Ethiopia - የመቀሌው አደገኛ ግርግር!፣ “ለእርምጃ ተዘጋጅተናል” እነጌታቸው፣ ደብረፅዮን በአራት ኪሎ፣ የትግራይ ጸጥታ ሀይል አስጠነቀቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 48

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 3 часа назад +13

    የጨፈጨፉት የንፁሀን ደም ይፍረድባቸውና እርስ በእርስ ያጫርሳቸው

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 3 часа назад +7

    ሀህወሃት የሚሊዮኖችን ደም ያፈሰሰ ድርጅት ነው

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 2 часа назад +1

    እስይ ሰላም ለሱዳን ህዝብ ይሁን ❤❤❤❤👌

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 часа назад +1

    ያ እንደሚያበጣብጥ እዩት,ስለዝህ ወደ ተሻሉ እጅ መዘርጋት ውጤቱ ብሩህ ነው,,lets go !

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 2 часа назад +3

    ይበላቸው፡ኢትዬጲያን ፡ችግር ውስጥ የከተቱት በእነርሱ ሴራ ነው፡የንፁሃን ደም እየፈረደ ነው፡ገና ብዙ እናያለን።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 часа назад

    Masha Allah congratulations The New president for Ethiopia

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 3 часа назад +6

    ሰላም ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 часа назад

    ሰላም ለሀገራችን

  • @SerkalmQatar
    @SerkalmQatar 2 часа назад

    Selam le tigry ❤

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 часа назад +1

    ERITRAWIAN ENKUN DES ALEN YCHIN ETHIOPIA 🇪🇹 BOSHASHA SHERMUTA MULU BE MULU IYE FERESECH MAYETACHIN

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 2 часа назад +1

    ሰው የዘራውን ሊያጭድ ግድ ነው እኔ አይደለሁም ያልኩት ሰማይንና ምድር የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ያለው ሊሆን ግድ ነው!!!!!

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 часа назад +2

    እስላም አሌይኩም ወዴች የአግረ ሰላም የናፍቀወ እስቲ በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 часа назад +2

    The one which able to command security forces will manage to stay in power .

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 часа назад

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 2 часа назад +2

    Thirst for power at its worst!!

  • @Gechumera
    @Gechumera 3 часа назад +5

    ለስልጣን እጂ ለ ህዝብ ማያስብ ድ ርጀት ነው

  • @girmabekele5205
    @girmabekele5205 3 часа назад +4

    የንፁሀን ደም ከሠማይ ይጣራል የናንተን ግፍ ፈጣሪ እርስ በርሥ ያጫርሳችኋል

    • @yasin9130
      @yasin9130 3 часа назад

      አሁንም አትረባም

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IbrahimMd-q1i
    @IbrahimMd-q1i 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bennett-yv1te
    @Bennett-yv1te 2 часа назад

    Detsi Gang... 💪😎

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 часа назад

    አዋይ መቀለ ዘሕልፈላ "ኣደይ ኢታይ ፈሴናላ"

  • @molabelay3605
    @molabelay3605 3 часа назад +6

    እኔ የሚገርመኝ 19 67 _2017 ወያኔ ለትግራይ ሰፊው ሕዝብ ምን ጥቅም አስገኘ በትግራይ ወጣቶች ደም ከመጫወት ውጪ

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 часа назад

    እነዚህ የህውሀት ሰዎች ችግራቸው የስልጣን እንጂ የህዝብ ችግር አይታያቸውም ማለት ነው??

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 часа назад

    ደብረጽዮን እዛው አስቀረው

  • @GffwdrdShgfefe
    @GffwdrdShgfefe 3 часа назад +1

    Hii

  • @HGhh-g6o
    @HGhh-g6o 3 часа назад +5

    የመጀመሪያነኝ ላይክ አድርጉልኝ ቤተሠብ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 часа назад

    ETHIOPIA SHERMUTA LEZELALEM TWDEM

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 3 часа назад +5

    ደብረ ቁልቋል እስኪ ጡረታ ውጣና ለህዝቡ ውለታ ዋልለት በስተርጅናም ስልጣን አምጡ 😂😂😂😂😂 አውዙቢላህ የስልጣን ሱስ የተወጋ ይሁን

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 2 часа назад

    አማራ አትግደሉኝ፤በማንነቴና በእምነቴ እንደ መጤ አልቆጠር፤አገሬ ውስጥ እንደ ሰው ተከብሬ ልኑር የሚለው ጥያቄን ለፖለቲካ ፍጆት ሥልጣን በሓይል ካስከሰሰ ካሰኘ፤ጥያቄየ የትግሌ ምክን ያቴ ስልጣን አይደለም፤ ግን ምንም ይሁን ምን፤ መገደሌ ካልቀረ ህልውናን ለማስቀጠል እታገላለሁ ይሆናል መልሱ፡፡

  • @mebratmengatie8371
    @mebratmengatie8371 3 часа назад +1

    ዘናህ ፍታዊ እየጓደለው ነው

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 часа назад +2

    ደብረፅዮን ሁሌም እሣት ጭሮ ይሸሻል ደሀው ይጫረሣል።

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 2 часа назад

    የሡዳን መንግስት 16 /10/2024 ካርቱም እገባለሁ እያለ ነው እና ግን ፈጥኖ ደራሾቹ በጣም ብዛት አላቸው

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 часа назад

    ምን አገባን የቃየሉ አብይ የሤራ ፖለቲካ ቁማርተኛወች ለምን ሢፈልጉ አይገዳደሉም መገደል ይግቡ ተጠራርገዉ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 2 часа назад

    በዓለም ሓይል ያለው ክፍል ወደ ስልጣን እንደሚመጣ የተለመደ ነው፤በትግራይም ሓይል ያለው ክፍል ለስልጣን እንደሚበቃ ጠቋሚ ነው፡፡

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 2 часа назад

    እነ ደጺን ሰብስቦ የሚያስር ፖሊስ እንዴት ይጥፋ? ያለፈው አልበቃ ብሏቸው እነደጺ አሁንም የትግራይን ህዝብ ስቃይ ውስጥ ሊከቱት?

  • @SofiaSofiya-w8r
    @SofiaSofiya-w8r 2 часа назад +2

    ፍኖ፣፣አዲስ፣አበባ፣እየቀረበ፣ስለሆነ፣ፍኖ፣ሲገባ፣በነፃ፣ይሰጠናል

    • @nati_tp
      @nati_tp 2 часа назад

      ምን 😅😅😅

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 часа назад

      Fessam Komeche🤣🤣that's ur dream

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 часа назад +3

    አብይም ይሄን ነው የፈለገው ህወሀቶች እንዲጫርሱ😅😅😅

    • @tadesseb
      @tadesseb 3 часа назад

      HULUN NEGER WEDE ABIY?

  • @rttr3992
    @rttr3992 Час назад

    Tgray. 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓⚫⚫⚫⚫⚫⚫