Ahmed Manjus - Ney Zemed Alem l ነይ ዘመድ አለም l Semahagn Belew l Ethiopian Music(Live Performance)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #ahmedmanjus #ethiopianmusic #ethiopian

Комментарии • 86

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 11 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን የኔ አደኛ ❤❤❤❤ 3:17

  • @rehimaarebu5702
    @rehimaarebu5702 2 года назад +2

    ማሜ የለለ ነውኮ ችሎታችን እኛ ወሎየወች የኮቦልቻው ነብር የደሴ ጎረቤት እንወድሀለንንን

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +41

    ምንም ስራህን ብትወድ አላህን እዳትረሣ ምርጥ ችሎታ ነው ያለህ!!

    • @betselotdesta1740
      @betselotdesta1740 3 года назад +1

      እና አንቺ ለምን ታዳምጫለሱ ታዳ

    • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
      @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 3 года назад +1

      @@betselotdesta1740 እድሁ የሰው ሞራር ለመካት ነዋ ምን አስገባሽ ዘፈን ተራ አች

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 2 года назад

      አች አስመሳይ ይድፋሽ ምነዉ እርሳሽሳ እስላምኮ ነዉ ዝሙትን ያመጣዉ

    • @Jemswelloyew
      @Jemswelloyew Год назад

      ​@@agaretube2103አይባልም ባንድሰውምክንያት ሙስሊምንጠቅላላነው የሰደብከው😢😢😢

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 3 года назад +2

    Abo wolloyewech wudddddddd❤ Amlak hegerachenn selamon yinelsln😭😭😭

  • @sofiathefirst6576
    @sofiathefirst6576 3 года назад +10

    ትችላለህ የሚለው ቃል ራሱ ያንሰሃል .......ብርታልን ❤️‍🔥

  • @baushegebeyawtube5800
    @baushegebeyawtube5800 3 года назад +4

    ደስ ሲል ወሎዬ መሆን መታደል ነዉ

  • @fatmaqqqq1304
    @fatmaqqqq1304 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ወሎየ ትችላለህ በርታ

  • @nabhatahmad4387
    @nabhatahmad4387 3 года назад +1

    አህሜ የሀገሬ ልጅ ፍልቅልቁ ያበደ ነው በርታ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +13

    ወሎ ቀን ጨለመበት በመንግስት አሻጥር ተሰረበት
    በርታ ወንድሜ ትልቅ ብቃት አለህ

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 3 года назад +1

    ከብዙ ሰው የማላገኘው ነገር ሰጠኸኝ...አብሽር!

  • @SebleKitchen1
    @SebleKitchen1 3 года назад

    Thank you, brother. Love you from Canada.

  • @abebechadane4270
    @abebechadane4270 3 года назад +3

    ተፈትኖ ማለፍ ደስ ይላል እንኳን ሁሉም አለፈ፡፡

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 3 года назад +2

    አደራህን እስልምናህን አጥብቀህ ያዝ ዱንያ እንዳታታልህን አህሜዋ

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    የኛ ጀግና የወሎ አስከባሪ 👍👍👍👌👌👌

  • @hayahaya2701
    @hayahaya2701 3 года назад +2

    የሸህሁሴን አገር እረወሎ እንደነሽ አገሬ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад +4

    በርታልን የኮቻዉ ሸበላ ያገሬ ልጂ

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 3 года назад +6

    አገሯ ወሎነዉ ዋራላና ደላንታ

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉጀግና ነህ በርታልኝወንድምዋ

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto2159 3 года назад

    My ወሎዬ ስወድህ እኮ ጀግናዬ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 года назад +2

    ከበሮ መችው😘😁

  • @biniyamtesfaye7590
    @biniyamtesfaye7590 Год назад

    አንደኛ

  • @habtiebante4715
    @habtiebante4715 3 года назад +4

    ወሎን መንግስት ፊት በነፈጋት ግዜ አንተው ስለሰጠሃት ክብር እናመሰግናለን ።በርታ ወንድም

  • @lite9581
    @lite9581 3 года назад

    ግሩም ስራ ነው! ወድጀዋለሁ ጓዴ!!

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 2 года назад

    Beautiful

  • @tube-qb7ld
    @tube-qb7ld 3 года назад +2

    በርታ ዋአውነው💚💛♥👍

  • @hannahz8267
    @hannahz8267 3 года назад +5

    ትንሹ ጥላሁን አሪፋ ስራ ነው በርታ።

  • @desalemekonen9927
    @desalemekonen9927 3 года назад +1

    Keep it up bro

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад

    የኛ ቆንጆ ጀግና በርታ

  • @mituhalu2092
    @mituhalu2092 3 года назад +3

    Betame desss yelale abeshere ketelebete

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ

    የኛ ጀግና ምርጡ ወሎየ😍😍😍😍😍

  • @seadaebrahim6963
    @seadaebrahim6963 3 года назад

    techilalek manjusa

  • @ifitis2676
    @ifitis2676 Год назад

    yamerale

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films 3 года назад +1

    ግሩም እና ድንቅ ስራ ነው ! ወድጀዋለሁ! ኢንትሮው #intro ልዩ ነው!
    ግብዣችን ነው! #ክልውልው #kiliwliw ተመልከቱት

  • @kerimaseid1833
    @kerimaseid1833 3 года назад +1

    የአገሬ ልጅ በርታ

  • @abrarawyoutube7938
    @abrarawyoutube7938 3 года назад +1

    ትችላለክ አይገልፅህም በርታ ማኛው

  • @fissehamohammed3597
    @fissehamohammed3597 2 года назад

    ማን - ጁስ ትክክለኛ ከፈጣሪ ተሰጥኋል የምር..ምን ብትለኝ? ጉሮሮ የድምፅ!

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 2 года назад

    Nice

  • @hayatmohammed3352
    @hayatmohammed3352 3 года назад +1

    በጣም ታምራለህ በአላህ ሙሥሊምነህ አይደል ግን ሀይማኖትህን እዳትቀይር እደኔ ግን ሌላሥራ ለምን አትስራም ሙሥሊም ከሆንክ አይዞህ ውብ ሥወድልህ

    • @henoklegesse405
      @henoklegesse405 2 года назад

      መቶ ሚሊን ስጭውና ይተወዋል 😜

  • @elsamelkamu6915
    @elsamelkamu6915 3 года назад

    ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

  • @nardigirma4595
    @nardigirma4595 2 года назад

    Wowwwww

  • @hayahaya2701
    @hayahaya2701 3 года назад

    ይመችህ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Месяц назад

    ወድሜምንምብናበራታታሕአላሕንእዳረሳአደራአሕሙአደራወድሜ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад

    ዘፍኑ፣እስከመቼ፣ተመለስ

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 3 года назад

    በርታ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 года назад

    የወዜየ ልጅ በጣም እንወዳሃለንንን

  • @senaitalemu9932
    @senaitalemu9932 3 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zednegi4516
    @zednegi4516 3 года назад +1

    Yager leji aedega

  • @azebbezabih4675
    @azebbezabih4675 3 года назад

    ewodehalehu

  • @atnh5955
    @atnh5955 3 года назад +3

    💚💛❤👍👍👍👍

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 3 года назад

      በርታ ወድም እኮንም ወሎየ ሆንኩኝ

  • @endalkachewyaregal1576
    @endalkachewyaregal1576 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 3 года назад +1

    ትችላለህ

  • @wuduyitbarek8755
    @wuduyitbarek8755 3 года назад

    የኔ አበሳ አባ ነህ አቦ ሸጋዋ

    • @shammaalraeesi3561
      @shammaalraeesi3561 3 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌ynmlkme

  • @yfyygxhxhd7322
    @yfyygxhxhd7322 3 года назад

    ለችንልግንነበርነኛ

  • @salahadinahmed2829
    @salahadinahmed2829 3 года назад

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥇🥇🥇🥇

  • @ftya1674
    @ftya1674 2 года назад

    Sewdekou euko

  • @habibaali4928
    @habibaali4928 3 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fozifozi2192
    @fozifozi2192 3 года назад

    ❤❤❤❤

  • @wloywaphone3163
    @wloywaphone3163 3 года назад

    Breta

  • @ሳራወልድያውሎየዋ
    @ሳራወልድያውሎየዋ 3 года назад

    💓💓💓💓💗💗💙💙💙❤❤

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    ❤❤❤🤙

  • @agertak7605
    @agertak7605 3 года назад

    💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @eyerusa9352
    @eyerusa9352 3 года назад

    ሰፕ

  • @hussensiyd762
    @hussensiyd762 3 года назад

    ወሎ እዲህ ያለ ጥላሁን ገሰሰን አፈራች ምርጥ

  • @yfyygxhxhd7322
    @yfyygxhxhd7322 3 года назад

    አዲሰነኛለትሸ

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 года назад

    አርጌልኝ ያልኮትን
    አረገችልኝ ፈጥና እሱ ወለዬ ናት
    መቸ ይጠፍትና

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 3 года назад

    💚💛❤️

  • @zinetendre877
    @zinetendre877 3 года назад +2

    ወንድሜ ሀይማኖትህን እዳትቀይር አህምየአደራህን

  • @selamderess5071
    @selamderess5071 3 года назад

    Agera wolonew yawom kobolcha borkena

  • @aderaw_2182
    @aderaw_2182 3 года назад

    Matahu

    • @hawahawa699
      @hawahawa699 3 года назад

      መሸአላ እውቀትን ይጨምርልክ ለእናት ለሀገር ለወገን እድል አላህ ካላሰብከውበላይ ያድርስክ ይስጥክ ወሎ ጥበበኞችን አፍላቂ ናት

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 3 года назад

    ዞማዋ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад

    ይሄ ያንተነው ወይስ በስምህ ተከፍቶነው

  • @TomTom-nr4fy
    @TomTom-nr4fy 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 3 года назад +1

    💚💛♥👏👏👏👏