Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ አባት ሁሉ ነገር ያሳካልክ ለእናት ወርቅ መግዛት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ደረጃ ደርሰክ ወርቅ ላይ የማታስቀምጣት ያድርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም ለኢትዮጵያን እናቶች እነሱ ከሰል መስለው ለልጆቻቸው የኖሩ😘😘😘😘❤❤❤❤
Allahen fera yhonehonowal betemar yshalehal ymaneh yqetenal
Faqih
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
አማራ ክልል የሚወለዱ የገበሬ ልጆች ሁለቱንም አስማምተው መዝፈት ያውቁበታል ዘመናዊ እና ባህላዊ ከወሎ ሸግየ ምድር በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ የ4ቱ ቅኝት ባለቤት እኮ ነን አማራነት ይለምልም ፍትህ ለወሎ እና ለጎንደር ህዝብ ቤተሰቦቻችን ስቃይ ላይ ይገኛሉ መንግስት ጦርነቱን በአጭር ጊዜ እንደሚያጠናቅቀው ተስፋ አለኝ አብያችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ💚💛❤
በማንነቱ ሚኮራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አህሜ በርታ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ
አህሜ አባትክን አላህ የጀነት ይበላቸው አንተንም አላህ ከዚ አውጥቶ ሒዳያውን ይስጥክ ላንተ ደስስ ብሎኛል ስነስረአትክ ብቻ በቂ ነው የሠው ልጅ ያለፈበትን ሒወትና ማንነት ሳይዘነጋ ለትልቅ ደረጃ መድረስ በእውነት ጀግንነት ነው ለእናትክ ያደረከው ነገር ይገባታል ለእናት ከዚክም በላይ አድገክ እንይክ
"ለሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ድምፅ እንሁናቸው"! የተቸገሩትን እናግዝ ያልከው ትልቅ መልዕክት ነው❤
ትክክል
@@yengustube ትክክል አስተዋይነዉ
ዕጹብ ድንቅ ድምጻዊ። አህመድዬ እንኳን ደስ አለህ ምርጥና ድንቅ የኢትዮጵያችን ዕንቁ።ስነምግባር፣ ውብ ድምጽ፣ውበት፣ቁመና፣ትህትና፣ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የምትወደድ በሥራህና በሁለንተናህ የምትከበር ድንቅ ወጣት ነህ።እንዲህ ኮትኩተው ያሳደጉህ ውድ ወላጆችህ የተባረኩ ናቸው። ስለውድ እናትህ ስለእምዬ ያለህን ፍቅርህ የገለጽክበት መንገድ እጅግ ልብ ይሰረስራል። የልብህን ሁሉ ይሙላልህ።ከዚሁ ካለህ ላይ የራስህን ፍላጎት እንኳ ሳታሟላ ለወገኖቻችን 100 ሺህ ብሩን እሰጣለሁ ስትል እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። በረከቱን ያብዛልህ። በጣም የምትገርም ድንቅ ወጣት ነህ! ትህትናህ ነው የገዛኝ። ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ። እኛን እንዳከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ። ውድ አህመድዬ። በርታ። ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁንልን።
"ወርቋን ሸጣ አሳደገችኝ ያልከው ነገር ልብ ይነካል " የ እናትህ እድሜ ይርዘም!!
ወሎ ምርጥ ህዝቦች እኔ ወሎዬ አይደለሁም ግን ወሎዬዎች ውስጤ ናቸው አህመድ አላህ ሂዳያ ይስጥህ አላህ ለተውበት ያብቃህ
ግልፅነቱ ፣ስርአቱ ፣ሰው አክባሪነቱ፣ የዋህነቱ በጣም ይለያል
በጣም ፀባየ ደርባባ ነው በሰፈሩም
በጣም
እንድማመር በቅንነት እህት
@@sosososo-ov4oo እንድማመር
@@سميىهاثيوبي እንድማመር
ግልፅናቱ የዋህነቱ መልካምነቱ እውነትም ወለዬ💚💛❤
ወሎ የፍቅር ሀገር አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ አህመድ ለወሎ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን
አተቀወርቅምበላይ ታደርጋለህ ምክንያቱምአበሳነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜን ወሎን ስላሰብከን እናመሰግናለን
አህመድየ የኛ ኩራት በርታልን ሁሉም በሞያው ወሎን ማሰከበር ማሰጠራት አለበት አማራየ አይዞን
demregn yene wud
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
በእውነት አንተ ጀግና ፣እውነተኛ ፣ባለሞያ (professional ) ትሁት፣ ወንድም ነህ።በጣም በጣም ትልቅ ሠው ነህ ለህዝብህ ተቆርቋሪነትህን ሥላሣየህ ወንድማለምእግዚአብሔር የወደፊት መንገድህን ሁሉ ያመቻችልህ
የዓላማ ፅናት ግልፅነት ሁሉም አንተ ላይ ይታያል ፈጣሪ አይለውጥህ!!!
Subscriber እንደራረግ።
አወማርየሆነልጅነውአላህይጠብቀው
አንድ ሰው በተፈጥሮ ማንነቱ መልካም ከሆነ ምን ቢሆን አይለወጥም
@@user-nf4dc5wh9h እንደመር
ሰይፉ በጣም ብሩክ ሰው ነህ ላንተ ያለኝ አመለካከት እየቀየርከው መጥተሀል እረጅም እድሜ ያቆይልን ከጤና ጋር
ትልቅ ሰው ነህ ለዚህ ምስክሩ ደግሞ እናትህን መውደድህ ነው አድናቂህ ነኝ
ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ ቀልብህን ይመልሥልህ ልብህን በቁርአን ፍቅር ይሙላልህ😍😍
በጣም ጀግና ነህ,በህይወት ውስጥ የሚፈልጉትን ነገር እንደማድረግ የሚያስደስትና አሰብክበት የሚያደርስ ነገር የለም,በርታለን ወንድማችን
በጣም ጎበዝ ነህ አህመዶ ችግርን ካልቀመሱት ምቾት አይጣፍጥም እና በጣም በጣም ደስ ብሎናል
ወሎ ገራገሩ እውነት ለወሎ ህዝብ ይህ አይገባም ነበር እግዚአብሔር ቀኑን ያሳጥርልን🙏🏽 ቆንጆ ድምፅ አለክ
ወዳጄ ከአንተ ጽናትን ተምሬያለሁ:: ፈጣሪ በአንድም በሌላም ያስተምራል:: ከዚህ የማይማር ሰው መቼም ሊኖር አይችልም ብዬ አስባለሁ:: በርታ ወንድማችን::
ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ እናቱን የሚወድ ምርቃትዋ ብቻ ይረዳኃል በርታ
በማንነትክ የምትኮራ ማንነትክን የማትረሳ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ሒዳያውንም ይስጥክ ለሀገሩ ለወገኑ የሚቆረቆር ጀግና ብየካለው
የኔ ወድም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እውነት የወገኑ ሰቆቃ የሚሰማው ሰው እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው እና ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ ፍፃሜክን ያሳምርልህ ወንድም❤
የኔ አባት እግዚአብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ያሳካልህ እናትህን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ፣ ያአባትህን ነፍስ እግዚአብሔር በገነት ያኑር
አህመድየ የኔ አንደኛ ሁሌም ነበር በጉጉት ነው የምከታተልክ የስኬት ጉዞክን ቀና ያድርግልክ
በፈተና መፅናት ለቁም ነገር ያበቃል ይመችህ ጎበዝ ነህ ግልፀኝነት የዋህነት መልካምነት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ መጨረሻህን ያሳምረው
ከተለፋ የማይደርስበት ነገር የለም የሀገር ልጅ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤
እንድማመር እህት በቅንነት እህት
ወንድም፡በጣም፡ጎበዝ፡ጀግና፡ነህ፡ማንጁስ፡በሪታ፡ጠንክር፡በሪታ፡በብዙ፡ነገር፡እንጠብቀሀለን፡በሪታ
~ Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼 !! ወሎ አለንልሽ ልጆችሽ
ኮሜንት የምትሰጡ የሰዉን ፍላጎት አትንቀፉሁ ቁርሀን መዝሙር አትበሉ ኮተታሞች ሁሉም የየራሱ ምርጫ አለዉ ወንድሜ በርታ ደስ የሚልህን አድርግ ፈጣሪህን እያመሰገንክ እናትህ ደሞ ሺ አመት ትኑርልህ
አላህ የሙዚቃን ፍቅር ከልብህ ፍቆ ያውጣልህ ወንድም ዱኒያ ጊዚያዊይ ናት ዛሬም ብዙ ሰው ቢወድህኮን ነገ በአኼራ አንድ ሀሰናትኮን የሚስጥ የለም በዛች ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ በሚለበት ሰአት ይቺ የምወድህ እናትህኮን አንድ ሀሰና አሰጥህም አንትም እደዛው ስለዚህ ይቅርብህ ወንድሜ ላንተው ነው በክፉ እዳታስበው
አህመድ ጀግና ነህ በርታ በጣም የወሎ ህዝብ እርዳና ያስፈልጋቸዋል እውነት ነው የወሎን ህዝብ በዚህ ሁኔታ ማዬት ያማል
የኛ ጀግና በማሸነፍህ ደስተኛ ነኝ ።ለወሎ ድምፀ ሰለሆንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ
@@hannatube3952 እሸ
የኔ ውድ ወድም እናመሰግናለን ወሎየ ለወሎዬ ደሙ ነው ድምፅ ስለሆከን እናመሰግናለን
የውሎ ሸበላ ለወገንህ ድምፅ መሆንህ እጅግ የሚደነቅ ነው በወጣይተካህ የኔ ውድ ወንድምመንገድህ ቀና ይሁን እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ከፊትም ከሆላም ሆኖ ይጠብቅህ ......
የልቦናህን መሻት ፈጣሪ ይፈጽምልህ እዉነተኛ የወሎ ህዝብ እግሩን አጥቦ አልጋዉ ለቆ የሚቀበል ነዉ የኔ የዋሆች አሁን ቀን ጣላቸዉ
ስርዓት👌👌👌ደስ ሲል ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ❤👌🙏
ልክ ነው። ብዙ ነገሩ ከዳዊት ጋር ይመሳሰላል። እርጋታው፡ለወላጆቹ ያለው ትኩረት፡ አገራዊ እይታው፡ ተክለቁመናውን ጨምሮ ። እሱም የዳዊት አድናቂ መሆኑንና አብሮ መሰራት እንደሚመኝ ተናግሮል።
አህሜ አባትህን አላህ ይረህማቸው መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ለሠሜን ወሎ ድምፅ በመሆንህ እናመሠግናል ወድሜ ፍትህ ለታፈነው ለወሎ ህዝብ አንፈናቀልም መንግሥት ይደርሥልናል ብለዉ በጁታው የታፈኑት ህዝብ በሚሌን የሚቆጠሩ ናቸው ጁታው ምግባቸውን ንብረታቸውን የዘረፈውን ዘርፎ የተረፈውን አቃጥሎ ችግር ላይ እድወድቁ አድርጓቸዋል አሁን የወሎ ህዝብ ግማሹ በጦር ግማሹ በረሀብ ግማሹ በመድሀኒት እጦት በችግር ላይ ችግር ተደራርቦባቸው ሠምቶ ዝም ማለት ከተጠያቂነት አናመልጥም ሠይፍሺም ለወሎ ድምፅ ሁነን አድናቂወችህ ነን
አባትህ ትክክል ናቸው ሙዚቃ በዚህ ያስደሳህ እንጅ በእምነታችን አይፈቀድም አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው አላህ ይመልስህ ከሙዚቃው አለም በሌላ ሀላል በሆነ ነገር ከፍ ያድርግህ
እንደመልክህ ሁሉ ነገርህ መልካምና ውብ ነህ ተባረክ ይሄን ስብእናህን መቼም እንዳትቀይር የምትወደድ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደረስሀል ግን ጥግ ያድርስ
የኔ ጀግና አላህያሳላልህ በጣም ልክ ነህ ወሎለሁሉአጎራሺነው እናመስግናለን ድምፅበመሆንህ አህመድዬ
ጎበዝ የሰው ልጅ ድህነትን ታግሎ ሲያሸንፍ ደስ ይላል በርታ
ፈጣሪ ይመስገን ልፋትክን ፈጣሪ ስለቆጠረልክ እናቱን የሚወድ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው
ግልፅና ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወሎን ስላስታወስክ ስለሰጥህም ያለህን ያበርክትልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
የኔ ጌታ እናቴ እኔቴ ሲል እንባዬ መጣ እናት ለዘላለም ትኑር ይቅናህ ለወደፊትም ጥሩ ደረጃ ደርስህ ለማየት ያብቃን
Demregn haymie
የኔ ማር ጨዋነትህ ደስ ሲል ማሜ በርታ ከፍ ያለ ቦታ ድረስ የናትህን እድሜ ይስጥልህ ማን እንደ እናት እማ😍
በጣም ጎበዝ ደጋፊህ ነበርኩ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
ሁለተናኛው ዳዊት ፅጌ 👏👏👏 በጥረቱ እራሱን ያወጣ 👌ወንድሜ አምልጠሀል በዚሁ ቀጥል እራሰህን ጠብቅ ከዳዊት ፄጌ ብዙ ትማራለህ ብየ አሰባለሁ እራሰህን ጠብቅ ❗️❗️ personality all it matter ❗️❗️you have a package ❗️❗️keep it up❗️❗️
በጣም ጎበዝ አቅሙም ፍላጎቱም አለክ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም ሁሉም የተሰጠው ስጦታ አለ ኩሩ የድሀ ልጅ ሁላችንም እናቃለን 🥰🥰🥰
ያገር ልጅ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ
ድምፀህ የተለየ ነው👌 በረታ ወድሜ ከችግረጋም ምቾት አለ ዋናው ተሰፍ አለመቁረጥ ነው ሰይፈዬ በናትህ በሳወዲ ላሉት ወገኖቻችን ድምፀ ሁንልን🥺😥😥😥
ፈጣሪሽን ለምኝ ይልቅ
@@elhamnegn8510 Subscriber እንደራረግ
እህት እንድማመር በቅንነት
@@elhamnegn8510 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
የህዝብ ልጅ ስትሆን የወጣበትን ማሀበረሰብ አይረሳም ሳይማር ያስተማረ ሳይለብስ ያለበሰ ሳይበላ አብልቶ ያሳደገን ያ ደጉ የወሎ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን አሏህ ይመልስህ ወንድሜ ከዘፈን የተሻለ ስራ ይፍጠርልህ
አሏህን እለምነዋለሁ ከዚህ ሙዚቃ ህይወት ወተህ እንድትቶብት😥😥😥😥😥😥😥😥
አሚን
አሚን ኢንሻ አላህ
አሚንንን ኢንሻአላህ ለሁላችንንንም ሂዳያውንን ይስጠን
አሚን ያርብ
ወንድሜ አሏህ በዘፈን ሳይሆን በቁራአን በሀድስ አሏህ በወደደው መንገድ ወርቅ በወርቅ ያትሆንበትን ይህለቅልህ ለዘፈን ይህ ሁሉ አድናቆት ምጎሳ ይቅርብህ አሏህ ይርዳህ አሏህ አይቸግረውም አሳብህን ከሙዚቃ ያሳልህ
ቤተሰቡን 👨👩👧 ሚወድ ሰው ደስ ሲል❤
በእውነት ልክ ነሽ
እዉነትም ወሎ ገራገሩ ባንተ አይነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዋህነትህን በልክ አርገዉ ሁሉም እንደ ሰይፍ አይደለም
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ይህን ፕሮግራም 😎
እኔ አለሁ ወላሄ
አህመድየእ. በጣምየምወድህ. ወንድሜዋ. አላህያሳብህን. ያሳካልህ. የኔ ጀግና. ፀባየሰናይ. ወንድም. አድናቂህነኝ. ከዱባይነኝ.
ጀግና ነህ የኔ ወንድም በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንኳንም የልፋትህን ዋጋ ማግኘትህ ነው ትልቁ ነገር
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ማንጂሴ ምን አይነት መታደል ነው እንደዚ አልማዝ አድርጎ የሰራህ ማላክ፣ እናት ልትመሰገን ይገባታል እንደዚ አይነት በስነምግባር የታነፀ ዜጋ ስላፈራች🦁❤❤❤
ትህትናደግነትሩህሩህነትወሎየነት♥♥♥የታተመበት ምርጥ ሰው አህመድ ሁሴን!!!
ዋው ዋው ጀግና ነህየኔ ደግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ
ስጠብቅ ነበር ወሎየው ደስ ብሎናል አበሳው💞🇪🇹🕊 በወጣ ይተካ አህሜ እናመሠግናለን
Demregn seadie marie
ትክክል፣ ማንጁሥ፣የወሎ፣ህዝብ፣ተሠቃየ፣ሠላም፣ አላህ፣ያምጣው፣አይዞህ፣በርግጥ፣በጣም፣ ያማል፣ግን፣
ከብቃቱ በተጨማሪ ትህትናው፣ ስነ ስርአት ያለው ጥሩ ልጅ ነው።
ኡፍ ደስ ስትል ምን አይነት ግልፅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ የኔ ወንድም
በጣም ምርጥ ልጅ ነው ይገባዋል 🇪🇹❤️
የኔ ጀግና ሀገር ወዳድ ለአንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወድማችን ካሰብክበት ድረስ ሰሜን ወሎ ሀገራችን ሰላሟ ይመለስ ወሎየነታችንን የዋህነታችንን ደግነታችንን ስለተናገርክልን እናመሰግናለን❤️
,የኔ ጌታ ምን አይነት ግልፅ ነክ ፈጣሪ እንኳን ረዳክ ወንድሜ
የኔ ጌታ እናቱን የሚወድ ሁሌም ይሳካለታል
ዳኞችንም በጣም ክብር ይገባቸዋል አህመድ ወርቃማ ድምፃዊው ምርጡ የኮምቦልቻ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
You are talented and humble young man. Congratulations you deserve even billions!!
ሰይፉ ላይ እንደሚቀርበም እየጠበቁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህበርታ ግሮማ ሞገስህ ብቻ ይበቃንበዝህ አጋጠሚ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለታፈኑት እውነትህን እህመድ ከተፈነቀሉት ይልቅ የታፈኑት ስቃይ ሞታቸውን ነገ ዛሬ እያሉ አሉ ወሎ በሙሉ ላስታ ላሊበላ ወዘት በሙሉ
ሠይፍዬ በጣም ብዙ መልካም ነገሮችን ታደርጋለህ እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰቦችህ አምላክ ይስጥህ አህመድዬ በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ በርታ ባወጣኽውም አጥፎ አጥፎ ይተካልህ እናቴ ለእናቴ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ተባረክ በሁሉም ፈጣሪ ይርዳህ
የኛ ጀግና ከልብህ ለወገንህ ተጨንቀሀል በርታልን
ምርጤ ማንጁስ እንኳን ደስ ያለህ በድጋሚ አስደመምከን እኮ በጥልዬ
አህሜ ወንድሜ አሏህ የህድከሸ የህድና ያረብ በዚህ ውብ ድምፅህ የአሏህን ቃል ቁረአን የምትቀራ ያድርግህ ያረቢ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
His honesty is amazing! I cried when he talk about his mom. We all should learn something from his journey. Successful people have a lot tell !! Thank u for sharing Seifu !!
መልከመልካም ልጅ እውነትም ወሎየ መጨረሻህን ያሣምርልህ ማንጁሥየ
ደስ የምትል ገራገር የደጋጎቹ ሀገር የወሎ ልጅ የእናትህ አምላክ ሁሌም ይርዳህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰቦቹ የሚወድ ሰው ስወድ
What a pure heart you have?!I hope you keep your humility.
ሚስኪን ነህ ሢበዛ የኔ ጨዋ ወሎየ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ያምጣህ በዚህ ድምፅ የአላህን ቃል የምቀራበት ያድረግህ
አህመድዬ የኔ ወንድም ያገሬ ልጅ በርታ ፈጣሪ ከፋ ያድርግህ ከዚህ የበለጠ
Demregn wude
ወንድማችን ስለወሎ ድምፅ መከታነኝ ስላልክ አላህ ይስጥልን ወሌን የዋሁን ህዝብ ነፃ ያውጣልን
Very humble 😌 u deserve everything brother 🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እናትህንም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የዓላማ ፅናትህ ለወጣቱ ትልቅ ምሣሌ ነህ በርታ
ጀግናዬ ትክክል ነህ ወሎ ላይ ያለዉ ነገር ሰላማችን ነሰቶናል
Fozye demregn
በጣም የምትወደድ ልጅ ነህ ሁሉን እግዚአብሔር ይስጥህ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት
አላህ ሆይ ይህንን ልጅ ካለበት ዘፈን አውጥተህ በተውሂዲ ሲስተምር አሳየን 😘
አሚን ያረብ
Amin Yareb
Amin
አሚንአላሁምአሜን
እርዝቅህን አላህ በሚፈቅደዉ መንገድ ያድርግልህ ወንድሜ አላህ ይርዳህ
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የኔ የዋህ የስኬት ዘመን አመኝልሀለሁ ❤️❤️
አሜን ያድረገልት እህት እንድማመር
እደግ ይገባሀል የወላጆህ ፀሎት አይለይህ ይገባሀል ስርአት ያለህ ልጅ ነህ አምላክ ይጠብቅህ ትልቅ ሰው ያድርግህ
ድምጽ ውበት ትህትና ስነምግባር አሞልቶ የሰጠህ አንተ ምርጥ ነህ እግዜር ከፍ ያድርግህ 🙏
በእውነት እግዚያብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ለእናቴ ለእናቴ ስትል በጣም ደህስ ነው ያለኝ
የልብህን እግዚአብሔር ያርግልህ በርታ ወንድሜ
Enkon des aleh ,wondme
አህመዲ፣አይዞህ፣የተስተካከለውን፣ኑሮአላህ፣ይወፍቅህ
የኔ አባት ሁሉ ነገር ያሳካልክ ለእናት ወርቅ መግዛት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ደረጃ ደርሰክ ወርቅ ላይ የማታስቀምጣት ያድርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም ለኢትዮጵያን እናቶች እነሱ ከሰል መስለው ለልጆቻቸው የኖሩ😘😘😘😘❤❤❤❤
Allahen fera yhonehonowal betemar yshalehal ymaneh yqetenal
Faqih
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
አማራ ክልል የሚወለዱ የገበሬ ልጆች ሁለቱንም አስማምተው መዝፈት ያውቁበታል ዘመናዊ እና ባህላዊ ከወሎ ሸግየ ምድር በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ የ4ቱ ቅኝት ባለቤት እኮ ነን አማራነት ይለምልም ፍትህ ለወሎ እና ለጎንደር ህዝብ ቤተሰቦቻችን ስቃይ ላይ ይገኛሉ መንግስት ጦርነቱን በአጭር ጊዜ እንደሚያጠናቅቀው ተስፋ አለኝ አብያችን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ💚💛❤
በማንነቱ ሚኮራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አህሜ በርታ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ
አህሜ አባትክን አላህ የጀነት ይበላቸው አንተንም አላህ ከዚ አውጥቶ ሒዳያውን ይስጥክ ላንተ ደስስ ብሎኛል ስነስረአትክ ብቻ በቂ ነው የሠው ልጅ ያለፈበትን ሒወትና ማንነት ሳይዘነጋ ለትልቅ ደረጃ መድረስ በእውነት ጀግንነት ነው ለእናትክ ያደረከው ነገር ይገባታል ለእናት ከዚክም በላይ አድገክ እንይክ
"ለሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ድምፅ እንሁናቸው"! የተቸገሩትን እናግዝ ያልከው ትልቅ መልዕክት ነው❤
ትክክል
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
@@yengustube ትክክል አስተዋይነዉ
ዕጹብ ድንቅ ድምጻዊ። አህመድዬ እንኳን ደስ አለህ ምርጥና ድንቅ የኢትዮጵያችን ዕንቁ።
ስነምግባር፣ ውብ ድምጽ፣ውበት፣ቁመና፣ትህትና፣ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የምትወደድ በሥራህና በሁለንተናህ የምትከበር ድንቅ ወጣት ነህ።እንዲህ ኮትኩተው ያሳደጉህ ውድ ወላጆችህ የተባረኩ ናቸው። ስለውድ እናትህ ስለእምዬ ያለህን ፍቅርህ የገለጽክበት መንገድ እጅግ ልብ ይሰረስራል። የልብህን ሁሉ ይሙላልህ።
ከዚሁ ካለህ ላይ የራስህን ፍላጎት እንኳ ሳታሟላ ለወገኖቻችን 100 ሺህ ብሩን እሰጣለሁ ስትል እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። በረከቱን ያብዛልህ። በጣም የምትገርም ድንቅ ወጣት ነህ! ትህትናህ ነው የገዛኝ። ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ። እኛን እንዳከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ። ውድ አህመድዬ። በርታ። ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁንልን።
"ወርቋን ሸጣ አሳደገችኝ ያልከው ነገር ልብ ይነካል " የ እናትህ እድሜ ይርዘም!!
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ወሎ ምርጥ ህዝቦች እኔ ወሎዬ አይደለሁም ግን ወሎዬዎች ውስጤ ናቸው አህመድ አላህ ሂዳያ ይስጥህ አላህ ለተውበት ያብቃህ
ግልፅነቱ ፣ስርአቱ ፣ሰው አክባሪነቱ፣ የዋህነቱ በጣም ይለያል
በጣም ፀባየ ደርባባ ነው በሰፈሩም
በጣም
እንድማመር በቅንነት እህት
@@sosososo-ov4oo እንድማመር
@@سميىهاثيوبي እንድማመር
ግልፅናቱ የዋህነቱ መልካምነቱ እውነትም ወለዬ💚💛❤
ወሎ የፍቅር ሀገር አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ አህመድ ለወሎ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን
እንድማመር በቅንነት እህት
አተቀወርቅምበላይ ታደርጋለህ ምክንያቱምአበሳነህ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜን ወሎን ስላሰብከን እናመሰግናለን
አህመድየ የኛ ኩራት በርታልን ሁሉም በሞያው ወሎን ማሰከበር ማሰጠራት አለበት አማራየ አይዞን
demregn yene wud
እንድማመር በቅንነት እህት
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
በእውነት አንተ ጀግና ፣እውነተኛ ፣ባለሞያ (professional ) ትሁት፣ ወንድም ነህ።በጣም በጣም ትልቅ ሠው ነህ ለህዝብህ ተቆርቋሪነትህን ሥላሣየህ ወንድማለም
እግዚአብሔር የወደፊት መንገድህን ሁሉ ያመቻችልህ
የዓላማ ፅናት ግልፅነት ሁሉም አንተ ላይ ይታያል ፈጣሪ አይለውጥህ!!!
Subscriber እንደራረግ።
አወማርየሆነልጅነውአላህይጠብቀው
አንድ ሰው በተፈጥሮ ማንነቱ መልካም ከሆነ ምን ቢሆን አይለወጥም
@@user-nf4dc5wh9h እንደመር
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ሰይፉ በጣም ብሩክ ሰው ነህ ላንተ ያለኝ አመለካከት እየቀየርከው መጥተሀል እረጅም እድሜ ያቆይልን ከጤና ጋር
ትልቅ ሰው ነህ ለዚህ ምስክሩ ደግሞ እናትህን መውደድህ ነው አድናቂህ ነኝ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ ቀልብህን ይመልሥልህ ልብህን በቁርአን ፍቅር ይሙላልህ😍😍
በጣም ጀግና ነህ,በህይወት ውስጥ የሚፈልጉትን ነገር እንደማድረግ የሚያስደስትና አሰብክበት የሚያደርስ ነገር የለም,በርታለን ወንድማችን
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
በጣም ጎበዝ ነህ አህመዶ ችግርን ካልቀመሱት ምቾት አይጣፍጥም እና በጣም በጣም ደስ ብሎናል
ወሎ ገራገሩ እውነት ለወሎ ህዝብ ይህ አይገባም ነበር እግዚአብሔር ቀኑን ያሳጥርልን🙏🏽 ቆንጆ ድምፅ አለክ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ወዳጄ ከአንተ ጽናትን ተምሬያለሁ:: ፈጣሪ በአንድም በሌላም ያስተምራል:: ከዚህ የማይማር ሰው መቼም ሊኖር አይችልም ብዬ አስባለሁ:: በርታ ወንድማችን::
ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ እናቱን የሚወድ ምርቃትዋ ብቻ ይረዳኃል በርታ
Subscriber እንደራረግ።
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
በማንነትክ የምትኮራ ማንነትክን የማትረሳ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ሒዳያውንም ይስጥክ ለሀገሩ ለወገኑ የሚቆረቆር ጀግና ብየካለው
የኔ ወድም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እውነት የወገኑ ሰቆቃ የሚሰማው ሰው እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው እና ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ ፍፃሜክን ያሳምርልህ ወንድም❤
የኔ አባት እግዚአብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ያሳካልህ እናትህን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ፣ ያአባትህን ነፍስ እግዚአብሔር በገነት ያኑር
አህመድየ የኔ አንደኛ ሁሌም ነበር በጉጉት ነው የምከታተልክ የስኬት ጉዞክን ቀና ያድርግልክ
በፈተና መፅናት ለቁም ነገር ያበቃል ይመችህ ጎበዝ ነህ ግልፀኝነት የዋህነት መልካምነት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ መጨረሻህን ያሳምረው
ከተለፋ የማይደርስበት ነገር የለም የሀገር ልጅ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤
Subscriber እንደራረግ።
እንድማመር እህት በቅንነት እህት
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ወንድም፡በጣም፡ጎበዝ፡ጀግና፡ነህ፡ማንጁስ፡በሪታ፡ጠንክር፡በሪታ፡በብዙ፡ነገር፡እንጠብቀሀለን፡በሪታ
~ Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼 !!
ወሎ አለንልሽ ልጆችሽ
ኮሜንት የምትሰጡ የሰዉን ፍላጎት አትንቀፉሁ ቁርሀን መዝሙር አትበሉ ኮተታሞች ሁሉም የየራሱ ምርጫ አለዉ ወንድሜ በርታ ደስ የሚልህን አድርግ ፈጣሪህን እያመሰገንክ እናትህ ደሞ ሺ አመት ትኑርልህ
አላህ የሙዚቃን ፍቅር ከልብህ ፍቆ ያውጣልህ ወንድም ዱኒያ ጊዚያዊይ ናት ዛሬም ብዙ ሰው ቢወድህኮን ነገ በአኼራ አንድ ሀሰናትኮን የሚስጥ የለም በዛች ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ በሚለበት ሰአት ይቺ የምወድህ እናትህኮን አንድ ሀሰና አሰጥህም አንትም እደዛው ስለዚህ ይቅርብህ ወንድሜ ላንተው ነው በክፉ እዳታስበው
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
አህመድ ጀግና ነህ በርታ በጣም የወሎ ህዝብ እርዳና ያስፈልጋቸዋል እውነት ነው የወሎን ህዝብ በዚህ ሁኔታ ማዬት ያማል
የኛ ጀግና በማሸነፍህ ደስተኛ ነኝ ።ለወሎ ድምፀ ሰለሆንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ
እንድማመር በቅንነት እህት
@@hannatube3952 እሸ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
የኔ ውድ ወድም እናመሰግናለን ወሎየ ለወሎዬ ደሙ ነው ድምፅ ስለሆከን እናመሰግናለን
የውሎ ሸበላ ለወገንህ ድምፅ መሆንህ እጅግ የሚደነቅ ነው በወጣይተካህ የኔ ውድ ወንድም
መንገድህ ቀና ይሁን እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ከፊትም ከሆላም ሆኖ ይጠብቅህ ......
የልቦናህን መሻት ፈጣሪ ይፈጽምልህ እዉነተኛ የወሎ ህዝብ እግሩን አጥቦ አልጋዉ ለቆ የሚቀበል ነዉ የኔ የዋሆች አሁን ቀን ጣላቸዉ
ስርዓት👌👌👌ደስ ሲል ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ❤👌🙏
ልክ ነው። ብዙ ነገሩ ከዳዊት ጋር ይመሳሰላል። እርጋታው፡ለወላጆቹ ያለው ትኩረት፡ አገራዊ እይታው፡ ተክለቁመናውን ጨምሮ ። እሱም የዳዊት አድናቂ መሆኑንና አብሮ መሰራት እንደሚመኝ ተናግሮል።
አህሜ አባትህን አላህ ይረህማቸው መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ለሠሜን ወሎ ድምፅ በመሆንህ እናመሠግናል ወድሜ ፍትህ ለታፈነው ለወሎ ህዝብ አንፈናቀልም መንግሥት ይደርሥልናል ብለዉ በጁታው የታፈኑት ህዝብ በሚሌን የሚቆጠሩ ናቸው ጁታው ምግባቸውን ንብረታቸውን የዘረፈውን ዘርፎ የተረፈውን አቃጥሎ ችግር ላይ እድወድቁ አድርጓቸዋል አሁን የወሎ ህዝብ ግማሹ በጦር ግማሹ በረሀብ ግማሹ በመድሀኒት እጦት በችግር ላይ ችግር ተደራርቦባቸው ሠምቶ ዝም ማለት ከተጠያቂነት አናመልጥም ሠይፍሺም ለወሎ ድምፅ ሁነን አድናቂወችህ ነን
አባትህ ትክክል ናቸው ሙዚቃ በዚህ ያስደሳህ እንጅ በእምነታችን አይፈቀድም አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው አላህ ይመልስህ ከሙዚቃው አለም በሌላ ሀላል በሆነ ነገር ከፍ ያድርግህ
እንደመልክህ ሁሉ ነገርህ መልካምና ውብ ነህ ተባረክ ይሄን ስብእናህን መቼም እንዳትቀይር የምትወደድ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደረስሀል ግን ጥግ ያድርስ
የኔ ጀግና አላህያሳላልህ በጣም ልክ ነህ ወሎለሁሉአጎራሺነው እናመስግናለን ድምፅበመሆንህ አህመድዬ
ጎበዝ የሰው ልጅ ድህነትን ታግሎ ሲያሸንፍ ደስ ይላል በርታ
ፈጣሪ ይመስገን ልፋትክን ፈጣሪ ስለቆጠረልክ እናቱን የሚወድ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነው
ግልፅና ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወሎን ስላስታወስክ ስለሰጥህም ያለህን ያበርክትልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
የኔ ጌታ እናቴ እኔቴ ሲል እንባዬ መጣ እናት ለዘላለም ትኑር ይቅናህ ለወደፊትም ጥሩ ደረጃ ደርስህ ለማየት ያብቃን
Demregn haymie
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
የኔ ማር ጨዋነትህ ደስ ሲል ማሜ በርታ ከፍ ያለ ቦታ ድረስ የናትህን እድሜ ይስጥልህ
ማን እንደ እናት እማ😍
በጣም ጎበዝ ደጋፊህ ነበርኩ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
ሁለተናኛው ዳዊት ፅጌ 👏👏👏 በጥረቱ እራሱን ያወጣ 👌ወንድሜ አምልጠሀል በዚሁ ቀጥል
እራሰህን ጠብቅ ከዳዊት ፄጌ ብዙ ትማራለህ ብየ አሰባለሁ እራሰህን ጠብቅ ❗️❗️ personality all it matter ❗️❗️you have a package ❗️❗️keep it up❗️❗️
በጣም ጎበዝ አቅሙም ፍላጎቱም አለክ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም ሁሉም የተሰጠው ስጦታ አለ ኩሩ የድሀ ልጅ ሁላችንም እናቃለን 🥰🥰🥰
ያገር ልጅ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ
ድምፀህ የተለየ ነው👌 በረታ ወድሜ ከችግረጋም ምቾት አለ ዋናው ተሰፍ አለመቁረጥ ነው
ሰይፈዬ በናትህ በሳወዲ ላሉት ወገኖቻችን ድምፀ ሁንልን🥺😥😥😥
Subscriber እንደራረግ።
ፈጣሪሽን ለምኝ ይልቅ
@@elhamnegn8510 Subscriber እንደራረግ
እህት እንድማመር በቅንነት
@@elhamnegn8510 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
የህዝብ ልጅ ስትሆን የወጣበትን ማሀበረሰብ አይረሳም ሳይማር ያስተማረ ሳይለብስ ያለበሰ ሳይበላ አብልቶ ያሳደገን ያ ደጉ የወሎ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን
አሏህ ይመልስህ ወንድሜ ከዘፈን የተሻለ ስራ ይፍጠርልህ
አሏህን እለምነዋለሁ ከዚህ ሙዚቃ ህይወት ወተህ እንድትቶብት😥😥😥😥😥😥😥😥
አሚን
አሚን
አሚን ኢንሻ አላህ
አሚንንን ኢንሻአላህ ለሁላችንንንም ሂዳያውንን ይስጠን
አሚን ያርብ
ወንድሜ አሏህ በዘፈን ሳይሆን በቁራአን በሀድስ አሏህ በወደደው መንገድ ወርቅ በወርቅ ያትሆንበትን ይህለቅልህ ለዘፈን ይህ ሁሉ አድናቆት ምጎሳ ይቅርብህ አሏህ ይርዳህ አሏህ አይቸግረውም አሳብህን ከሙዚቃ ያሳልህ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ቤተሰቡን 👨👩👧 ሚወድ ሰው ደስ ሲል❤
Subscriber እንደራረግ።
እንድማመር በቅንነት እህት
በእውነት ልክ ነሽ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
እዉነትም ወሎ ገራገሩ ባንተ አይነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የዋህነትህን በልክ አርገዉ ሁሉም እንደ ሰይፍ አይደለም
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ይህን ፕሮግራም 😎
እኔ አለሁ ወላሄ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
አህመድየእ. በጣምየምወድህ. ወንድሜዋ. አላህያሳብህን. ያሳካልህ. የኔ ጀግና. ፀባየሰናይ. ወንድም. አድናቂህነኝ. ከዱባይነኝ.
ጀግና ነህ የኔ ወንድም በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንኳንም የልፋትህን ዋጋ ማግኘትህ ነው ትልቁ ነገር
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ማንጂሴ ምን አይነት መታደል ነው እንደዚ አልማዝ አድርጎ የሰራህ ማላክ፣ እናት ልትመሰገን ይገባታል እንደዚ አይነት በስነምግባር የታነፀ ዜጋ ስላፈራች🦁❤❤❤
ትህትና
ደግነት
ሩህሩህነት
ወሎየነት♥♥♥
የታተመበት ምርጥ ሰው አህመድ ሁሴን!!!
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ዋው ዋው ጀግና ነህ
የኔ ደግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ
ስጠብቅ ነበር ወሎየው ደስ ብሎናል አበሳው💞🇪🇹🕊 በወጣ ይተካ አህሜ እናመሠግናለን
Demregn seadie marie
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ትክክል፣ ማንጁሥ፣የወሎ፣ህዝብ፣ተሠቃየ፣ሠላም፣ አላህ፣ያምጣው፣አይዞህ፣በርግጥ፣በጣም፣ ያማል፣ግን፣
ከብቃቱ በተጨማሪ ትህትናው፣ ስነ ስርአት ያለው ጥሩ ልጅ ነው።
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
ኡፍ ደስ ስትል ምን አይነት ግልፅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ የኔ ወንድም
በጣም ምርጥ ልጅ ነው ይገባዋል 🇪🇹❤️
የኔ ጀግና ሀገር ወዳድ ለአንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወድማችን ካሰብክበት ድረስ ሰሜን ወሎ ሀገራችን ሰላሟ ይመለስ ወሎየነታችንን የዋህነታችንን ደግነታችንን ስለተናገርክልን እናመሰግናለን❤️
,የኔ ጌታ ምን አይነት ግልፅ ነክ ፈጣሪ እንኳን ረዳክ ወንድሜ
የኔ ጌታ እናቱን የሚወድ ሁሌም ይሳካለታል
ዳኞችንም በጣም ክብር ይገባቸዋል አህመድ ወርቃማ ድምፃዊው ምርጡ የኮምቦልቻ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
You are talented and humble young man. Congratulations you deserve even billions!!
ሰይፉ ላይ እንደሚቀርበም እየጠበቁኝ ነበር
እንኳን ደህና መጣህ
በርታ ግሮማ ሞገስህ ብቻ ይበቃን
በዝህ አጋጠሚ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለታፈኑት እውነትህን እህመድ ከተፈነቀሉት ይልቅ የታፈኑት ስቃይ ሞታቸውን ነገ ዛሬ እያሉ አሉ ወሎ በሙሉ ላስታ ላሊበላ ወዘት በሙሉ
ሠይፍዬ በጣም ብዙ መልካም ነገሮችን ታደርጋለህ እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰቦችህ አምላክ ይስጥህ አህመድዬ በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ በርታ ባወጣኽውም አጥፎ አጥፎ ይተካልህ እናቴ ለእናቴ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ተባረክ በሁሉም ፈጣሪ ይርዳህ
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-:ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html
የኛ ጀግና ከልብህ ለወገንህ ተጨንቀሀል በርታልን
ምርጤ ማንጁስ እንኳን ደስ ያለህ በድጋሚ አስደመምከን እኮ በጥልዬ
አህሜ ወንድሜ አሏህ የህድከሸ የህድና ያረብ በዚህ ውብ ድምፅህ የአሏህን ቃል ቁረአን የምትቀራ ያድርግህ ያረቢ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
His honesty is amazing! I cried when he talk about his mom. We all should learn something from his journey. Successful people have a lot tell !! Thank u for sharing Seifu !!
መልከመልካም ልጅ እውነትም ወሎየ መጨረሻህን ያሣምርልህ ማንጁሥየ
ደስ የምትል ገራገር የደጋጎቹ ሀገር የወሎ ልጅ የእናትህ አምላክ ሁሌም ይርዳህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰቦቹ የሚወድ ሰው ስወድ
What a pure heart you have?!
I hope you keep your humility.