ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ። ሰለሞን እናቴን አስለቀሳት... ድንገት ቤታችን መጣ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ። ሰለሞን እናቴን አስለቀሳት... ድንገት ቤታችን መጣ።

Комментарии • 4,7 тыс.

  • @እሩታአብርሽ
    @እሩታአብርሽ 2 месяца назад +332

    መኪና ያስፋልገዎል ለዚህ ጀግና በሉ ላይክ አርጉ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад +244

    የዜህ አለም ህዝብ ሁሉ እንደዚህጋዜጠኛ ቢሆን የምትመኙ ሁሉ በላይክ አሳዩኝ እንፀልይ እግዚሐብሄር ፍቅር እንዲሰጠን

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 2 месяца назад +3

      አቶ ሰለሞን እደዚህሁነህ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን!የንስር አይን እውነትም ንሥር መልካሙን ሁሉ ያድርግልን አሜን !!!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 месяца назад +741

    የንስር አይን የሄ ራሱ ያስበታል የምትሉት እውነት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ አቶ ሰሎሞን ❤❤

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 2 месяца назад +2

      Gift for him new car 🚗 this is nothing this young man

    • @yohannesafework2538
      @yohannesafework2538 2 месяца назад +1

      Ato solomon enkuwan fetari dereselih betam azigne enkilf new yatahut besew hager gazetegnawim kene betesebih fetari yitebikih gobez neh esu yirdah yiketwlih yenatih tselot betena yanurih zare etwgnalehu ye ligun neger adera tebikuwat tadagi nech

    • @HanifranceTube
      @HanifranceTube 2 месяца назад +1

      የኔ መልካም ስወድህ❤❤❤❤❤❤

    • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
      @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 месяца назад

      Yes ​@@hawaabagaaz7552

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 2 месяца назад +2

      ምንም እማንስ ነገር የለም ወላሂ የዚህን ሰውዬ ደስታ ማዬቱ ራሱ ከስጦታበላይነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 2 месяца назад +29

    እኔ ለዚህ ጅግና ጋዜጠኛ ወድማችን ቃላት አጣው ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚ አበቃክ❤❤❤

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 месяца назад +366

    ማዘርዬ ለአቶ ሰለሞን ያንን የባለፈውን የእራስ ቅቤ አምተው ይቀቡልን እራስ ይበል ልቡ 😢

  • @mekdelawitwu3vo
    @mekdelawitwu3vo 2 месяца назад +418

    በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አቶ ሰለሞን እንደዚህ በማየታችን አሁን ደግሞ የንስር አይን ሰርግ ያሳየን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @kedje-nt3ui
      @kedje-nt3ui 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤በጣምአመሰግናለሁአቶሰለሞጀግናውንምእስከናቱእስከፍቅረኛው❤❤❤❤ያቆየውየኔጀግናወዲም❤❤❤❤

    • @tirunegatu
      @tirunegatu 2 месяца назад +2

      ሰርግ ይቅረበት ጠላቶቹ ለማትቃት ይመቻቸዋል ይቅር

    • @bahiruagodanakondale2599
      @bahiruagodanakondale2599 2 месяца назад

      @@mekdelawitwu3vo ሰርጉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የኛ ሳይሆን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @SenkeneshGerma
      @SenkeneshGerma 2 месяца назад

      በጣም ደስ ይላል

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 месяца назад +493

    አቶ ሰለሞንም እንደዚህ ሆነዉ በማየታችን ቃላት የለኝም አልሃምዱሊላህ

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 2 месяца назад +2

      ለአላህምን. ይሳነዋል አላሃምዱሊላህ. የሰዉልጅክፋት እናጥመት. አጅብነዉ. ወድምእና ባለቤትተብየዋ. እራስወዳድአላህ. የስራቸዉንዋጋ. ይክፈላቸዉ.

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 2 месяца назад +3

      ጋዘጠኛው እራስህንቅ አደራ

    • @ZamZam-iq5rp
      @ZamZam-iq5rp 2 месяца назад +2

      አቶሰለምንእንደዚህሆነውበማየታችንቃላትየለኛምአልሃምዱሊላህ🎉❤❤❤

    • @MariaEl-xh8dj
      @MariaEl-xh8dj 2 месяца назад

      C❤​@@ZamZam-iq5rp

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 2 месяца назад +30

    አንተ ደግ ልጅ እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርክህ የአቶ ሰለሞንን ነገር ባየሁ ቁጥር በእንባ ነዉ ዘርህ ይባረክ!

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 2 месяца назад +138

    ሁለቱንም ሊጎዳቸው የፈለገ ጠላት ስላፈረ ደስስስስስስስስ ብሎኛል እንደኔ ደሰሰሰ ያለው በላይክ ግለፁልኝ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 месяца назад +462

    ማን ነው የነስር አይን ድኖ ለአቶ ሰለሞን ሰበብ ሁኖ ሂወቱ እዳምር በማድረግጉ ደስስስስ ያለው👍👍👍👍👍
    ሁሉም በሂደት ይሳካል ዋናው ጤና ብቻ ነው👍👍👍

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 месяца назад +2

      እኔ 100%❤

    • @zemzemberhan9611
      @zemzemberhan9611 2 месяца назад

      @@Selamtube-t2r

    • @lizatolesa4837
      @lizatolesa4837 2 месяца назад +1

      Miriqaatihiin teqebelii abatee

    • @muluyihdego239
      @muluyihdego239 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ustasarewda-tu1gi
      @ustasarewda-tu1gi 2 месяца назад

      አቶ ሰሎሞን እኳን አላህ ለዚህ አበቃህ 🎉ደስ ብሎኛል 🎉ንብረትህ በሙሉ አለህ ይመልስልህ ያኔ ለወንድምህ ለንስር ዓን ጋዜጤኛ መኪና ይገባውል ከይቅርታ ጋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 2 месяца назад +93

    አቶ ሰሎሞንን በዚህ ደረጃ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ለብዙ ሰዎች ድረስ

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 2 месяца назад +16

    አቶ ሰለሞን በዚህ መልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል እንኳን መዳኒአለም ማረህ አቶ ሰለሞን ደስ ብሎኛል የንስር አይን አንተ የኛ ጀግና ነህ በርታልን እነዚያ ዶ/ር የነበረችውን ልጅ ያፈዘዙት ቤት ስትሄድ አደራ እራስህን ጠብቅህ አደራ እባክህ የጀራእናታቸውና ባል ተብየው ልጅቷን አፍዘዋት ስለሆነ አደራ እራስህን ጠብቅልን ከእ/ር በታች

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +67

    የሰለሞን ቆሞ መሄድ በጣም አሰደሰቶኛል ደግሞም ወጣት ነዉ አቶ ሰለሞን እድሜና ጤና ይሰጦት ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ ተሳክቶለት አቶ ሰለሞንን ለዚህ አብቅቶል

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ 2 месяца назад +72

    ጋሽ ሰለሞን የደጋጎች ልብ ጥግ የኛ ወንድም ተባረክ ክፉዎችን ያርቅልህ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 месяца назад +68

    ይህን ጀግና ለሰጡን እናት ሲያንሳቸው ነው ተባረክ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 2 месяца назад +20

    ማሻአላህ አሁን የሳቸው ልጅ ብቻ ሳይሆን የደሀ የበሽተኛ የተቸገረው ሰሁሉ ሁሉ ልጅ ሁንዎል ኑርልን ብዙልን አንተና ዘላለም

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 2 месяца назад +260

    እናት ታድለሻል ይህን ጀግና ስለወለደሸ❤❤❤

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Maya-bm6hl
      @Maya-bm6hl 2 месяца назад +1

      💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @EmebetEe
      @EmebetEe 2 месяца назад +8

      ❤❤❤❤❤💌🙏🙏የጀግናዉ እናት ወዳጆች ላይክ አረጉኝ ዛሬ ተሳክቶል አደኛ ኮማች ነኝ እኮ😍😍😍

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 2 месяца назад +49

    የገባቹሃል የዚህ ጀግና ልጅ እናት በመሆኑ ማህጸንዎት ይባረክ እናቴ

  • @LilyAbebe-l8q
    @LilyAbebe-l8q 2 месяца назад +32

    የሚገርም ልጅ ነዉ ገና ብዙ ሠዉ ነፃ እንደሚያወጣ ነዉ ተባረክ

  • @emebetjima9367
    @emebetjima9367 2 месяца назад +28

    አንተ የዘመናችን ምርጥ ስው ለፍትህም ፍጥኖ ድርስሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 месяца назад +76

    አቶ ሰሎሞን እግዚአብሔር እንደገና ፈጠረህ
    የንስር አይን አይን ያድርግህ ተባረክ ደስ ብሎናል አሜን።

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 2 месяца назад +136

    ማን ነው እንደ እኔ አቶ ሰለሞንን እሚወደው ❤❤❤❤❤❤ ድምፁን ስሰማ ደስ ይለኛል

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 2 месяца назад +288

    የኔ ጀግና አንተም ድነህ አቶ ሰለሞንም እንደዚህ ሆነዉ በማየታችን ቃላት የለንም እማየም ጀግና ልጅ ወልደዉ የህዝብ ልጅ በመስጠተወት ሊኮሩ ይገበወታል ❤❤❤❤

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu 2 месяца назад +13

    የነሰር አይን አሁንም እግዚአብሔር ከክፋ ነገር አበዝቶ ይጠብቅህ አንተ የያዝከው ኬዝ ሁሉ ተሳክቶ ስለማይ በጣም ደስ ይላል ተባረክልኝ እናትህን ደግሞ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @abatemamo5575
    @abatemamo5575 2 месяца назад +66

    አቶ ሰለሞን ትያለህ እውነት ይህንን ጀግና የወለደች ናትና ከሱ ይልቅ ለናቱ በመሆኑ ደስ ያለው ❤❤❤ የሚል....

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 2 месяца назад +180

    ጀግና የወለደች እናት ሲያንሳት ነው። እረጅም እድሜ ለናቶዎች አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @MsratMmaa
    @MsratMmaa 2 месяца назад +57

    ፀጋን ልበስ አቶ ሰለሞን ትልቅ ሰው ኖት እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አንተም ተባረክ ጀግናው

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste 2 месяца назад +15

    አቶ ሰሎሞን እግዚአብሔር እንደገና ፈጠረህ መወለድ ቋንቋ ነው እድሜ ከፈ ይበል

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +142

    😍😍😍እናትክን እኔም ላያት ፍልጋለው 😍አንተ የ እናትክ ምርቃት 🤲🏿🤲🏿ያለብክ እኝም ምርቃት 😍🤲🏿እንፍልጋለን የምትሉ 👍🏿👍🏿ግጭ

  • @مدين-ب5ن
    @مدين-ب5ن 2 месяца назад +88

    የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ይሄንን ጀግና ልጅ በመዉለድሽ ብቻ ይገባታል የምትሉ በላይክ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 2 месяца назад

      YKRTA..ANTUNA..ANTA.MLYTALBHU.ANCY.AYBLUM

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 месяца назад

      በጣም ደስ ብሎኛል አቶሰለሞን እንደዚህ ቆሞ በመሄዱ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የንስር አይን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr 2 месяца назад +52

    አቶ ሰለሞን ምን አይነት ስርአት ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን እንኳን አተረፈህ የምር እጅግ ደስ ብሎናል

  • @kenubishbiniyam
    @kenubishbiniyam 2 месяца назад +7

    ልጅ በጣም ነው ያለቀስኩት አቶሰለሞን ባደረገው ንገር በጣም የሜገርም ነገር ነው አንተ ልጅ ተባረክ የሰው ነገር የማትፈልግ መሁንህን አድንቄሀለሁኝ ተብ

  • @MeleseMatebo
    @MeleseMatebo 2 месяца назад +33

    አቶ ሰለሞን የተናገረው ነገረ ትክክል ነው መወለድ ቋንቋ ነው ፡አቦ እድሜ ከፈ ይበል

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 2 месяца назад +115

    የንስር አይን እናት ይሄን የመሰለ ጀግና ብለሃተኛ ጥበበኛ ልጂ ፍጣሪ ስለሰጠወት አምላከወን ያመስግኑ አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ

  • @sablefrew9109
    @sablefrew9109 2 месяца назад +40

    አቶ ሰለሞን ባለ ወርቅ ልብ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ቤትህን በበረከት በደስታ ይሙላው ፀጋውን ያልብስህ...የንስር አይን ወንድማችን እውነቱን ነው ተባረክ እግዚአብሔር ከዚ በላይ የሚጠቀምብህ ሰው ነህና ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ የእውነት መመረጥ ነው ኢሄ...እማዬ እርሶ የሁላችን እናት ኖት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 2 месяца назад +12

    ማዚዬ የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጦት ተባረኩ ይሄን የተባረከ ልጅ ወልደውልናል እሱ ይብዛሎት አቶ ሰለሞን የኔ ጌታ ተባረክ መስመር ይዘሀል ትልቅ ሰው ድሮም ትልቅ ነው ለማዘር ያረከው ስብእናህን ይነግረናል፤ አቶ ዳንኤል የተባረከ ትልቅ ሰው የሱ አይነት ስውኮ ነው የጠፋው ንጹህ ኢትዮጵያዊ አባት ተባረክ ሰው ከርሶ ብዙ ይማራል ልጆቾትን ያባርክሎት የንስር አይን የተባረክ ንጹ ስው መጨረሻህን ያሳምረው

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 2 месяца назад +195

    አንተ ልጅ እውነትም ለ አቶ ሰሎሞን መልአክ ሆንክለት እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ አቶ ሰሎሞንን ፈወሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤

    • @mehretkidane3091
      @mehretkidane3091 2 месяца назад

    • @kadegakado3862
      @kadegakado3862 2 месяца назад

      Thank you so much, bro. God bless you.

    • @kadegakado3862
      @kadegakado3862 2 месяца назад

      Mother Long life❤❤❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 месяца назад

      @@emebettsegaab8582 የእውነት እግዚአብሔር ይባርከው እራሱን ሰጥቶ ለስዎች የሚሆነውን ሳይ ይለይብኛል ለዛውም በዚህ ዘመን። ደግሞ ይሳካለታል በጣም የምገረመውም በዚህ ነው። ቅን ደግ ልጅ ስለሆነ እግዚአብሔርም ያግዘዋል።

  • @Tsehaye-u4s
    @Tsehaye-u4s 2 месяца назад +369

    ለዚህ ጀግና መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 2 месяца назад +45

    እናታችን ማህፀኖት ይባረክ እድሜእና ጤና ይስጦት በእውነቱ ልትኮሩ ይገባል ጀግና ልጅ አሎት አቶ ሰለምን በጣም አዋቂ ሰው ነው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍💛💚❤️💚🤲🤲🤲💋💋💋💋💋💋💋

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 2 месяца назад +9

    አቶ ሰለሞን ትልቅ ሰዉነህ ለጀግናዉ እናት ይገባቸዋል አተምእዲቆመህ አምርብህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤❤

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 2 месяца назад +38

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የወለደች እናት ክብር ይገባቸዋል 💐

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 месяца назад +35

    እኔም አለቀሰኩ ሰጦታውን ሲሰጥ ይህን ውድ ልጅ አገሩንና ሕዝቡን የሚወድ መልካም ኢትዮጵያዊ ለወለደች እናት የበለጠ ይገባታል
    አቶ ሰለሞን በወጣ መድህን አለም ይተካ በጤና በእድሜ በአንድነት በዝምድና እንድትኖሩ ያርጋችሁ

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 2 месяца назад +104

    አቶ ሰለሞን ድንገተኛ ሰላም ወዳ ቤትህ ይግባ ደግሞም የንስር አይን ጨምሮ❤❤❤❤❤

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 2 месяца назад +10

    እውነት ይህን መልካምነትክን አይቶ ይሄንን ጀግና ልጅ የላከልክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤እጅክ ይባረክ አቶ ሰላሞን ❤❤❤❤እናቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 2 месяца назад +35

    አቶ ሰለሞን የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ጤናህ ተመልሶ ስላየንክ ደስ ብሎኛል ንብረት ተመልሶ ለማየት ያብቃን አንተ ጀግና የንስ አይን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @tersite858
    @tersite858 2 месяца назад +59

    አቶ ሰሎሞን አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች ተባረክ ትህትናህ ብቻ ይበቃል ጤናን እና እድሜ ይስጥህ! ዘርህ ይብዛ የረገጥከው መሬት ያየኸው ሰው ሣር ቅጠሉ ኹሉ ዘመድ ይኹንልህ ይታዘዝህ ኹሌም ሳይህ የደስታን እንባ አነባለኹ ደስ ብሎኛል😢😢

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 месяца назад +46

    ገና ገና አቶ ሰለሞን በረከትክ ፅዋህ ሞልቶ ይፈሳል ፣ በጠላቶችህ ፊት ገና ትከብራለህ ትባረካለህ❗ ተባረክ❗

    • @FygGuv
      @FygGuv 2 месяца назад

      አሜንንንንንንን እወነት ነዉ

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 2 месяца назад +7

    አተን የወለደች እናት ከዚም በላይ ይገባቸዋል ጤና እና እድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው አቶ ሰለሞን ድነህ በዚ ሁኔታ ስላየውክ ደስ ብሎኛል የንስር አይን የኔ ጀግና ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 месяца назад +90

    የኔ እናት በጣም ነው የምወዳችሁ ጀግናችን ኑርልን ❤❤❤❤የኔ ወድም ማነው እንደኔ የምትወዱት ጀግናችንን የምትወዱ ላይክ አድርጉ እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗🥰🥰🥰🥰🥰

    • @GenezebSisay
      @GenezebSisay 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 2 месяца назад +126

    ጀግና የነሰር አይን ለዚህ የበቃው አቶ ሰለሞን በፈጣሪ እርዳታ በነሰር አይን እገዛ ነው❤

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 2 месяца назад

      ونعم باالله العلي العظيم
      يا أختي

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 месяца назад +44

    አቶ ሰለሞን በእውነት ልባም ሰው ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም በወጣው ይተካልህ! 😊 የንስር አይን ከእናቱ በላይ የሚወደው ሰው የለም ለዛ ነው ያለቀሰው 😊 የንስርዬ አንተ ጀግና ይገባሃል 😊

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 2 месяца назад +5

    የዚህ ጀግና እናት ይገባቸዋ የኔ እኔ እናት አቶ ሰለሞን እንደዚህ ሆነህ በማየቴ ደስታየ ልክ የለውም የንስር አይን ተባረክ የኔ አበሳ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dehabmohammed7308
    @dehabmohammed7308 2 месяца назад +29

    መዋለድ ቋንቋ ነው እውነት ነው አቶ ሰለሞን ጥሩ ወንድም አግኝተሃል ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለክ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 месяца назад +84

    እሰይ እልልልል ንስራችን ይገባሃል አቶ ሰለሞን መልካም ሰው ነህ እኔ የሚገርመኝ የመዳኑ ፍጥነት ምን ጉድ ነው ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እማዬ እንኳን ደህና መጡለት እኛም ለመጠየቅ እየዳዳን ነበር ደህንነትዎትን መጠየቅ እንፈልጋለን ሁላችሁም ደስታ ይገባችኋል እኛ በፍቅራችሁ ተጠምቀናል ለሰርጉ ያብቃዎት እስኪ ደስታችንን እንግለፅላቸው ዛሬ ምርጥ እንግዶች ናቸው ያሉት ላይክ ይደሰግ ❤

  • @asefuwondemagen6066
    @asefuwondemagen6066 2 месяца назад +27

    አንተ የወለደች እናት የተለየች ነች!!!መንታ ሆነህ በተወለድክ ቃላቶች የሉኝም❤❤❤

  • @gksvyosb7235
    @gksvyosb7235 2 месяца назад +5

    በማርያም ሰለሞንን ማግኝት. እፈልጋለው. በምንም. አቱስዱት ለቃጥላ. ማርያም. ተስያለው. ሀገር. ገብቼ. ስለቴን ማስገባት. እፈልጋለው. ለም ብዙሀን ለወላዲተ አምላክ እሱን. ላቂመችልኝ ልእልት. በህይወቴ. እደዚ. ስው. ያስለቀስኝ. ያስጨነቀኝ. መከራ. የለም. ተባበረኝ. ጀግናው. ላንተ. ቃላት. የለኝም. ጊዜ. ይክፈልህ. ያገልግሎት. ዘመንህ. ሁል ይባረክ. ወንድሜ. መከታ. ነህ❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 2 месяца назад +153

    እኔ አለቀስኩ ቀድሜ አላህ እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁም ኡፍ የነስርየ አቶ ሰለሞን እደዚህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @Neima703
      @Neima703 2 месяца назад +4

      እኔም ወላሂ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +4

      አልሀምዱልላ ሱመ አልሀምዱልላ ሁላቸውንም አላህ ሂድሀ ይስጣቸው ዱአ እናድረግላቸው

    • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
      @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 2 месяца назад

      ​@@ttww9470
      ኢንሻ አላህ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 месяца назад +66

    አቶ ሰሎሞን የምር ሰው ነህ እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @beletusetotaw
    @beletusetotaw 2 месяца назад +46

    የንሰር ዐይን ለአንተ ያንስብሀል አቶ ሰለሞንም ቁምነገረኛ ነው እኔ በጣም ነው የምወድህ እባክህ ለሰርግ ጥራኝ የኔ ልጅ በጣም ጀግናችን ነህ ተባረክ 9:03

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 2 месяца назад +5

    አቶ ሰለሞን እንኳን ደህና መጣህ ንብረትህ ሁሉ ተመልሶልህ የዚህ ጀግና ወንድማችን መኪና ይገዛለት የምትሉ☝

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 2 месяца назад +96

    አቶ ሰለሞን ያን ሁሉ ችግር መከራ አልፎ ዛሬ ሰዎችን ለማመስገን ሲበቃ ደስያለዉ የንስር አይን እናቱ ኢትዮጲያዊ እናትነታቸዉ ፍቅራቸዉ ያስደሰተዉ ሁሉ በላይክ ግለፁልኝ ::

    • @Jamalalif-r5t
      @Jamalalif-r5t 2 месяца назад

      አንደኛ እኔ ነው ደስ ያለኝ ወላሂ የልቤን የማያውቀው። አላኽ ነው

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 месяца назад +96

    ማርያምን ይህን ቪድዮ በደስታ ሲቃ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት አቶ ሰለሞንን እንደዚህ አምሮበት ቆሞ ሲሄድ በማየቴ ደስስስ ብሎኛል የንስር አይንም እንደሻማ ቀልጠህ ለአቶ ሰለሞን ብርሀን በመሆንህ ፈጣሪ ከክፋሁሉ ይጠብቅህ ልትኮራም ይገባሀል ማዘርም ይህንን የመሰለ ጀግና ወልደዉ ለህዝብ በማበርከቶ ፈጣሪ እድሜ ይስጦት

  • @winniea9803
    @winniea9803 2 месяца назад +23

    አቶ ሰለሞን ፈጣሪ ይመስገን እንዲ ሆነ ስላየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አተ ጀግና ተባረክ ❤❤❤❤

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 2 месяца назад +8

    አቶ ሰለሞን ተባረክ ለስንት ሰው ውለታ ውሏል ማንም ምንም ሲያረግልት አይቼ አላውቅም አንተ ግን ትለያለክ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад

      እኔም እስካሁን አድሰው ሲያደርግ አላየሁም አሁንግን አቶሰሎሞን አስደስተኝ❤❤❤

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 месяца назад +27

    አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ ❤❤❤ የነስር አይን እናትም ይሄን ጀግና የተባረከ ልጅ ስላለሽ ይባረክ❤❤

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 2 месяца назад +33

    ጀግኖች
    እመነኝ አቶ ሰለሞን ወደራሱ ተመልሶ ከጎንህ ይህን መልካም ስራ እንደሚሰራ🎉🎉🎉🎉እውነት ትልቅ ሰው ነው አቶ ሰለሞን ነፍ አመት ያኑራችሁ ❤

  • @ekrW
    @ekrW 2 месяца назад +65

    የኔ ደስታ ሰው ይህንን ሁሉ መከራ አሳልፎ እንደዚህ በሱጦታ ሲመጣ እንደት ደስ ይላል ዋውውው ተባረክ ሙሉ ያርግልህ እናታችን እረጂም እድሜ ደስ የሚሉ እናት እናመሰግናለን ይህንን ጀግና ስለወለድሺ❤❤❤❤🎉🎉

  • @daezja847
    @daezja847 2 месяца назад +6

    አቶ ሰለሞን እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 2 месяца назад +48

    እናት አለሜ ክብር ይገባዎታል ይሄን የመሰለ ልጅ ወልደው አሳድገዋል!!!

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 месяца назад +65

    🎄 የጎበዝ እናት ታስታዉቃለች ከመሀል ገብታ በለዉ ትላለች እንደተባለዉ ጀግና እናት ልጇን በጀግንነት አሳድጋ ለወገን ለሀገር ታስረክባለች የዚህ ወንድማችን እናት ያደረጉት ይህንን ነዉ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ለክብራቸዉ በላይክ እንግለፅ 🎄🎄🎄

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 2 месяца назад +47

    አንተን የወለደች እናት እናት አባትዋ የመረቋት መልካም እናት ናት ጥሩ ዝር ከፍሬው ያስታውቃል አቶ ሰለሞንም መልካም ሰው ነው ተባረኩ ጤናችሁን ይስጣችሁ አቶ ሰለሞን እራሱ የተለየ ስብእና ነው ያለው ሁሌም መልካም ሰው ላይ ፈተና ይበዛል ክፉዎች እማ የዲያቢሎስ ስለሆኑ ተንኮሉ ሁላ ይመቻችላቸዋል

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 2 месяца назад +7

    በስመአም የንስር አይን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን ሰለማን እልልልልልል የእግዚአብሔር ስራ የሚገርም ነው ከ3አመት በላይ የታታመ አሁን ወር ባልሞላው ቁሞ ሲሆድ ተመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @SinkeNekele
      @SinkeNekele 2 месяца назад

      ወነድሜ፣የስራህ፣ፍሬ፣ያማረ፣ነው፣አቶሰለሞን፣መልካም፣ሰው፣ሰለሆነ፣የንን፣መከራ፣አፍ፣እንደዜህ፣ሰላየሁት፣

  • @SadaYemer-su3uf
    @SadaYemer-su3uf 2 месяца назад +30

    ይህጀግና ጋዜጠኛ ማድነቅ እፋልጋለሁኝ አቶ ሰለሞን እንድህሁኞ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 2 месяца назад +36

    ጌታ እንኴን ጌታ አሰበ ሰለሞንዬ ይህ ጀግና ልጅ. በምድሬ መኖሩ ሀገረ ታድላለች ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ ተከታተልኩት ፈጣር የመስገን በድል ላይ ድል ስሙ ይባረክ ።የረዳህን ጌታ አመስግን ፈጣርን አትርሳ ።ይህ ልጅ የወለደ ማፅን ይባረክ ።ጌታ ከክፉ ይጠብቅ ወንድሜ። ለሰሌሞን ይህን ጥቅስ ስጥልኝ አደራ ት/ኤርምያስ 29:11 አንብብ በለዉ አደራ በደሙ ተሸፈኑ።

  • @DancyDada
    @DancyDada 2 месяца назад +19

    አቶ ሰለሞን በዚ ሁኔታ ማየቴ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ይሄ ሁሉ ባንተ ጥረት ነው ጀግናው ወንማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @eliasbekele8473
    @eliasbekele8473 2 месяца назад +6

    ግፍ የተደረገባቸውንና የተጎዱ ሰዎችን ለመታደግ በምትሰራው ሥራ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነ እኔም በፀሎት ከጎንህ ነኝ፡ ፡

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 месяца назад +28

    የኛ ጀግና ይገባሀል የልፋትህ ውጤት ነው አቶ ሰለሞን በጣም በጣም ቁም ነገረኛ ናቸው ❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 месяца назад +56

    እናትህን ስታገኝ ፊትህ ላይ ምታየው ደስታና ፈገግታ የምገርም ነው ስራህ ላይ ስትሆንም ፊትህ ላይ የምታይ ኮስታራነትህም እንደዛው እናትህም የደስ ደስ ያላቸው ታላቅ ሴት ናቸው አላህ ይጠብቃቸው

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 2 месяца назад +17

    ዋዉ መወለድ ቋንቋ ነዉ ከዚህ በኋላ ዘመድ ናችሁ አንተ የተባረክ ልጅ ተባረክ ❤

  • @AlexZeru-d9s
    @AlexZeru-d9s Месяц назад +2

    የንስር ዓይን ጀግናው ወንድሜ በሚገርም አስደናቂ ሥራህ ሁልግዜ ከሚደመሙት ተከታታዮችህ አንዱ ነኝ።
    አቶ ሰለሞን ጤናው ተመልሶ በዚህ ሁኔታላይ መድረሱበጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔርከክፉ ይጠብቅህ በነገር ሁሉ ይርዳህ። በእውነት ጀግና ነህ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 2 месяца назад +34

    አቤት የአቶ ሰለሞንን ጤና ና ደስታ የመለስክ አንተ ጌታ ለሰዎች ደስታ የፈጠረህ አንተ እድለኛ ልጅ ከዘርህ ደስታ አይጥፋ ዘርማንዘርህ አይቸገር እናትህም እድለኛ ሴት ነች መኩሪያዋ ነህ ፍሬህን አሳያት በእርግጥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ልጄ እኔም በስራህ በጣም አደንቅኃለሁ ዘመንህ በስኬት ይለቅ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ህ❤❤❤

  • @محلالوه
    @محلالوه 2 месяца назад +22

    አቶ ሰለሞን እምኳን ለዚህ አበቃህ ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ክብር ይገባዋን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💗💗👏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +37

    ጋሼ ሰለሞን በዚህ መልኩ ስላየኖት በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ይህም የሆነው በጀግናችን ነውና ተመስገን❤❤❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 2 месяца назад +4

    አቶ ሰለሞን ስላንተ ሁሌም እግዚያብሔርን አመሰግናለው❤የንስር አይን በመንገድህ ፈጣሪ ይቅደም የኛ ጀግና ለእናትህ እረጅም እድሜ😢😢😢ፀጋ ያልብስህ አቶ ሰለሞን አስለቀሳችሁኝ😢😢😢

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 2 месяца назад +32

    ሰለሞን በጣም አስተዋይ ነው❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +44

    አቶ ስለሞን እደገና የተፈጠረ ያህል ነው የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ተባረክልን ወንድማችን እድሜ ይስጥህ ሳታዳላ ሀብታም ደሀ ሳትል ለሁሉም እኩል ነው የምታገለግለው እድሜህን ከፀጋ ጋር ይስጥህ ❤❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 месяца назад +42

    ማነዉ ይኸን ጀግና እደኔ የሚወደዉ አላህ ከክፊ ነገሪ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @SawnatAsafa
    @SawnatAsafa 2 месяца назад +2

    ደስ ይላል በጣም የእውነት አቶ ሰለሞን በጣም የተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፈጣሪ ተክፉ ሁሉ ይጠብቀን ወንድማችን በጣም ጥሩ ሰው ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የጀግና እናት ክብር

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 2 месяца назад +9

    እማማ በእውነት ነው እምሎት ጥሩ ሴት አግኝተው አቶ ሰለሙንን ይዳሩልን።ማርያምን አቶ ሰለሙን ክርስትያን የሆነች ሴት የተቀደሰች ስለ እምነቷ ገንዘብ የልሆነ ስለ ሰው የምታስብ እና ስለ እውነት የምትኖር ሴት። ካልሆነ ደግሞ ሴት ልጆት ለአቶ ለሰለሙን ይዳሩለት። ድንግል ማርያም ያግዞት እናት ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +36

    በወጣ ይተካ ጥናት ከእድሜ ጭምር ይስጥህ በቀረህ እድሜ ተደስተህ የምትኖር ያርግህ።❤❤🙏🙏አቶ ሰለሞን

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 2 месяца назад +19

    ሰለሞን ከዛ ሁሉ ስቃይ በዚህ ልጅና በእግዚአብሔር ቸርነት ድነት በማየቴ ደስ ብሎኛል መጨረሻህም ደስተኛ ሆኑ ቁነገረኛ ነህ መልካም ሰው ነህ እውነት ስላለህ እግዚአብሔርም ሁሉን እንደሚመልስልህ ተስፉ አለኝ ሁሉም ነገር ምክንያት ይፈልጋል ይህ ልጅ ለሁሉም ነገር ምክንያትህ ነው በርታ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን🙏💐💐💐👋👏🙌

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h Месяц назад +2

    አቶ ስለሞን እንኳን ለዝህ አበቃህ የዚ ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሁ

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 2 месяца назад +19

    ወንድሜ አንተን እንደዚህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ከአቶ ሰለሞን ጋር ሆነህ ጌታ ይጠብቃችሁ ስለአንተ ጌታን በጣም እባርካለሁ በሄድክበት ሁሉ በክርስቶስ ደም ተሰወር

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 2 месяца назад +18

    ቢችሉ ደግመው ይወለዱ እሄን ጀግና ልጅ
    ምንቃል እንደሚገልፀው አላቅም
    እልልልልልልል አቶ ሰለሞንን እንዲህ በማየቴ እልልልልል ዘርህንያብዛው👌

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 месяца назад +33

    ገና የመጀመሪያውን አንድ ደቂቃ ተኩል ያህል አይቼ እንባዬ መጣ:: የቅኖች አምላክ የሆነው ቅዱስ እግዚአብሄር በሰለሞን በአንተ በእናትህ ላይ የሰጣችሁን ግርማ ሞገስ አይቼ እውነት መቼም ቢሆን ተደብቃ እንደማትቀር ፈጣሪያችን ስላሳየን ተንበርክኬ 8 ጊዜ ቅዱስ እግዚአብሄርን ተመስገን አልኩ:: ፈጣሪያችን ሆይ ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉ አንተ ብቻ ክብር ምስጋና ይሁንልህ:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @SeadajemalSeman
    @SeadajemalSeman Месяц назад +1

    ጀግናው ልጄ ልበልህ ማሻአላህ ደሞ አምሮብሀል እድሜህ ያርዝመው የሚገርምህ እነዴም እንዳንተ ምርጥ ልጅ አለኝ ልክ እንዳተ ነው የሚሆንልኝ አያምነኝም አንተም ልጄም እድሜያቹ ያርዝምልኝ

  • @MeskeAmlake
    @MeskeAmlake 2 месяца назад +9

    በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የሚታየው ያለው የንሰር አይን ተባረክ አንተን የወለደች እናት በወርቅ አይደለም በአልማዝ በዳይመድ ታሸብርቅ ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ ትባርክህ

  • @LubeAsse
    @LubeAsse 2 месяца назад +16

    አቶ ሰለሞን እንደዚህ አምሮብህ ስላየንህ ከልሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎናል በአካል ሳናቅህ አውቀንሀል ደስ ይላል። የልጅህን ጉዳይ በጥንቃቄ ጠብቃት ስነ ልቦናዋ ተጎድቷል።

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 месяца назад +21

    ይሄን ጀግና ልጅ የወለድሽ እናት ማህፀነ ለምለም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የልጆችሽን አለም ያሳይሽ እግዚአብሄር ሰለሞን እንደዚህ ሆነህ ስላየንህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 2 месяца назад +2

    ወይኔ አቶ ሰለሞን እዉነቱን እኮ ነዉ እንዲኽ አይነት ሰው አይገኝም የንስር አይን እዲሜና ጤና ይስጥኽ ተባረክ እራስኽን ጠብቅ እናትኽን ስላየሃቸው ደስ ብሎኞል በርታ።