🔴በርሜል ሂጄ ሲኦልን ካየሁ በኋላ ህይወቴ ተቀይሯል።
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ፈጥነው ይመዝገቡ !
ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ጉዞ መነሻ ጥር 30 መመለሻ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም
ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0922472864 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።
ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።
አናንተ አምላክ የቀረባችሁ ቆንጆዎች እንደሴት ኮራሁባችሁ ጠንካራና የምታስቀኑ ናችሁ። አምላክ ይጠብቃችሁ ያስፈፅማችሁ
እህቶቼ ድንግል ትከልልላችሁ ።
ማነው እንደኔ ሶስቱንም የሚወዳቸው
best combination ever!
አቡነ እጨጌ ዮሐንስንም ያሳደጉ አቡነ ተክለሀይማኖት ናቸው የኔ አባት ተክልዬ በረከታቸው ይደርብን ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አቡነ ዘርአብሩክ የሰማእታት አለቃ የልዳው ፀሀይ ቅዱስ ሂዮርጊስ ቅዱስ መርቆሬዎስ ሁላቸውም በረከታቸው ይደርብን!!!
እናንት ውብ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ምንኛ ይወዳችኋል ለብዙ አንስት ምሳሌ ልትሆኑ የአለምን ደካማ ስጋ አሸንፋችሁ የክርስቶስ ሙሽራ ለመሆን ተሰልፋችኋልና አሁንም በቤቱ ያክብራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሩን ጣእሙን ያሳድርባችሁ ።
ፆም ፀሎት እና ስግደት እንዳለ ሆኖ እንደ እግዚአብሔር ቸርነትና መልካም ፈቃድ የግድ ስጋ ወደሙ መቅረብ አለብን። መጠሪያችንን ስለማናውቅ ተዘጋጅተን መጠብቅ አለብን።
ክብሩ ይስፋ ጌታ መድሀኒአለም
መታደል ነው 😢
እህቷቼ እድለኞች ናቹሁ ለኛም የናንተን እድል ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ቃለሂውትን ያሰማልን ከናተ ብዙ ተምርናል❤❤❤❤❤ደስሲትሉ🥰🥰🥰
በጣም ጥሩ አገላለፅና ብዙዎችን የሚያስተምር ነው:እግዚአብሔር እናንተን ለዚህ ክብር የጠራ ለሁሉም ይፍቀድለት :ብርክቲ በርቺ ደስ የሚል ውይይት ነው ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ አምላክ ይመስገን::🙏🙏🇲🇱🙏🇲🇱❤️🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ከእናንተ ከልጆቼ ብዙ ተማርኩ፡፡ ወጣቱ ትውልድ ከእህቶቻችሁ ተማሩ አስተውሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን፡፡
እህቶቻችን ሶስታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን የሴቶች የክርስትና ሂወት በሚል በሳምንት አንዴ ብታቀርቡ🙏🙏🙏
በጣም እድለኞች ናችው
ሀንየ ስወድሽ ትክክለኛ አመላለስ የተመለሰችዉ ይቺ ልጅ ናት መንፈስቅዱስ እንደመለሳት ያስታዉቃል።
በጣም አስፈላጎዎች ናቹ እግዚ አብሔር አብዝቶ ጌታችን ይባርካቹ
በጣም አስተማሪ መርሐግብር ቃለ ህይወትን ያሰማልን : መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን : ተባረኩ : እግዚአብሔር ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ
ጥሩ የእግዝአብኤር አደበት አይጠፋም ይሄ ነገር ደሰ ይለኛል ወንድሜ የራሰንም ቢድዩ ልቀቅ እሸ, ብዙ ከአንተ ይማራሩ ምክንያቱም እግዝአብኤር ጭቅላት ሰቶአል ሁሌ እከታተለአለው ግን ዛሬ ኮሜት ፃፍክ ተባረክ ከምር አቤት መታደል ይሄ ነው ሰው ማለት
እግዚአብሔር ይሥጣቹ💖💖💖👏👏
የምወዳቸው እህቶቼ እግዚአብሔር ያበርታን
እንስሐ እንግባ
የኔውድ እህት እባክሽ ላ ወ ራሽ እፈልጋለው
@@EnquDental ማንን
መሄድ በጣም ነው የምፈልገው ግን ትራንስፖርት የለኝም ሰማእቱ ሲፈቅድ እሄዳለሁ
አሜን እኛም 1ቀን እኔዳለን 😭
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ያፅናችሁ ሶስታቹንም አቅራቢዋ፣ሀና ዘ ኢትዮጽያ ፣ Tsi የሰሚነሽ ልጅ 💙💛❤️💚☦️🙏በርቱ☦️ 🙏
እግዛብሄር ፈቅዶ እኛንም ስደቶኘች ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አይቸግረውም😢
ልምድ ነው ግን ላይክ የምናደርገው አይከፈልበት በስማም በጣም ብዙ ሰው አይቶታን ቢድወውን ግን ላይክ የለም ለምን
ሴትነት በአንች ላይ ይግልፃል በእዉነት ❤️ድንቅ ሴት ነሽ ሁሉም ነገርሽ. እግዚአብሔር መጨርሻሽ ያስምርልሽ አሜን .እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችን የንሰሃ ሞቶ ያብቃን አሜን 🥲
እሔቶቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረ ማርያም ብላችሁ በጣም ተምሬባችኋለሁ በእናንተ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ጀማሪዎች ሳንሆን ፈፃሚዎች ያድርገን እማ ፍቅር ወላዲአምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቤቱ ያፅናችሁ
ሀኒዬ በጣም ውድድድድድድድድ ነው የማረግሽ በዛለይ ምግባርሽ ለኔ አርአዬ ስለሆንሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ልክ እንደ እህቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አትለይም እና ለክብርት እናቱ ወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሀና ዘ_ ኢትዮጵያ ሁለት እህቶችን የእናት የአባት ልጆችን ስላገኘሽ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተን መሰል እህቶቻችን ያብዛልን የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይስጣቹህ።
መታደል ❤እህት እና እህት የመሰሉኝ ሀንዬ እና ፂ ናቸው ነበር ይገርማል በርቱልን
የ3ታቹም ቤተሠቦች የእውነት የተባረኩ❤🎉ከአምላክም የታደሉ ናቸውና❤❤❤❤እኔን ራሡ መንፈሣዊ ቅናት አስቀናቹኝ🥰❤🥰❤🥰❤3ታቹንም ውድድድድድድድድድ
የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እውነት ነው መንፈሳዊይ ፊልሞችን ማየ በጣም ይጠቅማል
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በቃ ምን ይባላል ተመስገን
ግን አኮ ውጪ አገርየሚኖሩ ብዙ ጠንካራ ሰዎች አሉ አነደውም ከኢትዮጲያ የልቅ ውጪ አገር በዙ ሰርአት ያለው ሰው አለ ሀየማኖቱን ወዶ አከብሮ አነደገዳም አይት ኑሮ የሚኖር አለ አና ወጪአገሩን ብዙም አትጥሉት
በዉጭ አለን በዉጭ ያለነዉ ህይወት ህይወትም ነዉ እንደ ሀገርህ ያለ የት ይገኛል አፍርቃ ሁሉም ከኢሮዉፓ ይሻላል በአስር እጥፍ ድህንነትና ጦሩነቱን ክፋትን ከአፍርካ ምድር ብጠፋልን የትም እንደ ምድራፍን አይገኝም
ማን እንደሀገር ቢከፋም ቢለማም ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው ❤❤❤
ኧረ ዉጭ ሀገር ያለነዉ ኢትዮጵያ መግቢያ አጥተን ነዉ።
እሷ ከነበረችበት ህይወት አንፃር ነዉ ደግሞስ ዉጭ ጠንካራ ምዕመን እንዲሆኑ ያደረገችዉ እኮ እራሷ የ ኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነቷን በዛ ገንብታ እንጅ ምዕራባዉያኑማ የሰይጣን አሽከር ከሆኑ ቆዮ እድሜ ለመምህር ግርማ እየሄዱ ፀሎት ቤት እያሰሩ እያፀለዮ እያሰገዱ የለወጧቸዉ እሳቸዉ ናቸዉ አብዛኛዉን መጠየቅ ይቻላል በአረቡም ሀገር ያሉትን እነ መምህር ተስፋዬ በመንፈሳዊ ገጠመኞቻቸዉ ሰዎችን ለዉጠዋል።
አንዷምእኔነኝ አሁን ደከምኩምእጅ😢@@Kidist-rn2xc
እመብርሃን ትጠብቃችሁ እህቴ ሰሚነሽ ኪዳንምህረት መሄድ እፈልጋለሁ ስልክ እና መገኛዋን ቦታ መሄድ እፈልጋለሁ
ተባረኩ እህቶቼ በጣም ያተረፍኩበት ፕሮግራም ነበር በጣም ተባርኬበታለሁ ተባረኩ!!!!!!
እህቶቸ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ በቤቱያጽናችሁ
ስሜንሺ ኪዲነምህርት እነቴ
ሐነዬ የት ጠፍተሸ ነው❤❤
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
ሃንዬ ❤ ጠፋሽ እንኳን ደህና መጣሽ ባለቤትሽ ልጅሽ ደህና ናቸው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልህይወትየስመዐልና❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
ሀኒቾዬ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በውነት የልጅ አዋቂዎች ፈጣሪ እኛንም ያስበን
በሪቱ
❤❤❤❤❤❤
ሀንየ ልቧሟ ሴት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Hanni yeene gobez. I honestly thought u will go back to us when i saw u on you tube few years ago. U r so brave.
Praise God may God bless you ladies 🙏
We miss you Hanna❤❤❤
ሰው ወዶ አየደለም አንዴት አደርጎ የኖራል አናተ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰለምንትኖሩ አይታወቃችሁም ለዛ ነው አንደምታወሩት አነጂ ብዙ ችግር
በጣም እድለኞች ናችው
አ ሜን
Siwedachu eko yene gobezoch bermel hedachu bermel yehede eko beka kalubet azekt temelso kuch nw😂❤
Our models!!
Egziabeher yemesgen ❤❤tebareku ehetoche
So, Wow, May God bless you !
Yeny wedoch tebareke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዘዋቻቹ ወሸት እነኮን በእምነታቹ ላያ መልስ የሌለው ነገር ብታገኝ እነኮን ከቤትሰቤ ጋ ተያያዘን ሲኦልም ቢኦን አብረን እነገባለን ብላቹ የምታስቡ ሰዋች ከሞት በዋላ ለቢቻሸ ለቢቻህ ነው ኑ መልስ የማታጡበት እምነት ከፊጡር ወድ ፈጣር ።
ተሳስታችዋል Los Angeles ማለት በስባንሽ Spanish ስም ኖው Los ማለት the ማለት ኖው ስለዚ The Angels የ መላእክት ማለት ኖው።don’t give wrong information. You can google it.
ነፍስን ለማቆየት ሰጋም ማቆየት ያሰፍልጋል ሰለዚህያለው ለሌለው ከረዳ አነዴት ሆኖ የኖራል
💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen
❤❤❤
Know the true meaning of Los Angeles. “Los Angeles”-this name is Spanish for “The Angels.”
The full original name, given by Spanish settlers in 1781, was “El Pueblo de Nuestra Señora la Reina de los Ángeles de Porciúncula,” meaning “The Town of Our Lady the Queen of Angels of Porciúncula.” Over time, it was shortened to just Los Ángeles, or “The Angels.”