Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በትክክል የጋሽ እያዩ ማንያዘዋል ነው። የመርሀቤቴ ብርቅዬ ጀግና ድምጻዊ ነው። በነገራችን ላይ ይሄ ዘፈን ያለበት አልበም በአንድ ቀን ተሰርቶ ያለቀ ነው።
Hi my deer brother yes you know it & I know it
ራስህን ጠብቅ ማንጁስየ ኢትዮጵያ ጥሩ ስው አይቆይም🇪🇹🙏👍
የኔው የኮበልቻ ስጦታችን የኔ ፍልቅልቅ ከፍ አለ ቦታ እንደምናገኝህ እርግጠኛ ነኝ ኮቻ እንደምታስጠራት በተስፋ እንጠብቅሀለን አህምየ
ምርጥ ነህ ቃላት የለኝም!!! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
አሙዬ እናመሰግናለን ወሎን ስላስጠራሀት በርግጥ አራቱ ቅኝቶች መጋኛ ነች💚💛❤😍
በርታ bro ጀግና ዘፋኝ ነህ ጥሩ ቦታ እንጠብቅሀለን
እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ እሚያኩራም አለና
Congratulations አህመድየ እንኳን ደስ አለህ የወሎ ኩራት😍😍💐💐💐💐
የኔ ጀግና ትለያለህ የኔ ወሎዬ ❤❤❤❤🎉 4:21
አንተ አንበሳ ተስፋ ማትቆርጥ ጀገና የት እደደረስክ አየህ ካንተ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት በምንም ነገር ውስጥ ቢኮን እኳን አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በርታ አህመድ
አህመድ ጀግና ትችላለክ እግዚአብሔር ትልቅደረጃ ያድርስክ ወድሜ ሰው የሚኖረ ።የተመኘውን ነው አተ የምትወደውን የምትፈልገውን ከመስራት ወደኋላ እዳትል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከዳዊት ፅጌ በመቀጠል የኔ ምርጥ ሁለተኛ አንተ ነህ በርታልን በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ ከጎንህ ነኝ!!
ዳዊት 1 ኢሳያስ 2 አንተ 3 ተሰጥተሀል
Le ene 1. ISAYAS new
ኢሳያስ ማስመሰል ነውጅ የራሱ ከለር የለውም
በጣም ነው ምትችለው ዋው ባለገሩ ባይሳካም በቀጣይ እድሉን መጠቀም እንደሚቻል ባንተ መማር አለበት ሰዉ
ይመችህ አቦ። መርሃባ።
እንዴት አይነት ተስጥኦ እንዳለህ ማሜዋ ማናችንም ከምናስበዉ በላይ ነዉ የምርም ትችላለህ ሁሌም አሸናፊ ነህ የኛ አምበሳ
ወሎው የአያቴ አገር ጀግና በርታ ወድሜ
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እደማይህ እርግጠኛ ነኝ የኔ አበሳ የመጣህበትን የረሳህ የደሀልጅ ኩሩነዉ የምለዉ በምክኒያትነዉ
you have million admire and fun , merhaba . merhaba . habibi . muscian . and producer ahmed husien . eid . mubarake ..
የሚገርም የሚገርም እጅግ የሚደንቅ መረዋ ድምፅ ይሄ ዜማማ ከእያዩ ማንያዘዋል ለአንተ በልክህ የተሰፋ ነዉ የሚመስለዉ
አህምየ አንተን በ ባላገሩ ማየት ተመኘሁ ኡፍ ትችላለክ ባላገሩ ላይ ዳኞቹ እና ሁሉም፡ነገር ደስ ይላል ፋና ላምሮት በበኩሌ አይመቸኝም ዳኝነቱም ዳኞቹም ደስ አይሉም የሚቀርቡት ልጆች ግን ጎበዝ ናቸው!!!
ተወዳድሮ ነበር ከነ ዳይት ፅጌ ጋር እስከ 3 ዙር ድረስ ገዜ ለኩሉ ዛሬ አለፈ ደስስ ብሎኛል
ጎበዝአንደኛያገሬልጅ በርታ ግንትክክለኛዉንመንገድአላህይምራህ
ዋው ድምፅ ብሎ ዝም
አቦ ትችላለክ የሃገሬ ኩራት
አሞ አንደኛ ነህ በርታልኝ
ፈገግተው ደሰ ይላል ይመችህ
❤ወንድም አለም እኳን ደሰ አለ የወሎ ቱባ በኋላችን ትለምምልም ለምለማለችም ባተ በርታ❤
ይሄንድምፅ ቁራአን ቅራበት በሁለቱምአለም እድያምርህይወትህ
በርታ ፈጣሪ የሰው መውደድ ይስጥህ
ዘፈኑ የእያዩ ማንያዘዋል መሰለኝ።
Weloye bathone yekochegin nbr💞💞💞
ዋዉ ወሎየዉ ምርጥ ነክ
ትችላለህ ያገሬ ልጅ ❤️
አህሜ ዘፈንህን በየጊዜው ብሰማ አትሰለቸኝም በርታ
ለመግለፅ ቃላት የሚያንሡበት ብቃት
#በርታልን ወንድሜ!!
ትችላለህ ወድሜየ😘😘
በርታ አህምየ የወንድም አምሳያ የሚገርመዉ ስማችሁም አድነዉ በጣምነዉ የምወድህ
What atalented man you are?wow!!!
የኛ ጀግና እንወድሀለን
ትለያለህ የዕውነት 😍😍😍😍
Ahmed is the best and the first younger musians
ድምፀ መረዋው የወሎ ጠንበለል👌
ዋውውውው
አቤል አንተን አለማድነቅ ስስታምነት እያስተማርክ ትዳኛለህ ብሌንዬ ዉቢቷም እንደዛዉ ከቃል በላይ ናት ዘንድሮ ሶስታቹም ዳኞች ደስ ትላላቹ
ጀግና 100%%%%%%%
ጀግና ብየሀለሁ
Great performance majus keep doing ur best and i wish all z best in final performance but you have to say something about the orginal Artist Eyayu Maniyazewal the greatest bahil musician.
Great performance with great smile 👍👍👍👍👍
Wow manjus🤩
የኔማር አለህጥሩይምራህ
"aman aman aman best singer keep it up
ግርም የሚለኝ ልታዳምጡ ገብታችሁ አላህ የህዲክ ፈራሁልህ የምትሉ ሰወች እንዴ እናንተ መስጅድ መስሏችሁ ነው እንዴ የገባችሁ ግጥም አርገሽ ሰምተሽ ተወዛውዘሽ ስጨርሽ 🙉🙉🙉🙉
Ye Amex wendme negn ye adidsu ye kocha lji bemehonh betam nw yekorahut. Big respect ✊🏽. Keep it up. I appreciate u ma brother ❤️🙌🏽.
ወንድሜ ስወድህ
ትችላለህ ያገሬ ልጂ አብሮ አደጌ
የኔ አደኛ
ትለያለህ የኔ አደኛ አ
You are unique
አቀራረቡ ፈገግታው ውድድር አይመስልም ኮንሰርት እንጅ
ኢየሱስ
መልካም እድል
Bexam ariif dimits alek gobez Berta
አንደኛ አህመድ ሁሴን
አህሜው አንደኛ
ድንቅ ድምፃዊ
Exceptional!!!!!
ቃላት የለኝም የኔ ጀግና
በጣም ውላሂ።አላህ ይጥብቀው
Ayeselchem please yerasehen serawoch entebekalen gobze berta
:አላህይህዲክ ወደቀጥተኛቀመገዲ ይምሬህ
መገን ወሎሎሎሎሎ
❤❤
1gna berta
የራሱ ዩቶብ ነው ወይስ ኮፒ ነው
Yimchh wolloyewu
አላህሂዲያይሥጥህ
bravo
ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ብሌንዬ ጨዋ ሁላቹም ዳኞች ጨዋዎች
Shegawe wollye yimchihe yagre lije
አልሰለችህ አለኝ በለው
ጀግና ነህ ትችላለህ ግን ( ድምጽህነ ጎሮሮህን ጠብቀው )
yemer abel mulugata semisetew asteyayet des yelal mert sew new abel yemechek
Leasenafiwoich asenafi tezegajeha ,
Breta
💚💛♥️💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👏👏👏👏👏
ማንጁስ የቤት ስራህስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫዋን ወደ ኮቦልቻ
ኮንሰረት ነው ሚመስለው በለው ሁሁ ትችላለህ በቃ
ምራን ሠጡት በቃ ከዘፈን ተዘፈቀ አላህ ዘፈንህን ያሰረሳህ ዳኞቺ ሰት አመት የደከሙትን ለምን አታሣልፉም ??
111111111,💞💞🤙
አሏህ ይምራህ ምንም አልልህም
አራስህን ጠብቅ ወድሜ ትለያለህ
Batam gobaz
ዋወ በርታ ችሎታህ ድቅ ነው ፍቅርህ ሞገደኛ ክክክክከክከ ሳላፈቅርህ አልቀርም
እኒግን።ይቅርብህ።ይርቢ።ሰዉ።እየተወ።አተ።ተዉዉዉ
ብዙ አትቅበጥበጥ። ትችላለህ
❤❤❤❤❤❤