Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘርፌ እህቴ ዛሬም እንወድሻለን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ክርስቶስ ፈቅዶ ወደ ቤትሽ እንድትመለሽ ስርዓት ክብር ባለው መንገድ አምላክን ለማገልገል ያብቃሽ እህቴ ዛሬም እንጠብቅሻለን መከፋት መቀየሙን ተዩው እና ያደግሽበትን ሰላማዊት ቤተክርስቲያን አስቢያት
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ
Ewnet new ehte❤❤❤
ውይ ዘርፌ እውነት ልዑል እግዚአብሔር ወደ ድሮ ቤትሽ ወደ እርጋታሽ ይመልስሽ ጌታ ሆይ የጠፉትን ልጆችህን ጎብኛቸው መልሳቸው በቸርነትህ 🌹🌹🌻🌻
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen
Rth Gfg እውነት ይብራልህና ተመለሺ ማለትህን ንስሀ እንድትገባ እግዚአብሔር ይርዳህ።
amen amen amen
ከትክክለኝ ቤቷ ወዴት ትሂድ😂😂😂
መዝሙሮችሽ በጣምነው የምወዳቸው ፈጣሪ እደህ ሠከን ወደሜያርግሽ ወደ ክርሥትናሽ ይመልሥሽ ፈጣሪ ምን ይሣነዋል አድቀን እጠብቃለን ማሥተዋሉን ይሥጥሽ🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
ewent new❤❤❤❤
ጌታ መድሀኒያለም ልብ ሠጥቶሽ ወደቤቱ ይመልስሽ በእዉነት
መዝሙሮችሽ በሙሉ የኔ ሀሳቦች ናቸው በጣም ነው የማደንቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ወደነበርሽበት ይመልስሽ የእውነት እህታችን አስተውይ መዝሙርሽን ስሰማ አለቅሳለሁ
Wde esirbet atimelesim tikikilegnawen mertalech eyesus yadinal
@@mariamawitalebachew3812 .
@@mariamawitalebachew3812 ye setan bet nw tikiklegna betuwa
ሰውን በመንፈሳዊ ነገሮች ስታደንቀው እንደ ግብዞች እዩኝ እዩኝ ይላል ማድነቅ ሳይሆን ማበረታታት ነው
የታጠበች እሪያ ወደጭቃ???
ሁሉን ቻይው ጌታ ይመልስሽ እውነት ብትመርም አንድ ቀን ትመለሻለሽ እንዲህ ነው የሚያምረው የዲያቢሎስን ሤራ ፈታሪ አምላክ ይደምስሠው አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለመቀሉ ክቡር እባክሽን እህቴ ተመለሽ
አውቆ የተኛን ቢቀሰቀሱት አይሰማም
Vvbvh00o)ooobhi😊😮5f5@@knda069
ጌታ አባትሽ ይፈልግሻል እኛ እህቶችሽ እና ወንድሞችሽ ናፍቀንሻል እባክሽ ወደቀድሞው ማንነትሽ ተመለሺ ወደ ቤትሽ ተመለሺ
😥😥🙏
@@tsitsionawit5071😅
Awo awo Amlak wede betu yimelsilin
አሜን እዉነት ነዉ❤❤❤
ወደይት ሂዳነው
እህታችን ዛሬም እንወድሻለን ጌታ ወደፊት ቤቱ ይመልስሽ ድንግል ማርያምን ለማመስገን ያብቃሽ ልቦናሽንም ትመልስልሽ < ነገር ሁሉ ለበጎ ነው >
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን ተመልሰሽ በመዝሙርሽ እንደምታመሰግኒዉ ለእግዚኣብሔር እጠብቀዋለሁ እስከ ትመለሲ ድንግል ማርያም ልቦናሽ ትክፈትልሽ ወደ ቤትሽ ትመልስሽ
የኔ እናት ከቶ ይህን ስታይና ስትሰሚ ምን ይሰማሽ ይሆን?ወደሽ አደለም አዳች ይዞሽጂ እመቤት ትርዳሽ ኡፍፍፍፍ😥
የባዘነች ነፍስ ከቶ እንዳትጠፋ አንተ ቃልኪዳን አድርገሃልና የታመመው ድኖ ፈጣሪው ከተረሳ ምን ዋጋ አለው አቤቱ ታድገን እንጅ የባዘነች ነፍስ ወደ አንተ ትጮሃለች።
እዉነት እልሻለዉ ዘርፌ ያንቺ መዝሙሮች ወዴትም እንዳንሄድ እንዳንቀየር ያደርጋሉ አንች ግን እንዴት እንደተቀየርሽ አላዉቅም ፈጣሪ ይመልስሽ❤❤❤
ጎኔን ለማሳረፍ ባርኬው ስተኛ እርሱ እንቅልፍ የለውም የ ነብሴ እረኛ 😥😥😥😥🙏🙏🙏
ወደ ነበርሽበት እድትመለሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ የቀድሞሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያስብሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወደነበርሽበት ይመልስሽ እመብርሃን በምሕረቷ ትጎብኝሽ
አሜን። አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ ።ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ዘርፍዬ ።
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዘርፈየ እባክሽ ተመለሽልን ወደ ድሮ በትሽ በእወነት እግዛብሔር እምሳነዉ ነገር የለምና ወደቤቱ ይመልስሽ
ዘርፍዬ ምንም አልልሽም ብቻ ለቁርባን ሞት ያብቃሽ በጣም ነው ምወድሽ ወደ መቅደሱ ይመልስሽ💓💓💓✝️✝️
@gosa alemu ሥላሴን ክዶ የትም አይደረስም!! እኛ ኢትዮጵያውያን የተመረጥን ነበርን ይሄ መጤ አምነት ብቻ ጌታ በፍቅሩ ይመልሳችሁ
የንስሀ እድሜ ይስጥሽ።የድንግልማርያም ልጅከክፉ ይጠብቅሽ
እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋
Tikikil lenisa yabkat fatar
yenekongotemeleswedehayimanots
ብቻችን አይደለንም አባታችን እግዛብሔር አለልን
This song got me through a hard period. Beautiful mezmur.
"ፀጋን የተመላሽ ሆይ ጌታዬን የወለድሽው"እንዳልሻት ስለ እናትነቷ ስለክብሯ ስለ ማርነቷ መመስከር ነው ስለጌታችንም ቢሆን ገናንነቱን አምላክነቱን ቸርነቱን.....መናገር ነው ማስተማር መዘመር ነው ግብራችን
ሁሌ ስሰማዉ በእንባ ነዉ የምሰማዉ ዘርፌ እየን መዝሙር ስትለቅ እኔ ሰዉድ ጭንቅ ዉስጥ ነበርኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታርክ ተቀየሮአል ግን ዛሬም ስሰማዉ ያችን ቀን ስለምያስታዉሰኝ ዉስጤ አቅም ያጣል ከፍቅር የተነሳ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን 😢🤲
ዘርፌ ይህየን ድምፅ ይዘሽ ገደል ገባሽ እግዚአብሄር ይርዳሽና ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህት በጣም ነው ያዘንኩት። አይይይ
Knowing jesues is life
Madina tikikilegna mengedun new yeyezechewu
ለዘርፌ ስይሆን" ለራሳቹ እዛኑ ለራሳቹ አልቅሱ
ሠዉ የፈረገዉን መከተል መብት አለዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ሥንቶቹ ይቀይራሉ ለዘርፌ ግን አድሥ ሆነ እኔም አሁን ሙሥሪም አልተመቸይም ምክንያት ይኖራር መጅመሪያ ሥለ እራሣችሁ እወቁ
ግን ከሁሉም ፍቅር ያሸንፈል ሠዉ ሥሟን እንጀ የዉሥጧን ማን ያዉቃል ጌታን እራሡ የሚጠራ ዳቢሮሥ ነዉ የዘመረችዉ ለጌታ ነዉ አይዴል እምትናገሩትን አታዉቁምና እ ር ይቅር ይበላችሁ የምትሣዴቡ ካላችሁ
ልቦና ይስጥሽ ወደ ተዋህዶ ተመለሺ ናፈቀን ያውብ ዝማሬሽ እባክሽ ነይልን ወደ ቤትሽ ተመለሺ
ዛሬ ይኽ ለዛሽ እና ውበትሽ ጠፍቷል ድንግል ማርያም አማላጅነት ትርዳሽ 😥❤️🙏
❤
ዘርፌ ፈፅመሽ የተከተልሽው ጌታ እርሱ መባረክን ይባርክሽ ዝማሬዎችሽ በዘመናችን ባርከውናል ገና ብዙዎችንም ይባርካሉ ፀጋውን ያፍስስብሽ!!
እግዚአብሔር ይመልስሽ መዝሙሮችሽ ምርጫዬ ናቸው
አለልኝ ኣባቴ አለልኝ ጌታየ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማርየ መላእክት የስምዐልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዘርፌ በጣሞ ደስ የሚል ነው ሁሉም በጌታ ያምራል ተባረኪ ጴንጤ
ይህን መዝሙር ገና ወደ ጌታ ሳልመጣ እያነባሁ ነበር የምሠማው
ደስ ይላል ግን እውነት ለመናገር ይሄን አዳምጦ በጌታ አምኛለሁ የምትሉት መዝሙር ብላችሁ የምታወጡትን ስታዳምጪ ምን ይሰማሻል ?
መዝሙር ዘርፌ ከበደ ድምጽ ያሰማን
እውነት ነው አለልኝ አባቱ አለልኝ ፈጣሪ ዘመን የማይሽረው እሱብቻነው የማይቀረው👏👏👏😢😢
😢😢😢😢😢💘🙏🙏🙏🙏
ውይ ዘርፌ እውነት ልዑል እግዚአብሔር ወደ ድሮ ቤትሽ ወደ እርጋታሽ ይመልስሽ ጌታ ሆይ የጠፉትን ልጆችህን ጎብኛቸው መልሳቸው በቸርነትህ !!
Alelign Abate Alelign getaye this mezmur touched my heart😭😭🙌
በእውነት በቃ ይሄ እርጋታሽ ነው የሚያምርብሽእኔ እና ቤቴ ግን ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እናመልካለን መዝ 23:1
ዘርፍዬ ህይወት አጭር ናት ወደ ቸሩ አምላክሽ ቤት ተመልሽ ወደ ቅዱስ ስጋው ደሙ ይመልስሽ ሁሌም ላንቺ መመልስ ጌታን እለምነዋላሁ በጣም እንወድሻለን ቸሩ ጌታችንም ቅዱሳኖቹም ይወዱሻል ተይ ይቅርብሽ ይሄ የጴንጤ ነገር
ማርያም አማላጂ ናት ዘርፌ ተመለሽ ።
አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያበዛልሸ ❤❤❤ ከበራለሸ ቁየቷል ጌታ ይባረክ ሰለአንች
አሜን ዘመንሽ ይባረክ
ጌታ እየሱስ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ ደግሞም እንጠብቅሻለን
❤❤❤from Kenyan catholic 🙏🙏🙏 Christ reigns forever
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ዘረፌዬ የምወድሽ እህት ጌታን ይባርክ
ይሄመዝሙር ስወደው!❤
Amen hale luya amen hale luya ❤geta ybarek lezelalem tebarekiy ❤❤❤
እግዚያብሄር ዘመንሽንይባርክ
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLAlelegne gitay alelegne abati aletlyem kni zemen ymayesherwe bal weltay zemariy melayeket yasmalen amen amen amen 👏👏👏👏👏👏
አሜቱ እደቅንልቦናህ ዪቅርበለን እዘርፌ በቤትሺ ዪመልስ እመብርሀን ልቦናዉንትስፀሺዉነት ተወዳጂ እህታችን ዘማሪ ዘርፌ ከበደ
ለዝማሬሽ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክቱን ያሰማልን 🙏🙏🙏)(ዘርፍየ የድግል ማርያም ልጅ እሱ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖትሽ ይመልስሽ ገንዘብ አላቂ ነው ነገ ስንሞት አብሮን አይቀበርም እና ማስተዋሉን ሰቶሽ ወደራስሽ ተመልሰሽ ወደተዋክቶ እምነትሽ ይመልስሽ ገንዘብ ሀፂያትን እንጂ ፅድቅን አይገዛም ........
ዘርፌዬ ምን ላርግሽ አንቺን የፈጠረ እግዚአብሄር ይመስገን የኔ ቆንጆ ብርክ በይልኝ♥♥♥
ድንግል ትባርካት
@@ፅናፅልቲዩብ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዝማሬ መላአክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ 🙏 ለሰው አዛኝ ቅን ልቦና ስጠኝ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ይሄን መዝሙር ሥሠማ ሁለዬ በለቅሦ ነዉ
ወይኔ ዘርፌ ከበደ አለባበስ እርጋታ ወዴት ልህድ ዋናው እኮ መጨረሻው ነው ያጌታ ወደ በቷ ይመልሳት
አቤቱ አምላኬ የጠፍትን መጋወችህን አስበን🙏😍😍😍😍
ዛሬ ሲከፍ ዘምኑ ምነው እንች ታዳ ከቤተ መቅዱሱ ወጣሽ አምላከ ቅዱሳን ወደ ቤቱ ይመልስሽ አሜን 🙏ዝማሬሽን አድምጠሽ እረሱ አያምሽም 😥😥
_በጣም እማምላክ ወደ ቤትዋ ትመልሳት_
ካልተመቸሽ ውጪ በራሷ ቤት መተሽ አትበጥብጪ
ቤሩት ሆኜ አፌ የተፈታው በዚህ መዝሙር ነው ካሴት ሴትዮ አመጣችልኝና የዛሬ ስምንት አመት ነበር
ዘርፌ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አወ በዘመን ቦዛት ሁኔታወች ሲለዋወጡ ሁሌ ከኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏
Hdkmb
ከዚህ የበለጠ መታደል ምን አለ አለመታደልሽ እህቴ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
አየ ዘርፌ በዚህ አንደበትሺ የዳቢሎስ መጫወቻ ትሆኝ 😢😢😢ጌታ ሆይ እውነተኛ ክርስቲያን አርገኝ ❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ቤቱ ይመልስሺ በውነት❤❤
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣናስተውልም እና ይቅር ብለህ ልባም ወደኣነ መልሳት
Ye zimar melakitin yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏medanealem libona seto wode betu yimelisish ihite ❤❤❤❤
ቅዱስ እግዝአብሔር መድያን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልስሽ ልቦና ይስጥሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያስማልን ዘማርት ዘርፈ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይምልስሽ የኔ ማረ
አሜን 🥰⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪⛪🙏🤲💕💕🙏🤲🤲💕🌹🌹🥀💐💌🫶🥰🥰🥰🥰 አሜን አሜን
መላኩ ገብርኤል ይጠብቅሽ
ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ
አሜን ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚችለው
እሂን ጥዑመ ዜማ ስሰማ ❤እረጋጋለሁ
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬዘመን ማይሽረው ባለውለታዬዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ😢አልተለየም ከእኔ ጌታ በማዳኑ❤
አቤት በተዋህዶ ቤት ያለሽ ውበት ነበር የዛሬን አያርገውና እግዚአብሔር አምላክ ወደ ተዋህዶ እቅፍ ይመልስሽ የድንግል ማርያም ፍቅር በልብሽ ይደርብሽ
ተክክል
አዎ ትክክክክክክልልልልልል
@@ytrea7942 አዎ
እመቤቴ ማርያም ትመልስሻለች እርግጠኛ ነኝ ከዚህ ከጌም ትወጫለሽ ልቦና ይስጥሽ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አልህለኝ አምልክ አሜን ፫🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️#
Lerasish Atasbim benefs moteshal mechem betu ye Egziybher naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘርፌ ሆይ ህይወት አጭር ናት ትይ ተመልሽ።
ዝማሬ መላእክቲ ይስማልኛ
አሁንሥ የትናት አሁንም እኮ ፈጣሪዋነው ምታከብረው❤
እውነት ፀጋ እውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ተዎህዶ ሀይማኖቴ😢❤ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ማንነትሽ ይመልስሽ በእርግጥ ግዜዊ ምቾት ስላለሽ መስሚያ ሽ ጥጥ ነው😊
Eleeeeeeeeeee ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen tebrki yen konjo
ዘማሬ መላእክት ያሰማን🙏🙏
እግዚአብሔርይመስገን አመቤታተጠብቅሺዝማሪመላክትይሰማልንበጤናበፀጋያቆይልንያገልግሎትዘመንዉትንያብዛልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
God bless you! Gressful song God give you wonderful gress aldaylong game eeeeeeeeeeee...n
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርፊየ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😇😇😇
ዘርፌ እሄ መዝሙር እንዴት ክንደምወደው በዛ ላይ ድምፅሽ እንዴት እንደምያምርብሽ አሁን ግን በጣም ታስጠያለሽ
Aybalim! Min agebash?
አሜን አሜን አሜን🙏
Endi ayebalem tru syseram mamogesi metefo sesera metal aydelem wnaw getawan mamesgen new
Tebereki zemaniki yebereke ❤😢😢😢😢😢🙏🙏
Zerefe wada beti shi tewahido temaleshi negee yii qochi shali 😢😢
Amen eyesus geta newu. Tebareki zerfe
እመቤቴ ማርያም በቃልኪዳኗ ወደቤቷ ትመልስሽ
Zmare Meleakti Yesmealna 🙏🙏🙏⚓
ዝማሬ መላእክቲ ይስማልኝ 😥😥🤲
ክበርየኔጌታ❤❤❤❤ማንአለኝ ❤❤ያላተ
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬ ዘመን የማይሽሮው
Zarfiyee tabarak achii ya ya tabarachi nach
የሚገርመው መዝሙሮችሽ ዛሬም በልቤ አሉ ምን ያደርጋል ግን ገመንጋው ወጥተሽ ጠፋሽ ግን ክርስቶስ ዛሬም ደጆቹ ክፍት ናቸው አልተዘጉም እንጠብቅሻለን ይሄ የዝላዩ ጊዜ ያበቃል
ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህት አለሜ የዘወትር ስለቴ ነው 😢
እግዚአብሔር ልቦነሽን ይመልስልሽ
God bless you and your family 💕❤️💕❤️ Zemarit Zerfie Kebede.
ዘርፌ እህቴ ዛሬም እንወድሻለን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ክርስቶስ ፈቅዶ ወደ ቤትሽ እንድትመለሽ ስርዓት ክብር ባለው መንገድ አምላክን ለማገልገል ያብቃሽ እህቴ ዛሬም እንጠብቅሻለን መከፋት መቀየሙን ተዩው እና ያደግሽበትን ሰላማዊት ቤተክርስቲያን አስቢያት
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ
Ewnet new ehte❤❤❤
ውይ ዘርፌ እውነት ልዑል እግዚአብሔር ወደ ድሮ ቤትሽ ወደ እርጋታሽ ይመልስሽ ጌታ ሆይ የጠፉትን ልጆችህን ጎብኛቸው መልሳቸው በቸርነትህ 🌹🌹🌻🌻
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen
Rth Gfg እውነት ይብራልህና ተመለሺ ማለትህን ንስሀ እንድትገባ እግዚአብሔር ይርዳህ።
amen amen amen
ከትክክለኝ ቤቷ ወዴት ትሂድ😂😂😂
መዝሙሮችሽ በጣምነው የምወዳቸው ፈጣሪ እደህ ሠከን ወደሜያርግሽ ወደ ክርሥትናሽ ይመልሥሽ ፈጣሪ ምን ይሣነዋል አድቀን እጠብቃለን ማሥተዋሉን ይሥጥሽ🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
ewent new❤❤❤❤
ጌታ መድሀኒያለም ልብ ሠጥቶሽ ወደቤቱ ይመልስሽ በእዉነት
መዝሙሮችሽ በሙሉ የኔ ሀሳቦች ናቸው በጣም ነው የማደንቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ወደነበርሽበት ይመልስሽ የእውነት እህታችን አስተውይ መዝሙርሽን ስሰማ አለቅሳለሁ
Wde esirbet atimelesim tikikilegnawen mertalech eyesus yadinal
@@mariamawitalebachew3812
.
@@mariamawitalebachew3812 ye setan bet nw tikiklegna betuwa
ሰውን በመንፈሳዊ ነገሮች ስታደንቀው እንደ ግብዞች እዩኝ እዩኝ ይላል ማድነቅ ሳይሆን ማበረታታት ነው
የታጠበች እሪያ ወደጭቃ???
ሁሉን ቻይው ጌታ ይመልስሽ እውነት ብትመርም አንድ ቀን ትመለሻለሽ እንዲህ ነው የሚያምረው የዲያቢሎስን ሤራ ፈታሪ አምላክ ይደምስሠው አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለመቀሉ ክቡር እባክሽን እህቴ ተመለሽ
አውቆ የተኛን ቢቀሰቀሱት አይሰማም
Vvbvh00o)ooobhi😊😮5f5@@knda069
ጌታ አባትሽ ይፈልግሻል እኛ እህቶችሽ እና ወንድሞችሽ ናፍቀንሻል እባክሽ ወደቀድሞው ማንነትሽ ተመለሺ ወደ ቤትሽ ተመለሺ
😥😥🙏
@@tsitsionawit5071😅
Awo awo Amlak wede betu yimelsilin
አሜን እዉነት ነዉ❤❤❤
ወደይት ሂዳነው
እህታችን ዛሬም እንወድሻለን ጌታ ወደፊት ቤቱ ይመልስሽ ድንግል ማርያምን ለማመስገን ያብቃሽ ልቦናሽንም ትመልስልሽ < ነገር ሁሉ ለበጎ ነው >
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን እርግጠኛ ነኝ ኣንድ ቀን ተመልሰሽ በመዝሙርሽ እንደምታመሰግኒዉ ለእግዚኣብሔር እጠብቀዋለሁ እስከ ትመለሲ ድንግል ማርያም ልቦናሽ ትክፈትልሽ ወደ ቤትሽ ትመልስሽ
የኔ እናት ከቶ ይህን ስታይና ስትሰሚ ምን ይሰማሽ ይሆን?ወደሽ አደለም አዳች ይዞሽጂ እመቤት ትርዳሽ ኡፍፍፍፍ😥
የባዘነች ነፍስ ከቶ እንዳትጠፋ አንተ ቃልኪዳን አድርገሃልና የታመመው ድኖ ፈጣሪው ከተረሳ ምን ዋጋ አለው አቤቱ ታድገን እንጅ የባዘነች ነፍስ ወደ አንተ ትጮሃለች።
እዉነት እልሻለዉ ዘርፌ ያንቺ መዝሙሮች ወዴትም እንዳንሄድ እንዳንቀየር ያደርጋሉ አንች ግን እንዴት እንደተቀየርሽ አላዉቅም ፈጣሪ ይመልስሽ❤❤❤
ጎኔን ለማሳረፍ ባርኬው ስተኛ እርሱ እንቅልፍ የለውም የ ነብሴ እረኛ 😥😥😥😥🙏🙏🙏
ወደ ነበርሽበት እድትመለሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ የቀድሞሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያስብሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወደነበርሽበት ይመልስሽ እመብርሃን በምሕረቷ ትጎብኝሽ
አሜን። አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ ።ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ዘርፍዬ ።
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዘርፈየ እባክሽ ተመለሽልን ወደ ድሮ በትሽ በእወነት እግዛብሔር እምሳነዉ ነገር የለምና ወደቤቱ ይመልስሽ
ዘርፍዬ ምንም አልልሽም ብቻ ለቁርባን ሞት ያብቃሽ በጣም ነው ምወድሽ ወደ መቅደሱ ይመልስሽ💓💓💓✝️✝️
@gosa alemu ሥላሴን ክዶ የትም አይደረስም!! እኛ ኢትዮጵያውያን የተመረጥን ነበርን ይሄ መጤ አምነት ብቻ ጌታ በፍቅሩ ይመልሳችሁ
የንስሀ እድሜ ይስጥሽ።የድንግልማርያም ልጅከክፉ ይጠብቅሽ
እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋
Tikikil lenisa yabkat fatar
yenekongotemeleswedehayimanots
ብቻችን አይደለንም አባታችን እግዛብሔር አለልን
This song got me through a hard period. Beautiful mezmur.
"ፀጋን የተመላሽ ሆይ ጌታዬን የወለድሽው"እንዳልሻት ስለ እናትነቷ ስለክብሯ ስለ ማርነቷ መመስከር ነው ስለጌታችንም ቢሆን ገናንነቱን አምላክነቱን ቸርነቱን.....መናገር ነው ማስተማር መዘመር ነው ግብራችን
ሁሌ ስሰማዉ በእንባ ነዉ የምሰማዉ ዘርፌ እየን መዝሙር ስትለቅ እኔ ሰዉድ ጭንቅ ዉስጥ ነበርኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታርክ ተቀየሮአል ግን ዛሬም ስሰማዉ ያችን ቀን ስለምያስታዉሰኝ ዉስጤ አቅም ያጣል ከፍቅር የተነሳ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን 😢🤲
ዘርፌ ይህየን ድምፅ ይዘሽ ገደል ገባሽ እግዚአብሄር ይርዳሽና ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህት በጣም ነው ያዘንኩት። አይይይ
Knowing jesues is life
Madina tikikilegna mengedun new yeyezechewu
ለዘርፌ ስይሆን" ለራሳቹ እዛኑ ለራሳቹ አልቅሱ
ሠዉ የፈረገዉን መከተል መብት አለዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ሥንቶቹ ይቀይራሉ ለዘርፌ ግን አድሥ ሆነ እኔም አሁን ሙሥሪም አልተመቸይም ምክንያት ይኖራር መጅመሪያ ሥለ እራሣችሁ እወቁ
ግን ከሁሉም ፍቅር ያሸንፈል ሠዉ ሥሟን እንጀ የዉሥጧን ማን ያዉቃል ጌታን እራሡ የሚጠራ ዳቢሮሥ ነዉ የዘመረችዉ ለጌታ ነዉ አይዴል እምትናገሩትን አታዉቁምና እ ር ይቅር ይበላችሁ የምትሣዴቡ ካላችሁ
ልቦና ይስጥሽ ወደ ተዋህዶ ተመለሺ ናፈቀን ያውብ ዝማሬሽ እባክሽ ነይልን ወደ ቤትሽ ተመለሺ
ዛሬ ይኽ ለዛሽ እና ውበትሽ ጠፍቷል ድንግል ማርያም አማላጅነት ትርዳሽ 😥❤️🙏
❤
ዘርፌ ፈፅመሽ የተከተልሽው ጌታ እርሱ መባረክን ይባርክሽ ዝማሬዎችሽ በዘመናችን ባርከውናል ገና ብዙዎችንም ይባርካሉ ፀጋውን ያፍስስብሽ!!
እግዚአብሔር ይመልስሽ መዝሙሮችሽ ምርጫዬ ናቸው
አለልኝ ኣባቴ አለልኝ ጌታየ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማርየ መላእክት የስምዐልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዘርፌ በጣሞ ደስ የሚል ነው ሁሉም በጌታ ያምራል ተባረኪ ጴንጤ
ይህን መዝሙር ገና ወደ ጌታ ሳልመጣ እያነባሁ ነበር የምሠማው
ደስ ይላል ግን እውነት ለመናገር ይሄን አዳምጦ በጌታ አምኛለሁ የምትሉት መዝሙር ብላችሁ የምታወጡትን ስታዳምጪ ምን ይሰማሻል ?
መዝሙር ዘርፌ ከበደ ድምጽ ያሰማን
እውነት ነው አለልኝ አባቱ አለልኝ ፈጣሪ ዘመን የማይሽረው እሱብቻነው የማይቀረው👏👏👏😢😢
😢😢😢😢😢💘🙏🙏🙏🙏
ውይ ዘርፌ እውነት ልዑል እግዚአብሔር ወደ ድሮ ቤትሽ ወደ እርጋታሽ ይመልስሽ ጌታ ሆይ የጠፉትን ልጆችህን ጎብኛቸው መልሳቸው በቸርነትህ !!
Alelign Abate Alelign getaye this mezmur touched my heart😭😭🙌
በእውነት በቃ ይሄ እርጋታሽ ነው የሚያምርብሽ
እኔ እና ቤቴ ግን ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እናመልካለን
መዝ 23:1
ዘርፍዬ ህይወት አጭር ናት ወደ ቸሩ አምላክሽ ቤት ተመልሽ ወደ ቅዱስ ስጋው ደሙ ይመልስሽ ሁሌም ላንቺ መመልስ ጌታን እለምነዋላሁ በጣም እንወድሻለን ቸሩ ጌታችንም ቅዱሳኖቹም ይወዱሻል ተይ ይቅርብሽ ይሄ የጴንጤ ነገር
ማርያም አማላጂ ናት ዘርፌ ተመለሽ ።
አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያበዛልሸ ❤❤❤ ከበራለሸ ቁየቷል ጌታ ይባረክ ሰለአንች
አሜን ዘመንሽ ይባረክ
ጌታ እየሱስ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ ደግሞም እንጠብቅሻለን
❤❤❤from Kenyan catholic 🙏🙏🙏 Christ reigns forever
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ዘረፌዬ የምወድሽ እህት ጌታን ይባርክ
ይሄመዝሙር ስወደው!❤
Amen hale luya amen hale luya ❤geta ybarek lezelalem tebarekiy ❤❤❤
እግዚያብሄር ዘመንሽን
ይባርክ
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL
Alelegne gitay alelegne abati aletlyem kni zemen ymayesherwe bal weltay
zemariy melayeket yasmalen amen amen amen
👏👏👏👏👏👏
አሜቱ እደቅንልቦናህ ዪቅርበለን
እዘርፌ በቤትሺ ዪመልስ እመብርሀን ልቦናዉንትስፀሺ
ዉነት ተወዳጂ እህታችን ዘማሪ ዘርፌ ከበደ
ለዝማሬሽ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክቱን ያሰማልን 🙏🙏🙏)(ዘርፍየ የድግል ማርያም ልጅ እሱ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖትሽ ይመልስሽ ገንዘብ አላቂ ነው ነገ ስንሞት አብሮን አይቀበርም እና ማስተዋሉን ሰቶሽ ወደራስሽ ተመልሰሽ ወደተዋክቶ እምነትሽ ይመልስሽ ገንዘብ ሀፂያትን እንጂ ፅድቅን አይገዛም ........
ዘርፌዬ ምን ላርግሽ አንቺን የፈጠረ እግዚአብሄር ይመስገን የኔ ቆንጆ ብርክ በይልኝ♥♥♥
ድንግል ትባርካት
@@ፅናፅልቲዩብ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዝማሬ መላአክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ 🙏 ለሰው አዛኝ ቅን ልቦና ስጠኝ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ይሄን መዝሙር ሥሠማ ሁለዬ በለቅሦ ነዉ
ወይኔ ዘርፌ ከበደ አለባበስ እርጋታ ወዴት ልህድ ዋናው እኮ መጨረሻው ነው ያጌታ ወደ በቷ ይመልሳት
አቤቱ አምላኬ የጠፍትን መጋወችህን አስበን🙏😍😍😍😍
ዛሬ ሲከፍ ዘምኑ ምነው እንች ታዳ ከቤተ መቅዱሱ ወጣሽ አምላከ ቅዱሳን ወደ ቤቱ ይመልስሽ አሜን 🙏ዝማሬሽን አድምጠሽ እረሱ አያምሽም 😥😥
_በጣም እማምላክ ወደ ቤትዋ ትመልሳት_
ካልተመቸሽ ውጪ በራሷ ቤት መተሽ አትበጥብጪ
ቤሩት ሆኜ አፌ የተፈታው በዚህ መዝሙር ነው ካሴት ሴትዮ አመጣችልኝና የዛሬ ስምንት አመት ነበር
ዘርፌ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አወ በዘመን ቦዛት ሁኔታወች ሲለዋወጡ ሁሌ ከኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏
Hdkmb
ከዚህ የበለጠ መታደል ምን አለ አለመታደልሽ እህቴ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
አየ ዘርፌ በዚህ አንደበትሺ የዳቢሎስ መጫወቻ ትሆኝ 😢😢😢ጌታ ሆይ እውነተኛ ክርስቲያን አርገኝ ❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ቤቱ ይመልስሺ በውነት❤❤
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣናስተውልም እና ይቅር ብለህ ልባም ወደኣነ መልሳት
Ye zimar melakitin yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏medanealem libona seto wode betu yimelisish ihite ❤❤❤❤
ቅዱስ እግዝአብሔር መድያን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልስሽ ልቦና ይስጥሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያስማልን ዘማርት ዘርፈ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይምልስሽ የኔ ማረ
አሜን 🥰⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪⛪🙏🤲💕💕🙏🤲🤲💕🌹🌹🥀💐💌🫶🥰🥰🥰🥰 አሜን አሜን
መላኩ ገብርኤል ይጠብቅሽ
ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ
አሜን ሀሌ ሉያ ሁሉን ለሚችለው
እሂን ጥዑመ ዜማ ስሰማ ❤እረጋጋለሁ
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬ
ዘመን ማይሽረው ባለውለታዬ
ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ😢
አልተለየም ከእኔ ጌታ በማዳኑ❤