I did say to you when you are little but look at you now grown up and you're a man now I'm proud of you well done you don't know how I love you your❤ loved sister here Tuti again .
😮Tuti is here 😂wow I'm the first one now good to see you my brother and happy Easter Eve your lovely sister watching you until end you are very strong you are amazing you're wonderful is enough for today yeah
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen enqan aberou adersen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
የስልኳ part😂😂 ያየከኝ ሁላ ነው የመሰለኝ ማርያምን አሳከኝ 😂🤭🤭 ብቻ 🙏🙏& እኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርቶስ ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልህ 🙏 ይሁንልን 🙏ይሁንላችሁ 🙏
እኮ እኔራሡ እደዛነዉየተሠማኝ አይገርምም
ኪራ ወንድሜ ይገርማል እኔ የንታን video መስማት ከጀመረኩ ጓደኞቼን እርግፍ አሪጌ ተውኩወቸው 😂😂 እርግጠኛነኝ እቃየራለው በፈጣሪ ፍቀድ .
ከዛሬው ቪድዎ እያንዳንዱ ሰው ከልቡ ካዳምጠው ድግግሞሽ ያልከው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ምናልባት ጥሩ ነገር ላይ ዴጋግመን ስላልሰራን አልሰራልኝም ልንል እንችላለን ነገር ግን ሁሉም ሰው ከትንሽ መጥፎ ነገር ተነስቶ ብዙ ጥፋቶችን ሊያጠፋ ይችላል እሄ ድግሞ ሰው ስለሆን ሁላችንምጋ እሚኖር ነገር ነው።ያ ያደረግነው መጥፎ ነገር ግን ከትንሽ ተንስተን ስለተደጋገመ ነው ትልቅ ደረጃ እሚዴርሰው። እናማ ኪራየ ጥሩ ነገርንም በዛው ልክ ካየነው 100%እራስን መቀየር ይቻላል።ለምትሰጠን አስተማሪ ሀሳቦች ሁሉ እናመሰግናለን ምንም ስራ ቢበዛብኝ እንኳን ቪድዎችህን እስከመጨረሻው ነው እምከታተልህ❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ❤
ኪራየ እውነት ለመናገር ፈጣሪ ለሆነነገር መርጦህ እጅ በትግል ድክመት ብቻተስፍ አልቆርጥም ከመሞከር ❤ ያተግን ይለያል
አንኳን አደረሰቹ ድንቅ ወንድማችን እግዚአብሔር የጠበቀ እናመሰግናለን 18:40
እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችንለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረስህ ኪራዬ❤
ይመችህ ወድም አለም ምርጥ ትምርት ነው
Gene gobeze neh yanegagerehene betam esemawalehu degagema
እዉነት ብለሃል እኛ የልማዳችን ዉጤት ነን የምንፈልገዉን ዉጤት ለማምጣት ድግግሞሽ ወሳኝ ነዉ!!!🙏🙏🙏❤❤❤
Thank you so much, You've given me great advice
I did say to you when you are little but look at you now grown up and you're a man now I'm proud of you well done you don't know how I love you your❤ loved sister here Tuti again .
thank you like always
ክርስቶስ ይባርክህ
እኔ በጣም ጠቅሞኛል መማር ስጀምር ቶሎ አለመረዳቴ እዳልከውም እይገባኝም ማለት ነዉ ብዬ እናደዳለው ግን ዛሬ እራስን እድረዳ አደረከኝ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤
Kira eyitah gin yileyal consistence is the key ...
😮Tuti is here 😂wow I'm the first one now good to see you my brother and happy Easter Eve your lovely sister watching you until end you are very strong you are amazing you're wonderful is enough for today yeah
በትክክል እኔ በጊዜ ተኝቶ በጊዜ መነሳት እፈልጋለው ግን ከስልኬ ጋ ቁጭ ብየ አድረና ጠዋት ለመነሳት ይከብደኛል ግን አንድ ሁለት ቀን በጊዜ ብተኛ አዕምሮየ ይለምደው ነበር
Joe dispenza he is the best person with knowledge! My ideal mentor! You mentioned great personality keep the good work!
Consistency is a key
እናመሰግናለን ኪራ ወንድማችን🥰🥰🥰
Amen kiruy enkuan abero aderesen ❤️❤️❤️🙏
ሙስሊም ነኝ በጣምኖ ምወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ እዳተ አይነቱን መካሪ ያብዛልን🎉♥️🫶
thank you verry much
ኪሩዬ እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትንሳኤው
በጣም እናመግናለን የሁላችን ችግር ነዉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🙏
Thanks you too Happy ester🙏
Enkoen Abero Adersenwowoo Bexam yemxekem melket new sher yarekele Tebark🙏🙏🙏
❤🎉🙏🙏🙏
አሜን መልካም በአል!!!!!
besemami anete lej yimer gobez nehu salesemahu new like yemaregew bereta endatakome
ትክክል ወደሜ
Wow man enkuan adrseh ❤
አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤broye
ኪራ ቴንኪው ወድሜ ወላሂ ብዙ ነገር ተምሬብሀለው ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ኪራ!!!!❤
Thank you for sharing❤❤❤❤❤❤❤
Nice ❤❤❤
thanks
Wow ❤❤ this my favourite video
ትክክል ኪራ ❤️🙏
bacheru ur promoting manifestation
What is manifestation?
Kira about dopamine detox part 2 bitseraln
ኪሩም "አደለ" የሚል ልማድ አለችህ።
እኳንአደረሰክኪራየየኛመካሪ❤❤
Betam amesegnalew erasan new ayewbet gatan hula eyejemerku new makomew yha vido lena new enamesegnalen kiranet❤❤❤bertalin❤❤❤
woow
Thenk you kira❤❤❤❤❤❤
Kiray🙏
Keep it up brother 👏 😊
መልካም ባአል❤❤🙏
ኪራ ለስኬታችን ሁሌም ምትሰራልን እናመሰግናለን🙏👍
ብዙ ሰው ሊያነው የሚገባ ግን ያልታየ
የስልኩ ነገር😂 አይኔን ሲያመኝ በግዴ ቀነስ እያደረኩ ነው😂❤❤
❤
❤❤❤
ኪራ ይሄንንን ቪዲዮ ለኔ ነው እንዴ የሰራከው በተለይ sketchup ላይ ያወራከው አመሰግናለው ኪራ
🎉🎉🎉
ኩሩየ❤❤❤
Keru happy Easter 🥰🥰🥰 Everyone
Yene wed enkan aderesek
Hiwoten mekeyer efelegalew gene wesanewoshi sewoshen endemigodaw awekalew ena fershi tewalew ahune gen hiwot risk wesete honale endet new befetenet ena sewoshen bemaygoda meleku mekeyer yemishalew
ኪራዬ 🥰🙏
👍👍👍👍👍👍
Kira mert sew
10q kiraye 🙏ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንካን ለዚ ለታላቁ የመድሓኒኣለም ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹ✝️🙏❤️
🥰😘
Mlkame ytnsay bale yhunle tbarkln
የስልኩ ፖርት የኔ ሁኔታ ነዉ😅😅😅😅😅
Yene wed stebkh neber 😄❤️
❤🎉🎉🎉🎉
Ayen contact madereg Eferalew men lalrg ? Ebakeh negeren
KIRA man yemechesh abo.
y o u are n u m b e r one f o r m e .
Kirubel malet mndenew turgum abererlagne maweke felege new leije sem laweteleta asebea new ????????
Ye egziabher zufan tebaki melak new kaltesasatku… agzugn ewketu yalachu
@@kirubelahadu betam amesganalew kirubel bezew agetm betam sela madenkeha new yanten sem lelije yetemagnehut❤❤❤❤❤❤ enwedhalen
Awo yawkal 😢
ደከመኝ😢
Ayzosh yene konjo ❤️
አዪዞሽውዴያልፍል💔💔😥❤
አረ አንተ ትላያሌ ምን ያዳርጋል ቺግሩ ካኔ ናው የምታዎራውን ታግባር ማዋል አልቻልኩም 🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤