ጠንቋዩ 150 ሺ ብር ጠየቀ!! - ውስጥ ሱሪውን ቆርጠን ነው ያስገደገድንበት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ጠንቋዩ 150 ሺ ብር ጠየቀ!! - ውስጥ ሱሪውን ቆርጠን ነው ያስገደገድንበት!!
    @negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
    ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
    ይከታተሉን😊
    #negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Комментарии • 362

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  День назад +28

    ክፍል 1
    ruclips.net/video/_eUhP1Dm3Qk/видео.htmlsi=DBcZOCUByF81TbA0

    • @bybybydj6311
      @bybybydj6311 День назад +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
      @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ День назад +2

      መፍቲሄው ፀበል ነው ጠንቃዩ ቢፈታልህም ሰይጣን ሰለ ሆነ ሜላውን ይቀይራል እጂ አይላቀቅም እና ንጉስ ምድያ ከቻልክ ገጠመኝ ብለክ ግባ የመምህር ተስፋየ ትምህርት አለ ከቻልክ ከሱ ጋ አጋናኛቸው ይድናሉ 😢

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w День назад +1

      ፀበል ሂድ በለው ጠንቋይ ማሰር እንጂ መፍታት አይችልም ስለዚህ ሌላ ችግር ውስጥ እንዳትገባ የባሰ መዘዝ አለው ፈቺ እግዚአብሔር ነው ፀበል ሂድ።

    • @fatummohamed5129y
      @fatummohamed5129y День назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @htwy52
      @htwy52 День назад

      ኧረ እባክህ አንተም የልጃገረዲቷን ህግ ወስድሃል መካስ አለብህ አንተም ።ጋዜጠኛው ልጅቷን ማስክስ አለብህ። Please don’t take side. ነግ በኔ ነው ሴቷም ተባበሪና እነሱ የጠንቋዩን ከቻሉ እናንተ (አንቺ) ባይበዛም ሰርታ ልትኖርበት የሚያስችላትን፣ አስክሻት፣ አባትና አጎት በፈጠሩት ስህተት ልጅቷ ለምን ህይወቷ ይበላሽ። አገር ቤት እንደ ከተማ አይደለም፣ አባት ልጁን ሲገድል ሰምቻለሁ።

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ День назад +36

    ማነው የንጉስ ሚድያ የምወደው ግን አገራችን ስደት ወደት ነው ግን እግዚአብሔር ይህ መተት ከአገራችን ጥረግ አረገው አውጣልን😢😢😢😢

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ День назад +32

    ኣቤት ክፋታችን ከሴጣን በልጠናል ኣምላክ ይቅር ይበለን😢😢😢😢 ጠንቆዮች ገምድረ ገፅ ያጥፍቹ😢😢

  • @AbebechWalelign
    @AbebechWalelign День назад +27

    የጨለማ ስራ በድብቅ እግዚአብሔር ይገልብጠው

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 День назад +15

    እረ ምነካችሁ የምን ጠንቋይ ሌላ እንዳይጨምርቀት ጸበል ጸበል መሄድ ይመረጣል የምን ለሰይጣን ቦታ መስጠት አያስፈልግም አባቶቻችን አናግሩ መምህር ተስፍዬ አበራን ዬቱብ ላይ ፈልገህ እሱ ይረዳሀል በርታ እግዚአብሔር የሁንህ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 День назад +18

    ፀበል ተጠመቀ ገጠመኝ ወይም የመምህር ተስፍየን ትምህርት አዳምጡ❤❤❤እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 День назад +14

    ያረቢ አተንተ ጠብቀን

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo День назад +12

    መፍተይው ፀበልነው መተት ፀበል መፀበል አላብህ ❤ገጠመኝ ስማ ❤የመምህር ተስፍ ስማ ፀሎት አርጉ ወደ አምላክ ተመለስ አምላክ ይርዲህ ❤❤❤ ተመልሰህ ወደጠንቆይ እንዳትሂድ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 День назад +16

    ሜስትየዋ ያመቶ ምርጥ ሜስት

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa День назад +4

    አቤት አቤትጌታ ሆይ እንዴት ነዉ ምህረት የምታደርግልን ማረን ማረን

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 День назад +23

    አይ ኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥም አነሰ ህዝብ እያንዳንድሽ ወደ ንሰሀ😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf День назад +11

    አይይይ ሀገሬ ስንቱ ጉድ የተሽከምሽው 😢😢😢😢 እናንተ ሰዎች ላይ ድግምት የምትሰሩ የምታሰሩ ያአላህ. እርግማን ይውርድባችሁ የተረገማችሁ 😢😢😢😢😢

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up День назад +19

    ተዋረድ ፈጣሪ ያዋርድክ መጥፎ ሰዉ ነዉ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 День назад +5

    ምንአይነት የሚሰቀጥጥ ነገር ነው የእውነት አረመኔ ሰይጣን ናቸው😢😢😢

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx День назад +9

    አያች የመንፍስ ስራ እንካን ለተደርገለት ለምያደርግ ራሱ እዴት እዴአስጨነቀወ 😢ልቦና ይስጠን ለሁላችን😢😢

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ День назад +15

    በስማም ፀበል ሒድ የሡ መቶአምሳሺብር ከምከፍል የማይከፈለዉ እምነት አለን
    ጠቋዩም ሰዉየዉም ለሕግ ይቅረቡ

  • @hcddg9966
    @hcddg9966 День назад +15

    ፀበል ፆም ወደ ፈጣሪ መቅረብ😢

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv День назад +13

    ወደ ፀበል ግባ አንድብር እንዳትከፍል ደግሞ ለሤጣን

  • @tsigemelaku
    @tsigemelaku День назад +11

    ፀበል ተጠመቅ ጠንቋዮ መፋታት አይችልም በሌላ አጋንንት ነው የምቀይረው።

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x День назад +13

    ፀበል ቢጠመቅ በነፃ ይፈታል ወደ እግዚብሔረ መቅረብ ይሻላል

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v День назад +8

    ቢስሚላህ😢😢😢

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty День назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጀኡን ሀስቢሏህ አለይኩም ሱባሀን አላህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День назад +4

    ለስው ቢደበቅ ለእግዚአብሄር አይደበቀም ክበርልን አምላካችን የተባረኩ ትውልዶች ተፈጠሩልን ይነቀል እደዚህ አይነት ስራ

  • @aliSlmi-g6e
    @aliSlmi-g6e День назад +9

    ጦቃዩ ይያዝልን በሕግ ይታሰር

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel День назад +11

    ሰው እንዴት በሰው መተት ተደርጎበት ለማስፈታት ብሎ ጠንቋዩ ሰዉ ጋር ይሄዳል የዚህን ህዝብ ድድብና ይገርመኛል በክፉ መንፈስ የታሰሩትን ፈዋሹና ኣዳኙ እግዚኣብሄር ብቻ ነው ፀበል ብትሄዱ ኣይሻላቹም

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 День назад +2

      ስለ ርኩስ መንፈስ ስለማያውቁ ነው እንጂ ቢገባቸው ኖሮ ወደ ፀበል ነበር የሚሂዱት

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 День назад +13

    አረ ጦንቀዩን በህግ መስጠየቅነዉ

  • @Meron824
    @Meron824 День назад +6

    በጌታ በእየሱስ ሰም ጠንቋዬች ስራቹ ይፍረስ😭😭😭

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c День назад +6

    መቶ አምሳ ሺ አጃይብ ነዉ በዚህ ኑሮ ዉድነት ጭራሽ ሰዉ ለመጉዳት ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع День назад +13

    እባክህን ወድሜ ንጉስ እነዚህ ስወች ፀበል ይሂድ እግዜብሄር አለ በነፃ እሚፈውስ ከዚህ ቤት ይውጡ በመድሃኔ አለም ስም ምን ጉድ ነው ጀግናችን አተም በርታ እማምላክ ትጠብቅህ😢😢😢😢😢😢

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot День назад +2

      ወንድሜ መልሰህ እዛዳፒሎስ ቤት አትሄድ
      ምታደርገው በእምነት ቦታ ብትደማም ሂድ ፅልይ
      ሰፈሩን ሁሉ እንዲህ እየሰለበ እንዲህ እየጠነቆለ ነው ያለው ሕዝቡንም አሳውቁ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot День назад

      ጠንቆሎ ማውጣት አይንህን

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy День назад +12

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከዚህ መኣት አውጣኝ ሰውረኝ እግዚኦ

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k День назад +14

    ለምን ብረ ይከፈላል ጠቋዩን እጂ ከፍጂ ይዋረጂና እሥረ ቤት ይግባ😢

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 День назад +5

    እድሜህ ይንቀልቀል መተተኛ ያሠራህበትን መተት አሰፈታለት ቅሌታም አገራችን እንዲህ አይነት መተተኞች ሞልተዋት ነዉ ሠላሟን ያሳጣት አሁን አስፈቱለት ካልሆነ ለህግ ይቅረቡ

  • @TenagatisoGatiso-rm8bl
    @TenagatisoGatiso-rm8bl День назад +5

    ሰዉዬ በህግ ይጠያቅ

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m День назад +4

    የአላህ😢😢😢አተጠብቀን😢😢

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u День назад +5

    😂😂😂ዉይ ዉይ ኩፉ ሰዉ ያጥፉልን 😂😂😂😂😂

  • @دستااحمد
    @دستااحمد День назад +1

    ኦረ ጠንቋይ አይፈታም ሌላ መንፈስ ነው የምጨምርልህ መፍቲሁ ፀበል ነው

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 День назад +1

    ወይ እግዝአብሄር ምን ጉድ ነው። እግዝአብሄር ይጠብቀን

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam День назад +1

    ያአላህ አላህ ያዋርዳችሁ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up День назад +6

    ፈጣሪ ሆይ ምናይነት ጉድ ነዉ ሰዉን ለማጥፋት

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 День назад +4

    Wedime ❤

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 День назад +4

    እግዝኦ😢😢😢😢

  • @ttww9470
    @ttww9470 Час назад +1

    መተተኞችን በሰይፉአገታቸውን መቅላት ነው ከጥመት አላሁ ሙሥትአን

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 День назад +1

    ንጉስ አደራህን ፀበልውሰዱት የጠንቋይብር እንዳይከፍል ምስጋናብቻየሚፈልገው መድሀህንአለም ክርስቶስብቻነው

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi День назад +3

    ሰይጣን እየቀና ነው በሰው ልጅ ።።።።።።አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ День назад +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈጣር ስም ፀበል ይህዳ 😭😭😭

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    ፀበል ሂድ ወድማችን ይሄ ጠንቋይ ያስራል እጅ አይፈታም በነጻ ክርስቶስ ይፈታሀል በንስሀ አባት ከውጭ መጠመቅ ፀበሉን መጠጣት ትችላለህ ግደታ ከቦታው መግባት አይጠበቅብህም ከእስራት እግዚአብሔር ይፍታን
    ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ የስራችሁን

  • @KassecheKebede
    @KassecheKebede День назад

    የንጉስ ምድያ በጠም ነዉ ምደቀቻሁ የሴጠን ስረ በጌተ እየሱስ ስም ፈረሰ ይሁን ዉይ የሰዉ ክፈት 😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 22 часа назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የንጉስ ሚዲያ ጀግና ነህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 День назад +1

    ያአላህ ያረቢ አላህ ያጥፋችሁ መተታሞች ኤጭ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 День назад +1

    የምን መክፈል ነው ወደ ህግ መውሰድ ነው ጠንቃዩንም ማስያዝ ነው የሰው ሕይወት እያበላሻሉ ነው።

  • @EnatWerku-n2e
    @EnatWerku-n2e День назад +1

    በስመስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አንድብር ለጠንቆይ ብር እዳከፍሉ በፀበል ነፃ ትወጣለህ በስመስላሴበስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሁዱአምላክአንድብርለጠንቆይብርእዳከፍሉበፀበልነፃትወጣለህ 😢 ልዑል እግዛብሄር ነፃ ያወጣል😢😢😢

  • @bmm3152
    @bmm3152 День назад

    ጉድ ወይ ሀገሬ ስት አይነት ጉድ ነዉ የለዉ ወንድሜ አይዝኝ አለህ አፍየ የድርግህ እሄን ሰዉዬ እና ዉንድሙን እና ጦቀዩን ድግምቱ ከተፈተለት ቦሀለ በህግ ይጠየቁ እስከ አሁን የስቱን ህይወት አበለሽተዉ ይሆነል አለህ የስራቸዉን ይስጠቸዉ

  • @wina-663
    @wina-663 День назад +2

    እባክህ ጋዜጠኛው ሳንቲም እዳያወጣ እነሱ ያሰሩትን እነሱ በራሳቸው ብር ያሰፈቱ ለምንድነው የሚከፍለው 🫤👉 ይህንን ዘላለም ነበር ልካቸውን የሚሰጣቸው ❤💪💪

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu День назад

    ፀበል ፀበል

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr День назад +3

    እባክህ ወንድሜ ብርህን ኣታባክን ፀበል ሂድ እባክህ ወደ ጠንቆይ መልሰህ ኣትሂድ በሌላ ነው የምቀይርልህ መንፈሱ ኣንድ ግዜ ገብተዋል በፀበል ብቻ ነው የሚወጣው 😢

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv День назад +3

    እንዲ ወንድም እንዳትከፍል ራሳቸው እንዳሰሩ ይፍቱ😢😢😢😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ День назад

    አይ እና ሰዎች ሰውን ሴጠኑን እንፈራለን ምናምናችንን ሸፍኖ ገበናችንን ሸፍኖ ሁለ መናችንን የማቀውን አምላክ ሳንፈራ እሄን አይል ሰዎች እንፈራለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv День назад +1

    መጀመሪያ ወደአልጋ ከመሮጥ በፊት ከጅማሬው ስለእሷ ብታጠና ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር። አሁንም ፀበል ሂድ ትድናለህ ካላመንክበት ግን ዋጋ የለውም ገላ ታጥቦ የመምጣት ያክል ነው ስለዚህ መጀመሪያ እምነት ይኑርክ።

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk День назад +1

    ከሸዋሮቢት ነው ያለው ይከ በሽተኛ😢😢😢😢 ከጎራው ያለው የት እንደሆነ ጠይቀው እኔ አስዘዋለሁ😢😢😢😢

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 23 часа назад

    ወድማችን እራስህን ጠብቅ።ፈጣሪይርዳህ።ግንጠንቋዩን በቁጥጥርስር አውሉት።ወድማችን ፀበል ተፀበል ደግመህ እዳትሄድ ወደጠንቋዩን።

  • @mercato967
    @mercato967 День назад +1

    ይቅር ተባብለው ችግሩ ይፈታ ነገሩም ወደ ሌላ መስመር መሄድ የለበትም ምክንያቱም በዚህ ሚዲያ ሰው መማር ነው ያለበት።

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec День назад +2

    ወንድም አለም ወደ ፈጣሪ ቅረብ፣በዛም ወደ ጸበል ሂድ ፣ትድናለህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ የምሳነው ነገር የለም ፣ቤት ደግሞ ቀይር ፣ ገንዘብ የምባል እንዳትከፍል ፣ለሰይጣን ብር ይላል እንዴ ፣ደግሞ እንደምፈታ ቀልደኛ ሰውየው።ወደ ፈጣሪ ሂድ ትድናለህ

  • @Salama-r6t
    @Salama-r6t День назад +2

    ክርስትያን ናቹ ለምን ወደ ፀበል ኣትሀዱም ወይኔ ህዝቤ 😥ጠንቆይ ይፈታል?

  • @sosojed416
    @sosojed416 День назад

    ያገሬሰው ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @ልደታ
    @ልደታ День назад +2

    እንዳትለቁት!!!ሰይጣን ሰይጣንን አይፈታም ያው በሌላ በሽታ ወይም መጥፎ ባህሪ ይለወጣል። መፍትሔው ጸበልና ጸበል ብቻ ነው!!!

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 День назад

    እግዝአብሄር ስንት ክፋታችን ታግሶ እየኖረ ነው እግዝኦ ማሃረነ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w День назад

    ጠንቋይ ማሰር እንጂ መፍታት አይችልም የሚፈታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ፀበል ተጠመቁ ንስሐ ግቡ ፁሙ ፀልዪ ስገዱ እግዚአብሔር ይፈውሳል ።

  • @FatihhOty
    @FatihhOty День назад

    ንጉስሚዳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Salama-r6t
    @Salama-r6t День назад +1

    ጤኖኞቹ ናቹ ጠንቆይ ማስር እንጂ መፈታት ኣይችልም። የታሶርቱን የሚፈታ። ኣንድ እግዚአብሔር ነው

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm День назад +2

    Please take him to church ⛪️ brother 🙏🙏🙏

  • @Ygg-fu9kr
    @Ygg-fu9kr День назад +3

    ወንድሜ ንስሃ ገብተህ ፀበል ተፀበል ሂድ ከዛ ቆዋሚ የሆነ ፆም ፆሎት ሰግደት ተጠቀም ዮቱብ ገብተህ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ቀሲስ ሄኖክ የኣባታችን ኣባ መምህር ግርማ ገብተህ ኣዳምጥ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 День назад +1

    እስኪ ሁላቹሁም ፀበል ተጠመቅ እያላቹሁ ፃፍ ፍሳሹ ቢቆምለትም መንፈሱ ግን አይወጣም ፀበል ብቻ ነው የሚያስወግደው ❤ፀበል ተጠመቅ፣ፀበል ተጠመቅ፣ፀበል ተጠመቅ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День назад

    እግዚአብሔር የማይከፈልበት አምላክ አለ ፅበል ግቡ ከዚያ ቤት ውጡ ጠንቋይ የሚባለውን ከምድረ ገፅ ያጥፉልን

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 День назад

    ወንድሜ ተፈወስኩ ብለህ ዝም እንዳትል ወደ ፀበል ሄድ በቀላል የሜለቅ አይደለም በርታ እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 День назад +1

    ጦቀው ማየዘሌበት ጀግናችን ዲጋየር አቴረሱ ጠቃይናክ

  • @FHM000
    @FHM000 День назад

    እነዚህ መተተኞች ብሩን እራሳቸው ይክፈሉት አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አንተን አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ 😥😥😥

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 День назад +1

    መፍትሔ ጸበል ጸበል ጸበል ብቻ ነው

  • @saragasa174
    @saragasa174 День назад +1

    እግዝኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 День назад

    እረ ከቤት ልቀቁ እንዴት ትቀመጣላችሁ አረ እግዚኦ ጌታሆይ እነዚህን ጠንቃዮችን ሚያጠፋ አይ ደርግ

  • @saratube7323
    @saratube7323 День назад +1

    ፀበል ይሄድ የምትሉ በላይክ ለማስፈታት ዙርህ ጠቆይ ቤት አትሄድ

  • @bezuayehuchalla9877
    @bezuayehuchalla9877 День назад +1

    ልጁ ባለጌ ነው ላደረገው በደል ተገቢውን ነው የተቀበለው

  • @AntenehGetaye-s7t
    @AntenehGetaye-s7t День назад +2

    ንጉስሚዲያ በርታልን እግዚአብሄርየውነትአምላክይርዳህ

  • @wina-663
    @wina-663 День назад +1

    ወይ መድሃኒያለም 😢እግዞኦ ማህርነ ክርሰቶሰ 😢😢አቤት የሰው ክፋት 😢😢እባክህ ጠንቋይንም የጠንቋዩንም ወንድም እዳለቋቸው እባካቹሁ😢😢

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak День назад +1

    አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ጊዜነዉ 😢😢😢😢

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ День назад +1

    የዳቢሎስ ስራ ይገርማል አርጉ አርጉ ብሎ ያዋርዳል በሰውፊት 😢😢 በስመአብ ባድም በሌላም ይመልሳል

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 День назад +1

    ጠንቋይ ለራሱም አያቅ አትፍሩት እግ/ሄር ሁሉም ያበርሳል

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u День назад

    ብር ከፍለህም ነገርዬው አይተውክም ስለዚህ ፀበል ግባ በናትህ ጠንቋይ እንዳትገባ

  • @bsaysay8580
    @bsaysay8580 День назад

    ይህ ጉዳይ ወደ ህግ መቅረብና ጠንቋዩ እራሱ ሊቀጣ ይገባል እንጂ እንደገና ገንዘብ በመክፈል ወንጀል እንዲሰራ ማበረታታት ስለሆነ ንጉስ ሚዲያ ይህንን እስከጥግ ድረስ ማድረስ አለበት ወይም ጉዳዩን ለAddis Gojo ለዘላለም ብታሳልፈው ጥሩ ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День назад

    በፁበል እባካችሁን ልጅ እንዳይከለከልህ ❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 День назад +1

    ሲጀመር ከጋብቻ በፊት ከልጅትዋ ጋር መተኛት የለብህም ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ማንኛዉም ንክኪ ዝሙት ነዉ

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 День назад +2

    ያጋንት ሥራነዉ ትድናለክ

  • @عبداللهجعفري-ط7ش
    @عبداللهجعفري-ط7ش День назад

    ፀበል ፆም ፈጣሪ መቅረብ በሰማአም ፀበል ሒድ ፀበል የሚያዲኖው😢😢😢

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው День назад +1

    ሸዋሮቢት የት ሰፊር???

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ День назад

    አግዚኦ ማረን ክርስቶሰ😢😢😢
    ፀበል እንዲጠጣ አርጉት መታጠብ ባይችልም ከዛ ፀልይ ስገድ ይያዛል መንፈሱ
    መዲኃኒአለም አባቴ ያዋረድህ ተዋረድኩኝ ይላል እንዴ

  • @ልደታ
    @ልደታ День назад +1

    መተትን መታችን ያጥፋልን😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 День назад +1

    በስላሴ ስም እኔገምቼነበር መምህርተስፋይ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ፁሙ ፀልዬ ስገዱ በመቆጠርያ ቀጥቅጠዉ በስላሴ ስም አቁም ብላቹ ቀጥቅጡት እኔ ሚገርመኝ መቶ አምሳ ሺለጥፋትሲከፍሉ አቤቶ አድነኝ ለማንኛዉም ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ ሚፈታዉበፀበል ነዉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 День назад

    አጀብ ቅሌቴ ወይኔ አበራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kamrbdss4092
      @kamrbdss4092 День назад

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 День назад

    ይገሉኛል ውይይይይይ😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 День назад

    Woow Woow amazing job brother well

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו День назад +1

    ቤቱን ሽጦ ከፍሎ መስፈታትአለበትሳወድበግድ