Kuku Sebsibe - Echinech Hagere | እቺነች ሃገሬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 167

  • @yaredyesfayebutele3128
    @yaredyesfayebutele3128 Год назад +16

    እንደዚህ ተብሎ የተቀኙላት ኢትዮጵያ እእንዴት እንደናፈቀችኝኝ❤❤❤❤❤

  • @WubaAylaw
    @WubaAylaw 7 месяцев назад +3

    እውነተኛ ሚዚቃ ከልብ የመነጨ ማስመሰል የሌለበት በእውነተኛ ስሜት የተዘፈነ ሙዚቃ ኩኩዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሠግናለን

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 Год назад +24

    À marvelous song. I’m French, I don’t understand it but she take me on a sweet cloud of happiness

    • @cherenethassen4304
      @cherenethassen4304 Год назад +6

      it is a timeless song. it was originally sung 4 decades back.the song is all about her country

    • @habtamugirma8020
      @habtamugirma8020 Год назад +3

      This song is all about the beauties of Ethiopia. The singer gets back to her memories about the everyday life in Ethiopia, the culture, the people, rural life, neighbourhood, childhood days, holiday celebrations, etc....

    • @elesajiru4031
      @elesajiru4031 Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniboy6752
    @daniboy6752 Год назад +3

    ያንቺ ድምጽ እንደተፈጠረ እንዳማረበት አለ ኩኩዬ። የሮሀ ባንድ ቅንብር ግን ይበልጥ ያምር ነበር። በተለይ ፍሉቷ።

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Год назад +14

    ኡፍፍፍፍፍ እያለቀስኩ ነው የተመለከትኩት ይቺ ናት ሃገሬ ፍልቅልቅ መንደራችን 😭🇪🇹🇪🇹

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 4 месяца назад

      በእውነት ትክክል ነሽ እኔ ወደ ሰላሳዎቹ መጨረሻ ነን። እኛ ልጅ እያለን ማነህ ምንድነህ ሳንባባል ዘራችንን ሳንተዋወቅ በፍቅር ኖረናል። ዛሬ ሀገራችን እንዲህ ሆኖ ሳያትና እንዲህ ያሉ ዘፈኖች ስሰማ ያስለቅሰኛል። በእውነት አሁን ያለንበት ድህነትና የህዝባችን ስቃይና መጠላላት ለሀገራችን የሚገባት የሚመጥናትም አልነበረም። ፈጣሪ የቀድሞ ዘመናችንን ይመልስልን።

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Год назад

    ኦ አምላኬ እጅግ የምወደውና ያ ደጉ ዘመን ወገን ወገኑን የሚወድበት ድንቅዬ ኢትዮጵያ ውይ ያ ዘመን ንፍፍፍፍፍፍፍፍቅ አለኝ ኩኩዬ

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube Год назад +3

    ኩኩዬ የኔ ደርባባ , ዝም ብየ ሳይሽ የሁሉም እናት ድባብ አለሽ, እድሜ ጤና ተመኛው ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን 🙏🏾

  • @tedlaelfineh1248
    @tedlaelfineh1248 Год назад +6

    ይቺ ናት ኩኩዬ 😍😍😍😍😍 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️

  • @bluebird4783
    @bluebird4783 Год назад +4

    በመጀመሪያ ኩኩዬ በጣም የምወደውን ዘፈን ምንም ሳትነካኪው እንዲህ አድርገሽ ስለተጫወሽው ከልብ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እያልኩ ሌሎችም አርቲስቶቻችን የድሮወቹን ዘፊኖች ስትዘፍኑት ካሴቱ ላይ እንደነበረ አድርጋችሁ ተጫወቱት አትነካኩብን ዘፈኖቹ ከነትዝታቸው ነው የምናዳምጣቸው ይህ አስተያየት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹንም ይመለከታል

  • @getanehkassahun5589
    @getanehkassahun5589 Год назад +2

    ይህን የመሰለ ትልቅ ሀገራዊ ምስል የያዘ ሙዚቃ ብዙ ትይንት መስራት ስችሉ! ባለሙያ አይደለሁም ግን ዘፈኑን ስንሰማዉ በአይምሮአችን የሚመጣዉን ትይንትና ምስል የሚያሳይ አይመስለኝም ቆይ! ጋኖቹን ለምን ተጠቀማችሁባቸዉ ዉሃ አልተሞላ ሲታጠቡ ወይም ለምን መልእክት ለማስተላለፍ እንደተሞከረ አላወቅሁም ግን ኩኩ አንችን የመሰለ ዘፋኝ 100 አመት አንዲ ማግኘት ከባድ ነዉ!

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 4 месяца назад +2

      ጎበዝ ተመልካች ነህ የእኔም አንዲት ቅሬታ እርሱ ነው። ሀገራዊ በተለይ የገጠሩን ማካተት ነበረባቸው። ይህን የሚያክል ትልቅ ስራ እንዲህ ያለ ቪድዮ ክሊፕ አይመጥነውም።

  • @tigistdelelegn785
    @tigistdelelegn785 Год назад +2

    ኩኩዬ በጣም ነው የምወድሽ
    ይሄ ዘፈንሽ ሲወጣ ተማሪ ነበርኩ አባቴ ነዉ ካሴቱን ገዝቶ የሰጠኝ ። ወደኋላ በትዝታ መለስሽኝ አባቴ አሁን በህይወት የለም ።

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Год назад

    ኩኩዬ አሁንም ቃናሽና ለዛሽ ባለበት አለ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ፡፡ ሮሃ ባንድ ሲባልና ሲዘከር እሰማ ነበር ከኋላ ኋላ አድሜዬ ከፍ እያለ ሲመጣ አባቴን ስለ ሮሃ ባንድ እጠይቀው ጀመር ከዛም መፅሔቶችን በተለይ ቁምነገርና ኢቦኒ ንግስትና ሎሚ ተብለው የሚጠሩ መፅሔቶች ሮሃ ብንድን እንዳውቀው አግዘውኛል ብል ምንም ማጋነን አልጨመርኩበትም በኋላ ደግሞ ከክፍለሀገር ወደ አዲስ አበባ ለሙዚቃ ቅንብር ስመላለስና እድሉ ገጥሞኝ ከአስቴር ከበደ ጋር 2010 ዓ/ም ተገናኝተን ስናወጋ ሮሃ ብንድ እንደፈረሰና ዳግም ለማቋቋም ተሞክሮ ሳይሆን እንደቀረ ስሰማ ከልብ ከልብ ነበር ያዘንኩኝ፡፡ ይሁንና ግን እነ ጆቫኒ እነ የክብር ዶ/ር ዳዊት ይፍሩ አሁን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ሰጥቷቸው ኖረው እነርሱን በማግኘቴና የወቅቱ አቀናባሪዎች ድምፃውያኖች የግጥምና ዜማ ደረሳዎች እንዴት ፍቅር አጡ እንዴት ለጆሮ ተስማሚ ስራዎች ማቅረብ አቃታቸው ለምን ድምፃዊ ነኝ ባይ በዛ የሚሉትን ነገሮች እነርሱ እራሳቸው በጣፋጭ አንደበታቸው ምላሽ ሰጥተው በመስማቴ ኮርቻለሁ፡፡ ኩኩዬን ግን ገርጂ አካባቢ አልፎ አልፎ በርቀት ቢሆንም አያታለሁኝ በአካል ቀርቤ ጥያቄዎችን ባቀርብላትና ባወጋት ደስታዬ ልዩ ነው ደግሞም አደርገዋለሁ እወድሻለኁኝ ኑሪልኝ፡፡

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል!!! ይህን ሙዚቃ ዳግም መጫወት ያለባት እራስዋ ናት ጥሩ አድርጋለች፣ በጣም ነው ምወድሽ ኩኩዬ!!!

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק Год назад +1

    እችነች ሀገሬ ክብር ይስጥልን ኩኩየ ❤❤❤❤

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 Год назад +1

    አይይይይይ ፍልቅልቅ
    ያ ደጉ ዘመን ...
    ጌታ ሆይ ከእድገት ጋር ፍልቅልቀነቷን መልስላት እባክህ

  • @michaelchekol3885
    @michaelchekol3885 Год назад

    Kuku I love your new album than your previous ones that I sang. In fact Kuku you deserve a long life infiniti and beyond!😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @kd4512
    @kd4512 Год назад +4

    Wow. Brings back all the memory. You are always graceful, beautiful, .and elegant ❤❤❤

  • @linacrochet2072
    @linacrochet2072 Год назад

    Wow ኩኩዬ በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለውድቷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያዬ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jerryaddisababa
    @jerryaddisababa Год назад +3

    Kukuyee legend ❤️ you took me back to the good old days. Praying those happy days be back to my home land🙏

  • @WebaWebu-py3hi
    @WebaWebu-py3hi Год назад +4

    ኩኩዬ ይሄን ሙዚቃ ዳግም ስለሰራሹም በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሄር ሀገራችንን በናንቸዘመን ያድርግልን

  • @maalkimitiku6110
    @maalkimitiku6110 Год назад

    እውነት ነው ይቺ ነች ሀገሬ ኩኩዬ ክበሪልኝ ቆሻሻው ይሄድ እና ሁሉም ጥሩ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Год назад

    ኩኩዬ ፍሉቷን ለምን አስቀራቿት ፍሉቷ ብትኖር የበለጠ ያምር ነበር እናመሰግናለን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Год назад

    the music well excuted nice mlodey wonderful voice ,, we thankyou musian kuku sebsibe ,,, konjo zaema ,, konjo zaefen ,,,

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 Год назад +1

    ፈጣሪ የእናት ሀገር የኢትዪጲያን ጠላቶች. ፖለቲከኜችን ያጥፋል አባሉን ዙንድሮ ።።

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 3 месяца назад

    ኩኩዬ ❤❤❤❤

  • @GeletaGirma-o6b
    @GeletaGirma-o6b Год назад +2

    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 Год назад

    Wow ke 40 amete behola degemshe seleserashew betam des yemilew yehe cassette neberge aye yelijenete geze 😢❤

  • @blainb1066
    @blainb1066 Год назад +1

    Kukuye great work!!!! We love you🥰

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p Год назад +2

    ይገርማል እድሜ ሰጥቶሽ ደግመሽ በመስራትሽ🙏🙏🙏

  • @biniyambirru2068
    @biniyambirru2068 Год назад

    እናመሰግናለን ኩኩዬ

  • @hermelagirma
    @hermelagirma Год назад

    ኩኩዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ።

  • @addis2653
    @addis2653 Год назад +1

    ኩኩዬ መቼም አትጠገቢም እርግት ያለ ስራ እንኳን ደና መጣሽ ግን አልመጣም አራዳ ብቻ አስከፋኝ 👏👏

  • @yinebebterfo3084
    @yinebebterfo3084 Год назад +2

    ደስ የሚል ዘፈንሽን ደግመሽ በመስራትሽ ከልብ ምስጋና ይገባሻል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 Год назад +4

    ደረጃውን የጠበቀ ሁለ ነገሩ ግርማ ሞገስን የተላበሰ እንደ ወንዝ ልብ ውስጥ በእርጋታ የሚፈስ ድንቅ ሃገራዊ ውበትን ትዝታን ጥንቅቅ አድርጎ የሚያሳይ ስራ ነው! ኩኩ የበለጠ ውበቱን አጉልታ ልዩ ድባብ አላብሳው ስለተጫወተች አድናቆት ይገባታል!!!

  • @abdiraymanabdilahi298
    @abdiraymanabdilahi298 Год назад +1

    Kuwa......

  • @MesfinWana-p5u
    @MesfinWana-p5u Год назад

    Kukuy I love song mesic ❤❤❤ 🎉

  • @WebaWebu-py3hi
    @WebaWebu-py3hi Год назад

    የሚናፍቅ ዘመን ሰላምያለውዘመን

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent Год назад +1

    Our Legend Kuku! God bless you Queen❤

  • @Binidon
    @Binidon Год назад

    Wow 😮

  • @fita2022
    @fita2022 Год назад

    የብሌኗ ፍሉት ምርጥ ነው። ኩኩሻ እናመሰግንሻለን። ረጅም እድሜ እና ጤና።

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Год назад

    Wow best one thank u ❤❤❤

  • @henokameha6772
    @henokameha6772 Год назад

    Nice kuku

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ኩኩ ሥወድሽ

  • @elesajiru4031
    @elesajiru4031 Год назад

    I love this song💚💛❤️

  • @abe4082
    @abe4082 Год назад +2

    ❤❤❤ሳድግ ኩኩ ሰብስቤ አገባታለሁ፤ ሳድግ ትሩፋት ገብረየስን አገባታለሁ ያለአለ ማን አለ?❤❤❤

  • @danielendale6894
    @danielendale6894 Год назад

    የማይቀር ድምጽ ልስልስስስ ያለ ስወድሽ ኩኩዬ❤❤❤❤

  • @sonyhome5081
    @sonyhome5081 Год назад +2

    U are the one of the iconic singer

  • @AMANELMAMO
    @AMANELMAMO 6 месяцев назад

    ስወዳት❤

  • @mulyetadesse8103
    @mulyetadesse8103 Год назад

    Fantastic work and keep shining ❤. Be blessed 🙌 ❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 Год назад

    አው ይቺ ነች ሀገራችን ሰው በማንነቱ የሚታረድባት😏😏

  • @wossenmekonnen2465
    @wossenmekonnen2465 Год назад

    Kukusha hulem mert nesh!!!

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 Год назад

    kuku you remind me that good times thanks we love you❤❤❤

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 Год назад

    Kukuyeee we really thank you for ur gift

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +2

    ድሮ ቀረ ኩኩዬ😢😢😢

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis Год назад +2

    ለዛሽ ማማሩ ኩኩሻዬ
    The oldest is z best

  • @Tizazu.Moges-Dara
    @Tizazu.Moges-Dara Год назад +5

    የረገመሽ ይረገም
    የመረቀሽ ይደገም
    እማዬ ኢትዮጵያ!

  • @mohammedkassim4243
    @mohammedkassim4243 Год назад

    Ethiopia for all..not for one nation and/religion.

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Год назад

    Kuku is back

  • @samueltamene-g8y
    @samueltamene-g8y Год назад

    You come back with your tremendous work as usual and we still expect you to come with a new album my God bless you and your whole family Samuel assefa❤❤❤

  • @AdeyTube3
    @AdeyTube3 Месяц назад

    Amhara Abyssinian origininal hit 🥰🥰🥰

  • @eyormak349
    @eyormak349 Год назад

    Amazing work thank you kuku! ❤❤❤❤

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад +2

    💚💛❤ "ይህቺ ነች ሀገሬ - ፍልቅልቅ መንደሬ" …. ያለፈ ምርጥ ትዝታችንን ቀሰቀስሽብን ኩኩዬ ! ..... አሁንማ - ምን ተብሎ ይወራል? …… "ይህቺ ነበረች ሀገሬ - ፍልቅልቅ መንደሬ" የምንልበት ጫፍ ላይ ደርሰናል እኮ ! ...... አምላክ ራሱ ይሁነን እንጂ ! 🙏😭🙏

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Год назад +3

    ዉብ ነዉ ኩኩ አንድ ቀን ይመለሳል የቀድሞው ፍቅራችን

  • @rahmamohammad8976
    @rahmamohammad8976 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ tezta

  • @taizmalik7636
    @taizmalik7636 Год назад +1

    Kukuye we love you btam ❤❤❤❤❤❤

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 Год назад +3

    Soooo Nostalgic....going back for the 1970s (1975 E.C)....Long Live Kuku ❤❤❤

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods Год назад

    ኩኩ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @negagezahegn3164
    @negagezahegn3164 Год назад

    Kukuyee always love you!

  • @asmiraworke5582
    @asmiraworke5582 Год назад

    ኩኩየ የኔ እናት ሰወድሺ ❤❤❤❤

  • @zolaromasenay1120
    @zolaromasenay1120 Год назад

    arf new kukas betam arf konjo music

  • @estifanosasrat5213
    @estifanosasrat5213 Год назад +2

    Though nothing replace the original music, this one also nice. The flute part and engurgurow still mesache .

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @estifanosasrat5213
      @estifanosasrat5213 Год назад

      @@TruthEz as long as we understand eachother there is no problems as the type of language but the truth is my keyboard don't have Amharic phonetics. Thanks

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Год назад

    L♥️VE

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Год назад

    ሀገሬ አሁን ጠፍታብኛለች።

  • @pomypomy5668
    @pomypomy5668 Год назад

    Why I’m crying 😭🥹🔥🙌💚💛♥️

  • @inspirechristians5789
    @inspirechristians5789 Год назад

    Wow

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Год назад

    ፈጣሪ ሆይ በጠባቦች የተወሠደብን ሀገር እባክህ መልሥልን።

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Год назад

    ኩኩዬ የምወደው ሙዚቃ ነው እንባዬም ይመጣል በድጋሚ ስትሰሪው ግን አንድ የሙዚቃ መሳሪያ ይመስለኛል ስሙን ስለማላቀው ነው መሳሪያውን የትንፋሽ መሳሪያ ነው

  • @hanokasalfewu8283
    @hanokasalfewu8283 6 месяцев назад

    የሊቃውንት አለመግባባት ለሀገራችን ምጥ ሆነባት

  • @robirob2000
    @robirob2000 Год назад +1

    #HopeEntertainment
    #KukuSebsibe
    #YayehyiradAlamerew
    #YichiNechHagere
    #EthiopianMusic
    #Ethiopia
    ያሳዝናል!
    ምን አለበት የባለሙያ ስም በትክክል ብትፅፉ?! ለዚያውም የታላቅ አንጋፋ ግጥምና ዜማ ደራሲ ስም!
    "ግጥምና ዜማ ያየህይራድ አላምረው" በሚል ይስተካከል
    Much love & maximum respect to Yayehyirad Alamerew yihen mirt sira leseten! 🙏
    Kukusha u the best 👌
    #YayehyiradAlamerew 🫶

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад

    ኩኩሻ i love you 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @solomonmuzungu7706
    @solomonmuzungu7706 Год назад

    ብትሆንልን ስለምንመኛት ሀገር ቀድሞ የተዜመ ጊዜ የማይሽረው

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 Год назад +1

    ❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @endaledebela9746
    @endaledebela9746 8 месяцев назад

    የማያቋርጠው የጊዜ ሩጫ ዛሬ ላይ ሆኜ ትናንትን ወደ ኋላ ተጉዤ በ1970ዎቹ መጨረሻና 80 ዎቹ በልጅነት በህበረት ትርኢት ጊዜ ማክሰኞና ሀሙስ ጎረቤት እየሄድኩ እንዲሁም ህጻናት አምባ ከገባሁ በኋላ የነበረውን ያን ውብ ጊዜ አየሁት ምናለ ጊዜም እንደቴፕ ወደኋላ የሚመለስ ቢሆን አስብሎኛል ኩኩዬ ምርጧ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @NatnaelTxA
    @NatnaelTxA Год назад

    OMG ❤❤❤ I love You.

  • @jennydeaf9O9
    @jennydeaf9O9 Год назад

    no way! oh my gosh!

  • @MesfinAssefa-n6m
    @MesfinAssefa-n6m Год назад

    1 nesh

  • @tmiratadugnaadera1126
    @tmiratadugnaadera1126 Год назад

    Wow kukiyee egzinher yanurish

  • @MahruElima
    @MahruElima Год назад

    Good 👍👍❤❤❤ big 😂 stores ❤😂❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Год назад

    Kukuye ♥♥♥♥♥♥

  • @rajikumsa7581
    @rajikumsa7581 Год назад

    inat ager amara kelel yechen temeslalech😋😛

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Год назад

    *nothing much words to express my happiness.*

  • @mafis9959
    @mafis9959 Год назад +1

    😢😢ልብ የሚነካ ግጥምናዜማ ምን ዋጋ አለሁ የ አሁኑዋን ኢትዮጵያ አይወክልም

  • @dawittube8529
    @dawittube8529 Год назад +1

    Kukuye Enate Sewadesh Eko Yega Nigest

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 Год назад

    ያማል በጣም

  • @ezerafikadu2094
    @ezerafikadu2094 Год назад +1

    የሙዚቃው ቅንብሩም ሆነ ዘፈኑ የድሮውን አያክልም! ኩኩ እዚህ ሰራ ላይ አጠፋሽ!! አንዳንድ ሙዚቃዎች አሉ እንደገና መሰራት የሌለባቸው ከተሰሩ የድሩ ለዛቸውን የሚያጡ!

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik Год назад +1

    እንኳን መጣሽልን ድምፅሽ በጣም ተናፍቆ ነበር። ላይክ ያልበዛው በአማራ ክልል ባለው የጀግናው ፋኖ አልበገሬነትና በሕዝብ ጠላት መንግስት ጦርነት ነው። ሰላሙን ያምጣልን ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @davehm1825
      @davehm1825 Год назад

      ስታሸንፍ ላይክ ታደርጋለህ!!!!

  • @raphaelmillion4456
    @raphaelmillion4456 Год назад

    አቤቱ ፈጣሪ በዘፈን ላይ የለችውን ኢትዮጵያ አሳየን

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene4547 Год назад

    Legend

  • @zemetaakleweg7052
    @zemetaakleweg7052 Год назад

    ኩኩዬ ለዘኛዋ

  • @የማንቸስተርደጋፊዎች

    ❤❤