ከማጀት እስከ አደባባይ | ሀገሬ ቢዝነስ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ከ10ሺ ሰዎች በላይ የእጅ ሙያን አሰልጥነዋል። ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ጋር በጋር በመስራትም በሴፍቲኔት የታቀፉ በርካታ እናቶችን የእጅ ሙያ በማሰልጠን የራሳቸው ቋሚ ገቢ እንዲኖራቸው አስችለዋል። ኤቢ ቢዝነስ ሴንተር (ግሩፕ) የእጅ ስራ ሙያን መልመድ እና የራሳቸውን ገቢ ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎችንም እያሰለጠኑ ይገኛሉ፣።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Комментарии • 73

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 25 дней назад +18

    ድንቅ አርት ጥበብ የኢትዮጲያን ባለሙያዎች የተሠራ በሌላው አለም የሌለ አዘመናችሁት እጃችሁ የተባረከ ይሁን ወገኖቻችን

    • @zakidagi7539
      @zakidagi7539 24 дня назад +3

      እውነት ነው እድሜና ጤና ይስታቸው እኔም ወድጄዋለሁ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 25 дней назад +7

    1500 እኛ አገር ስለሆነ ነው እንጂ IKEA ብንሄድ ሦስት እጥፍ ይከፈልበታል! በጣም ግብዞች በርቱ።

  • @_mekdes
    @_mekdes 17 дней назад +3

    ክፍያው በጣም ያንሳችዋል ስራው አድካሚ ነው በውጪው አለም ቢሆን እኮ ይሄ በጣም በውድ ነው የሚሸጠው በርቱልን ድንቅ ጥበብ

    • @ethiopia1554
      @ethiopia1554 5 дней назад

      Awo kifyaw betam tinsh new ena 3 wer serchalhu sidet kememtata befit

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 26 дней назад +22

    አድራሻው ብትለጥፎ አገርቤት ሥንመጣ እንገዛለን

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 9 дней назад +1

      ትክክል፣ ሃያት አካባቢ ብቻ ነው ያለችው፣ ሃያት በጣም ትልቅ ቦታ ነው:: ሁሉእ የምናደድበት ነገር ነው፣ ለምን አድራሻውን ሙሉውን አይገክፁም፣

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 8 дней назад

      እሺ እሙዬ አየንልሽ ላይክ አረግንልሽ በስመ ሀያት ብቻ ጠቅሰሽ ስታዞሪን አናሳዝንም እንዲህ አይነት ስታስተዋውቁ ከስር ስልክ አስቀምጡ ሀገር ውስጥ ላሉት ችግር የለውም ወዲያው ሊያውቁት ይችላሉ ከሀገር ውጪ ለሚኖር ግድ ስልካቸው ያስፈልጋል።

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 2 дня назад

    ዋውሰበሀገሩ እዲህ ፈታብሎመኖር የሀገሬን አይርእየተመገቡ ፈጣሪእጃችሁንይባርክ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 26 дней назад +4

    ጀግናናችሁበሪቱልን፣ስደትበኛይብቃ፣የስደትሂውትእድሜከመጨርስውጭጥቅምየለውም።በሀገረመስራትክብረነው፣የአረብሀገረእፍፍፍፍፍፍ።

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 26 дней назад +2

    ሲያሰዉነዉ እዲህ ደክመዉ ወገባቸዉን ስብር አርገዉ ለናቶቻችን ይገባቸዋል አይዞችሁ ከመለመን ከመስረቅ ዝቅብሎመስራትን የመሰለየለም በርቱልን🎉🎉🎉 ሲያምር

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 26 дней назад +5

    እጅግ በጣም የሚያምር እጅጥበብ ነው ጎበዞች በርቱ

  • @taad4545
    @taad4545 24 дня назад +3

    በጣም ባለሙያ ናችሁ ጎብዙ

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 9 дней назад +1

    ማሻአሎላህ❤❤❤❤

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i 13 дней назад +1

    Betam yamiral! Wagawim fair nw. Ye zenbilun mantelteya koda bitareguti Ena mantelteyawin tinish zik bitaregut yebelete yamira. Bertu! Kechalachu ande zenbil shelimugn.

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ዋውውውውው ሲያምር

  • @zeghiabate7320
    @zeghiabate7320 26 дней назад +2

    የስልክ ቁጥር ብታስቀምጦ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j 11 дней назад

    ዋው እጃችሁ ይባረክ ቁርጥማት አይንካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshmengistu436
    @workineshmengistu436 25 дней назад +1

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @KidsitTenaw
    @KidsitTenaw 25 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 7 дней назад

    Enemimesel teni efeligalehu slikachewun asiqemichiln❤
    Srachewu desiyilan

  • @SenaitTeweldebrhan-l7s
    @SenaitTeweldebrhan-l7s 8 дней назад

    Waw betam desylal ayzachu bertu

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 22 дня назад +1

    እንዴት እንደተናደዲኩ አይቼ መጨረስየ አናደደኝ ለምን መሰላቹሁ ስልክ ቁጥር ፈልጌ ፍጥጥ ብየ ሳይ አድራሻ እምባል ነገር የለም ስታናዲድ አቦ የምታዉቁ መላ በሉኝ ከስደት ገብቼ የሀንን ስራ መስራት እፈልጋሎሁ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 15 дней назад

    እሚገርም ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 20 дней назад

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤በጣም ያምራል ዉድ ነዉ ግን

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 25 дней назад +1

    ማሻአላህ ብያለሁ

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 24 дня назад +2

    ጉራጌ ሀገር የሚባል አለ ክልል እንጅ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 12 дней назад

    I like keep going❤

  • @betlhemberhanu1214
    @betlhemberhanu1214 25 дней назад +2

    አድራሻ እባካችሁ

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 22 дня назад

    Betam qonijo siraa berituu

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s 19 дней назад

    አድራሻቸውንና ስልክ ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር።

  • @user-nn1gs1nb1p
    @user-nn1gs1nb1p 7 дней назад

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 25 дней назад +3

    የምወደው ሞያ

  • @fassiladane6973
    @fassiladane6973 15 дней назад

    abesha price is crazzy that bag doesn't shouldn't be that expensive

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 26 дней назад +3

    'ሐያት' ሳይሆን ' አያት' ነው የሚባል!

    • @user-dy5fk6iw8r
      @user-dy5fk6iw8r 12 дней назад

      የምን አያት ትክክለኛው ሀያት ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 9 дней назад

    ኣድራሻውን በደምብ ካልገለፃችሁ እንዴት ሰው ሄዶ እንዲገዛ እንዳሰባችሁ ብትነግሩን ጥሩ ነበር::

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 25 дней назад +3

    ግማሽ ጋዜጠኝነት ነው የሰራሽው! በእውነት ልትረጃቸው ከፈለግሽ ሥራቸውን ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን አድራሻችውን ማሳወቅ ነበረብሽ።
    You should take journalism 101crash course.

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 14 дней назад

    ስልክ ቢቀመጥ ኦርደር ማድረግ እንፈልጋለን

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 14 дней назад

    አድራሻ አስቀምጡልን

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 10 дней назад

    ስምየለዉም ካልጠፋ አመረኝ አይ😢

  • @senaitnigusse3220
    @senaitnigusse3220 10 дней назад

    አያት አካባቢ የት እና ምኑ ጋር ብለን እንሂድ ???

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 26 дней назад +1

    አድራሻቸው የት ነው ?

  • @meserethabtamu5988
    @meserethabtamu5988 6 дней назад

    Location Please

  • @ekru7258
    @ekru7258 14 дней назад

    ሞሶቧቹ በጣም ያምራሉ አድራሻ ብታስቀምጡ

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 24 дня назад +1

    የገበያ አድራሻችሁን እና ስልካችሁን እፈልጋለን

    • @user-xl1mu8zx7j
      @user-xl1mu8zx7j 22 дня назад

      ሲልክ ብሰጡሺም አይመልሱሺም እኔ አነግሬየቸዉ ቡዙ ግዜ ጠብቄ ብሎክ አርኳቸዉ ከልረዱን ምን ወጋ አለ ለይክ እነ ሰብሲክረይብ ፍለገ ብቻ ነዉ ቪዶ ምለቁት የረሰቸዉን ሀሰብ ብቻ ይነገረሉ የኘን ሀሰብ አይቀበሉም

    • @zakidagi7539
      @zakidagi7539 18 дней назад

      @@user-xl1mu8zx7jእሽ እማ በጣም አመሰግናለሁ ግን የሚገርሙ ናቸው አይ ሀገሬ

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 12 дней назад

    ወንድ፡ልጅ፡ይህ፡ሁሉ፡ቀለበት፡።ሴት፡እንኳን፡እንዲሕ፡አትደረድርም።Real ወንድ፡ምሰል።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 25 дней назад +1

    አድራሻ የት ነዉ

  • @ethiopia1554
    @ethiopia1554 5 дней назад

    Wed sidet kememtata befit 3 wer srchalew ezh tinshm bihon Moya temrabetalew...

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 7 дней назад

    ፦እኔ እችላለሁ መስራት

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 24 дня назад +1

    ሞሰብ ወልደያ ታደርሳላችሁ

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 25 дней назад +1

    Ayat

  • @meronayele4813
    @meronayele4813 25 дней назад

    Could you provide the address?

  • @Ethi912
    @Ethi912 26 дней назад +2

    አድራሻ የት ነው ስልክ የምፋልገው እቃ አለ

  • @user-po3ug4wu4n
    @user-po3ug4wu4n 21 день назад

    ወገብነው የሚቆምጠውስራው ወላሂ

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 26 дней назад +1

    ኣብ ኣዲስ ኣበባ ስራህ ዝይብለን ደቕይ ኣንስትዩ ተጋሩ ኣለው፡ ይስርሃ ዶ ምስካትኩም፡ ናይ ትግራይ ባህላዊይ ከም ሞስብ የሪእ ኣለኩ፡ ናይ ትግራይ ባህላዊይ ንባዓልኩም ስሪህኩም ክትጥቀምሉ ትክእሉ እኩም ግን ሽይጥኩም ገንብ እቶት ግን ኣይፍቐዲን ብባሃላዊይ ሃድ ህብርተስብ፡

  • @atsedeaddisu9004
    @atsedeaddisu9004 22 дня назад

    የሚያመው ሰው ሀኪምቤት ሄዶ
    መታከም ይችላል።

  • @softad7315
    @softad7315 22 дня назад

    ይሄንን ስናይ ያመናል።አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ🎉

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 26 дней назад +1

    ስፍትነት ናይ ኣፍሪቓዊይ ባህልይ ውፃኛታት ስራህ ዊሃብትይ ክኮኑ😂፡

  • @softad7315
    @softad7315 22 дня назад

    ይሄ የሰው ባህል ነው አይቻልም ገሎ የሰው ባህል መከተል?????????????🌻

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c 14 дней назад

    _ይሄ እጂ ስራ እጀላይ ነው አልሃምድሊላህ ይሄን ቁጭ ብየ መስራት ከጀመርኩ ሌላ ስራ ባያዙኝ ደስተኛ ነኝ ማሚ እንዲህ ትለኝ ነበር ነይ ነይ ልጀ አደየ እሱን ይዘሺ ቁጭ ካልሺ ስጠሩሺ ስለማቶጂ ከመቀመጥሺ በፊት ይሄን ስሪልኝ ትለኝ ነበር ክክክክ እሺ ብደ ደስ ብሎኝ አታዘዛታለሁ_

  • @softad7315
    @softad7315 22 дня назад

    እሱን መስራት አትችሉም የመንዝ ሕዝብ ባህል ነው ምመን እንደምትሰሩ እናውቃለን

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 26 дней назад

    ሞስብ ግይባቦ ናይ ትግራይ ናህላዊይ እዩ፡ ኣብ ትግራይ ዝስርሃ ኣለዎ ኣብካልእ እውን ዝቓፀፅውን ክህሉው የለን፡ ናይ ብሄር ብሄር ስብ ኢትዮፕያዊያን የብሎምን ዲዩ፡

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 26 дней назад

    ናይ ትግራይ ባህላዊይ ካብ ኣክሱም ተገዝኡ ክመፅ ኣለዎ፡ እንታይ እዮም ኢትዮፕያዊያን ኩሉ ኣብ ትግራይ ዝስራህ ኣብ ኣዲስ ኣበባ ዝቐዲህዎ ከም ናይ ዓዲዋ ህንፃን ታሪክን፡ ትግራዎይ ክፅንት ሃትይ ግዜ ስላማዊይ ስልፍይ ዝገበር ኢትዮፕያዊይ ፀር ምፅነትይ ተጋሩ የለን፡ ባህላዊይ ትግራይ ክይትስርሁ ንቶም ስፍት ኔት ዝባሃሉ ናይ ምዒራባዊያን ማህባራት ክክስሱ እዩም፡ ናይ ካልእ ህብርተስብ ባህላዊይ ኣስሪህካ ከምዝይ ሽይጥ ይፍልጡ እዩ፡ እዋ ኢዛ ኢትዮፕያ ግን እንታይ ኣለዋ ናይ ባዓላ?

  • @user-me5vn3vk4x
    @user-me5vn3vk4x 23 дня назад

    ስልካችሁን አስቀምጡልን