የአርቲስት እድለወርቅ ድንቅ ተግባር!የእንኳን ደስአለሽ መልዕክት የጎረፈላትጋዜጠኛ
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
እስቲ እንደኔ አርቲስት እድለወርቅን የሚወድ ላይክ ይግጭ
እሶንየማይውዳት. ማንአለ. እኔ ግን. አድቀን. በሰይፊቀርባባያት. ምኖቲነው
በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤
Ena mocha new yemewdate
❤❤❤ Ene betham betham new yemiwedat ❤❤❤
እድል እጅግ ምትገርም ምርጥ አርቲስት ናት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ከዚህ በላይ የምትሰሪ ያርግልሽ
ለምን ነነኝው😂ለምን ነነዌ ኒሰነገ ከአ ሠ ሰነቸሠጀ ላለው ለነ4:19 ነጀ
እድል እዩኝ እዩኝ የማትል ብዙ ያልተነገራት ምርጥ አርቲስት ናት እጅግ የምወዳት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣት።
እድል እጅግ ምርጥ ሰው ያልተዘመርልሽ ጀግና ❤❤❤❤❤ ቃልዬ መልካም የትዳር ዘመን❤🎉🎉
ቃልዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እንወድሻለን።
ቃልየ እንካን ደሰ ያለሺ ይተባረክ ትዳረ ይሆንልሺ ከሰራዉ ፍቅረ ይበልጣል ብሎ አክብሮሺ ለመጣዉ እድሜ ይሰጥልሺ መጨረሻችዉ ይመረላችዉ❤❤
አንደኛ የመዳም ቅመሞች አላህ ለዝ ክብር ያብቃቹሁ
ከልጄ አባት ጋር አንድ ላይ እንድንኖር ፀልዮልን እባካችሁ እናንተ ደጋግ ሰዎች እኔና ልጄ በስደት ነን
እግዚአብሔር ያሰብሽውም ይሞላልሽ
❤ayizosh yene enat! Yomulalish!
አይዞሽ እግዚአብሄር ያግዝሽ ማማየ😢🤲
አላህ ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ይስብሽ
ሁለቱንም አርቲስቶች እደኔ ነየሚወዳቸው 🥰🥰🥰
በእውነት እኅታችን እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
እንኳን ደስአለሽ ቃልዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጰያ ዉስጥ በጣም ስለ ኦቲዝም በደንብ መሰራት እና ስልጠና መሰጠት አለበት መንግስትም ህብረተሰቡም መተባበር አለበት ለኦቲዝም ትምህርት ቤቶች መሰራት አለበት
እደለወርቅ ጣሳው የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት ከኢትዮጵያ አርትስቶች ለኔ አንደኛየ ናት ❤❤
በጣም የሚደነቅ ድንቅ ብቃት ሜሲ ጎበዝ
እድል እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ አርቲስት ናት; አሰማኝ ትወና የግሏ ነው፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ!
ቃልኪዳን ግርማ( ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ! እግዚአብሄር ዕርፍ የምትይበት ትዳር ያርግልሽ!
ልጆቻችሁ በኦቲዝም የተጎዱ ወላጆች ልጅ እንኳን ጉዳት ኖሮት እንዲሁም ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ፡ እናንተ ግን ጠንካሮች ስለሆናችሁ እግዚአብሄር የሰጣችሁን ተቀብላችሁ በፍቅር ማሳደጋችሁ የበለጠ ጠንካራ ያደርጋችኋል፣
ለሁላችንም እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን!
እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬአድናቂሽ ነኝ የebs ድምቀት
ሁሉንም እንካን ደስ አላችሁ
Abatoch Egziabher yakeberachu for taking the responsibility and helping moms 🎉
መሲ በጣም አመሰግንሻለሁ ቶሎ ወደቁምነገሩ ስለገባሽ። የመግቢያ ቅንጫቢ ወሬ ነበር ያሰለቸኝ። ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እሰይ!🎉
እዲል ወሎያበቀላት ምርጥ የወሎልጂ
ውይ እደለወርቅ በጣምድቅ ተዋናይት ❤❤❤
በቃ ቦታ ያዙልኝ እደ ወሎዬነቴ መጥቼ ልስፈር
ቃል እንኳን ደስስ አለሽ የሠመረ ትዳር ይግጠምሽ
እንኳን ደሰ አለሽ እህቴ በጣም እንወድሻል በምታቀርቢዉ ፕሮግራም በጣም ትችይበታለሽ መጨረሻዉ ያማረ ቃልኪዳን ይሁንልሽ ሁላችሁም ebs እንወዳችኋለን ❤❤❤💐
እድለ ወርቅ የተከበረች እንቁ የቤተ አማራ የወሎ ልጅ ነች ወሎ ሀገሬ ባልሆን ምን እሆን ነበር😘🇨🇬😍😍
የልጆቹ የዜግነት መብታቸው ሊጠበቅላቸው ይገባል፤ለዚህም
ትምህርት ሚ/ር እና ጤና ሚ/ር በጥምረት ሊሰሩበት ይገባል።
ማህበረሰቡም የሚመለከታቸው አካል ላይ ጫና ሊያረግ ይገባል።
Meseret Bezu yene mirt gazetegna
በጣምነውእምወዳት እድለወርቅ❤❤❤❤❤❤❤የምርጀግናነች ብዙስራሰርታ. እውልኝ. እወቁኝአታውቅም❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰሰሰ ያለሺ
ቃልየእኳንደስአለሽ❤❤🎉🎉🎉
ቃልዬ እካን ደስ አለሽ
እድለወርቅን የሚወድ እጅወደላይ❤❤❤
KALEYE ENQAN DESS ALESH
ሠላም መሲ አስተውለሽ ከሆነ የልጆች መጫዎቻ የሚመስል ግን በስርአት የደረደረ የግብር ስዶም ማንዲራ የሚመስል ነገር አይቻለሁ እባካችሁ ቶሎ መብትሄ ስጡት ? ትንሽ ትንሽ እያሉ እያለማመዱን ነው ይሄነገር ሁሉም ሰው ይመለከተዋል እስኪ አቀማመጡን በደንብ እዩት ሆን ተብሎ ነው የተቀመጠው ‼️
masetawolshe teru naw gen color yahunuaw hulu yansu naw malat yekabedal woy geza color hulu bansu mekeneyat lentalchawo naw eko
እንኩዋን ደስስስ አለሽ ቃል🎉
ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
ደስ ትላለች መታየት ምን ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤❤
kaley congratulations egziahber masharashaun yasamereleshe edelawit edaman tan yesteshe yene malkam ❤️
ቃልየ ርጋታሽ ስወደዉ እኳን ደስ አለሽ
ቃለረኪዳን ባለትዳርና የልጂ እናት ትመስለኝ ነበር
🥰🥰🥰🥰🍀🧿 እንካን ደስ አለሽ
እድለ ወርቅ❤❤❤❤ ስወድሽ
ስወዳት😊
በጣም ነው ማሚ እምትወዳት
Congratulations kaaliye
1st mesiyee
ውይ የሪል እስቴት ማስታወቅያ እንዴት እንዳስለችን በሁሉም ፕሮግራም አይቀርም
Enkhan des alesh ❤
አርቲስት ቃል ኪዳን የተረጋጋች ትሁት እና የሰዉን ችግር የምትረዳ የምትወደድ ነች መልካም ትዳር እና ህይወት ለአንች ይሁን እላለሁ የተባረከ ዘመን እንድሆንልሽ እመኛለሁ ወልደሽም ለመሳም ያብቃሽ እላለሁ
የኢሉምናቲ ባንድራ በልጆቹ በመጫወቻው ላይ እያለማመዱነው የልጆች መጫወቻ ስገዙ ምረጡ
ይሄ የሚታይ አደል አውቀው ነው እንጂ እነሱን ለማለማመድ
እናንተ እንደምታስቡት ወይም እንደምታወሩት አይደለም ከቻላቹ መጥታቹ ጎብኙ ካልሆነ መጀመርያ ሁላችንምበየቤታችን ያለዉን መጫወቻ እንየዉ ያንን አስበን ሳይሆን ከለሮችን እንዲለዩልን የምንገዛላቸዉ መጫወቻ ነዉ ራቅ አድርገን ብናስብ እላለሁ
እድለወርቅ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤
እረ ኡኡኡኡ እድለወርቅ ናት ቃል 😂😂😂😂
@@ethiopia3237 እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ አሉ EBS ጋዜጠኛ ቃል ነዉ ስማ እድለወርቅንም በጣም ነው የምወዳት መጀመሪያ አዳምጭ
ቃልዬ ቀን ለጨለመባቸዉ ብርሃን የሆንሽ እንካን ደስ አለሽ
Kaliye Enkuwan Des alesh
Kaliye inkon Desi aleshi🎉🎉🎉🎉🎉
Congratulations Kalye
👍👍👍❤️
መልካም ቃል ኪዳን እድል🙏😍😍😍😊😊😊
እድል ኡፍፍፍፍ አስገራሚኮ ነሽ❤❤❤❤
Mesi enkune dan matashe ❤❤❤
ኣሰይ ቃሌ ሽኮሪና!!
ትክክል
ባለፈው ኢቢየስ ላይ የልደቷ ጊዜ ባለቤትሽ አበባ ልኮላት ተብሎ ሲሰጥ አይቻለሁ ነውየላነው ይህ ❓ለማንኛውም እኳን ደስአለሽ ቃልኪዳን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ባሌ ሳይሆን ገና እጮኛየ ነው ብላለችኮ
Wow very disciplined
❤❤❤❤
እኔም በጣም ነው እምወዳት እድለዎርቅ ውብ ናት
❤❤❤❤❤❤❤
Miseyee sewdishii❤❤
❤እድለወርቅ❤
I heard one of the mother said her child watch TV and telephone. Because he is too busy watching on the screen. I also heard children from 0-5 years should avoid screen . Cos it cause autism. Pls tell your friends and family not to allow children not telephone and tv. Egzeabher Agerachin Selam yadrgilin
Edeleye betam new yemewedesh ❤❤❤❤
እድል በጣም ነው ምወዳት ❤❤
እድላዊት ውድድድ ነው እምናረጋት❤
❤
Essey enkuan Egezeabher redah
Edlye yene Enqu sewodsh❤
ማርያምን ከወጣት አርቲስት በትወና እድልወርቅን የሚያክል የለም ሁና ነው እኮ የምትተውነው
❤
INEM BETAM NEW YEMIWADAT
Siblings with autism kids are outomatiyly they become care givers of them❤
Mesiye konjo melkam sew achem eko yesitun eba abiseshall
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የዳብራዘይት ልጅ ናት እንዴ ቃል
ማን ነው ባሁኑ ሰዓት አአ ቤት ሚገዛ ካላበደ በስተቀር
Enkan dese yalh adiss merage malete yha nwe egzabher hiwet gn yebarklh
እድሌ❤
17:00 የሚገርም አባት
☝️🇪🇹☝️🤲
እድሌዬ የእኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ
🥰🥰🥰❤️
ቆይ ቃልኪዳን ስንት ጊዜ ነው ቀለበት የምታረገው?🤔🤔🤔🤔🤔
ገና ማግባቷነው ትልቅናት
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ኦቲዝም አዌርነስ እየትፈጠረ በመሆኑ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርለሁላችም ቤተሰቦች ፀጋ ይብዛልን ትግስቱን ይስጠን ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ፍቅር.የዋህ.በትምህርት ደሞ ጎበዝ ናቸው ትንሽ እርዳታ ብቻ ነው ሚፈልጉት
ጉሽዬ
ዳያሥፓራወች እባካችሁ ቤት መቶ ሚሊዮን መግዛት አቁሙ ዲሀ ይኑርበት ነገሮች የተመሠቃቀሉት በናተ 20,4,7 ሰርታችሁ በምትበትኑት ምክንያት ነው እባካችሁ እረፉ,,እዲለወርቅየ የኔ ውዲ ስለ ጋዜጠኛዋ አይመለከተንም ጥጋበኛ ሁላ
I love edel & kal ❤
🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
Edlwark betm new yemwadat yena konjo betm teftshal enqwan seman fetry yetbkshe
የሚገርመኝ እጮኛ ነው ብለሽ የጋብቻ ጥያቄ ተቀበለች ማለት ምን ማለት ነው እጮኝነት ስሙ ተለወጠ እንዴ😮🤔🤔🤔🤔
Egzabeher yemrelacheu
በተወደደ ባል እሺ ባትል ነው የሚገርመን😂
ተወደደ እንዴ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ዝም አትይም ያውም ዲያስፓራ
betam kemadenkate artist kuter ande hulae asebate nebere lemene aynegerelatem eyallkuge beserawa betam jegna abet yeayene asteyaeto setewne ymere kelebua edelyae betaaammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm ewdshalew yene konjo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉