Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለምነህ ያቀረብከው ገጠመኝ በጣም አዝናኝ ትዝታነው እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ ፕሮግራማችሁ እጅግ ማራኪ አቀራረብነው በርቱልን ።ሽመልስ ከ ዶሀ ኳታር
10 Q. Alem betam bante program eyetedesku nw.
Almenhi betame yemdenkhi gazetegna bertwooool
Alemineh a proud & best anchor.
አሪፍ ተናጋሪ ነህ አለምዬ ❤❤❤
አለምዬ አንተ የምታቀርበው ፕሮግራም ምንጊዜም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
አለም ነህ በምትለው ተሪክ ወቅት ጎዴ ነበርኩ ረጅም አመት ጎዴ ቆይቻለሁ ልክ ነህ ሙቀቱ የመከራ አደለም በጣም ይሞቃል!! ግን አንተ እንዳልከው " ጭቃ ነው የምትተፋው" ያልከው ተጋኗል!!
እንጋፋው ጋዜጠኛ አዝናኝ የሙያ ገጠመኝ በአስገራሚና በአዝናኝ አቀራረብ ነው ያቀረባችሁት🙏እንደዚህ አይነት ታሪኮች ብታካፍሉን መልካም ነው!!
ክንፈ
አለምዪ ጎዴ አሁን ትልቅ ከተማ ሁናለች ።ምእራብ ጎዴ የነበረዉ መስኖ እርሻ አሁን አገልግሎት፣እየሠጠ አይደለም
አሁንስ ዱሮ ያለሁ መሰለኝ።ግሩም ነው።
የሚገርመው ሁለታችሁም የተቀመጣችሁበት ወንበር አልተመቸችሁም፡ ሙሉውን ቀረጻ ስትቁነጠነጡ ነው የቆያችሁት። እንዲህ ጉንዳን እንደነከሰው በቀረጻ መሃል እንድትቁነጠነጡ "ፕሮቶኮሉ አይፈቅድም"።
አለምነህ አብሮህ ያለው ሰው አይመቸኝም
ምን ማለት ነው,
አንጋፍው ጋዜጠኛ አለምነህ ሁሉም ንግግሮች በአንተ አንደበት ለዛ አላቸው አጠገብ ያለህው ግን ከሜራ በጣም ታያለህ ስህተት በአጠቃላይ ብቃት የለህም
አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነው