Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ውጤታማ የገንዘብ አጠቃቀም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июл 2024
  • #ethiopian #habesha #eritrea

Комментарии • 12

  • @BRAVO3-zc4zw
    @BRAVO3-zc4zw Месяц назад

    African bravo

  • @Bravo7-ib7ul
    @Bravo7-ib7ul Месяц назад

    African king

  • @SetotawBekele-rd8bi
    @SetotawBekele-rd8bi Месяц назад +1

    አገር እንዳትፈርስና አንድነቷን ጠብቃ እንድትኖር ከሚያስፈልጓት መሰረታዊ ነገሮች አንዱ ጤናማ የሆነ የመንግስት አስተዳደር ነው።ይህ ፍታዊ ና ፍታዊ የሆነ የህግ ስርዓት ፣ግልፅነትና ተጠያቂነት ያለው አመራር እና የዜጎችን ደህንነት የሚያራምዱ ፖሊሲዎችን ያካትታል። ስለዚህ መልካም አስተዳደር ሀገሪቱን በተረጋጋና በፍታዊነት እንድትሰራ፣ኢኮኖሚያዊ ልማት ፣ ማህበራዊ ትስስርና የሀገሪቱን አንድነት ሳይናጋ ጥሩ የሆነ ፖለቲካዊ መረጋጋት እንዲኖር ያስችላል።

  • @Genettube-channal
    @Genettube-channal Месяц назад

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    በደንብ የሚያስተምር ሀሳብ ነው። በርቱልኝ!!!!!!

  • @emuberuk23
    @emuberuk23 Месяц назад

    ሀገር እንዳትፈርስ እና ማንነቷን ይዛ እንድትቀጥል ትልቁን ሚና የሚጫወት ሰላምና ፍቅር አንድነት እና ሀሪፍነት ያለው ህዝብ ነው ህዝብ ዳር ድንበሯን እሚያስጠብቅ ጀግና ወታደርን ይፈጥራል ዳር ደንበሯ ተጠበቀ ማለት ህዝቦች እርስ በእርሳቸው ሲከባበሩ ሀገሪቷ ዳር ደንበሯ ሲከበር ማንነቷን እና ገጿን እንደያዘች ትቀትላለች ባይነኝ

  • @ወርቅነሽአስማረ
    @ወርቅነሽአስማረ Месяц назад

    አንድነት

  • @user-oi8gf8cx2q
    @user-oi8gf8cx2q Месяц назад

    Meadeye mimiye mulu video new yayehuit bizu neger temerabetalehu gizachuin ewuketachun silagarachun enamesegnalen bertulign❤❤❤ tiyakawu betam aref new yehig balemuyawochu ena heberetesewu lay meserat alebet biya asibalehu

  • @SetotawBekele-rd8bi
    @SetotawBekele-rd8bi Месяц назад

    ዋው እሚገርም ምሽት

  • @user-oi8gf8cx2q
    @user-oi8gf8cx2q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍

  • @emuberuk23
    @emuberuk23 Месяц назад

    መልሱን እኔ ልመልስ ነው እንዳትኮርጁ