cs6ln
    @Taibh-cs6ln 3 месяца назад +6

    አራ ሴቶችዬ አለባበሳችሁን አስትካክሉ ሴት ልጅ የሚያምርባት ረጅም ቀሚስ ስትለብስ ነው ሰውን ባፈሩ ፈጣሪን ፍሩ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 3 месяца назад +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰህ በጣም ደሰ ይላል ሮቤል እንኳን ደሰ አለህ ታናሽ ወንድሜ ደሰታህን ሰላየሁ በጣም ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 3 месяца назад +5

    እንካን ደስ ይላችው ዬነስ እሄሁሉ ውጢት ይንተነው እግዝይቢሒራ አምላክ ፍቅራችውን ይብዛላችው ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 месяца назад +7

    በጣም ደስ የሚል ቀን ዮኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ይህ ነው ጓደኛ🎉

  • @FatumaMude
    @FatumaMude 3 месяца назад +13

    ወለሂ. ርች. እነ. ዮን. ስየምሩሁ. እነሱም. እድ. እሁኑ. የምትሉ❤❤❤❤❤

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 3 месяца назад +1

      በጣም

    • @AdemGetachew-el2yi
      @AdemGetachew-el2yi 3 месяца назад +1

      በጣም ማርያምን በዛላይ ስርአቷዋ ይለያል በተለይ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 месяца назад +1

    አንካን ደስ አልቹ ደስ ብሎኛል ምርመን ማነው አንድነ ደስ ይለው ብለኔ አና አርበል አንካን ደስ አልቹ የኔ ውቦች የውነት ፍክር ምችርሻው ድሀ ነው አግዛብሔር ይምስገን ከዛ ሁሉ ፍተና አውጥቶ ለዚ ይብክችቅ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️አውድችክለው ♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋💋

  • @حياهحق
    @حياهحق 3 месяца назад +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ዮኒና ሪችም በዛው ቀጥሉበት

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 3 месяца назад +12

    ደስ ስትሉ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 3 месяца назад +14

    የምር እኔ ራሱ እየ ሳኩ ነው ወይ ሮቤል 🤣🤣 ደስ ዕላል እዉነት ❤️🥰

  • @فاطمةاا-ف3ف
    @فاطمةاا-ف3ف 3 месяца назад +16

    አላህ ከእናተጋር ይሁን ዋው ዋው👍👍_

  • @SuniisOp
    @SuniisOp 3 месяца назад +1

    ወይኔ ይሪች ብስለት እግዝብሔር መጨረሻሽን ያሳምርው በጣም ብልህ ልጅ ነች እግዚያብሔርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 3 месяца назад

    እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ሮቤል ጥሩ ባል እውነተኛ አፍቃሪ ነው ታድለሻል እንደ እግዚአብሔር ቃል አንተም ፍቅርህ ሳይቀንስ አንችም አክብረሽና ታዘሽ በፀጋው ያኑራችሁ አምላካችሁን ግን በጭራሽ እንዳትዘነጉ

  • @እሙአብዱረህማንኢንሸአሏህ

    የሪች እርጋታ ጉሩም ነው የኔ ደርባባ ሮቤል ብለኔ እኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 3 месяца назад +14

    የዮናስ ዲካም ፊሬ አፈራ ማሻአላህ ዮወናስ መብሩክ እኳንደስአለህ የውናስ
    ወዲሜ የወናስ እኔ እዴእህትህት ልምከርህ ወዲምአለም በእግሩ የመጣልህን እርዚቅ አታሳልፍ ወላሂ ወዲምአለም ንየዚች የልጂ ቅስምተሰብሮ አዲ እርምጃ ወዴፊትተራምዴህ ሁለት ወዴህሗላ እዳትመለስ እፈራለሁ ምክንያቱም በእኛ ሀይማኖት እረሱላችን የሴትን ልጂ እባ ተጠቀቅዋት የሴትንልጂ ዱአ ተጠቀቅዋትብለዋል የኔ ወዲም እመነኝ ይችንልጂ ተቀበላት ታተርፍበታለህእጂ አታከስርበትም ዴሞኮ የሆነች የተርጋጋች ከበዲባዳ እጂራያላት ቆጆናት ወዲምአለም እዳትሳሳት ❤❤❤

    • @አልሀምዱሊሏህ1996
      @አልሀምዱሊሏህ1996 3 месяца назад

      ❤❤❤ትክክል

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 3 месяца назад

      Tekikil bishali ehita kasuwa yatshala katam atamtam asibibte yone❤❤❤❤❤

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 3 месяца назад +1

      በትክክል ደርባባና የተረጋጋች ሴትናት እሪች ትግስት ያስደስታ የወኒ አስብበት

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 3 месяца назад +3

    አሁን የዮኒና የሪችን ደስታ ነው የምንፈልገው የምትሉት ላይክ ተጨኑ

  • @drr8432
    @drr8432 3 месяца назад +1

    ዮናስ ይሄ ሁሉ ያአተ ዉጤተ ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አላችው ዮኔ ትለያለክ የእውነት ጔደኝነትን አሳየህን❤❤❤❤