ETHIODURUS QURAN AMHARIC 22 SURAH AL HAJ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • መግቢያ
    ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
    የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
    ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።

    ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
    1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
    WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

Комментарии •

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад +5

    ያረቢ ወንጀለኛ ነን አንተ በእዝናትህ ማራን ያረቢ የአላህ መጨራሻዬን አሰምርልኝ 🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋☝️☝️☝️☝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад +2

    ጀዘክ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ጤና ይስጥህ ወድሜ ጤና ይስጥህ በርታ ደስ ይለል በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 👂👂👂👂👂🤲🤲☝️🕋☝️🤲☝️☝️🤲☝️🕋☝️🤲☝️☝️🤲☝️🕋🕋☝️🤲

  • @weynshetteshome
    @weynshetteshome 2 года назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ksaaksaa3922
    @ksaaksaa3922 Год назад +2

    ሱበሀነላህ ሙሥሊሞች ወየተናችሁ ቲክቶክን አላህ ያጥፍልን በድራማ በመጨፍር በማይርባነገር ቢዚ ሁነን.መሞቻችን ሣይደርሥ እንመለሥ. የአላህን ቃል እናዳምጥ አላህ የህዲኒ የህዲኩም ያርብ

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 года назад +3

    ያ አላህህህ ቃላት ያጥርኛል ወርቢን ስፈልገው ነበር ጀዛኩመላህ ኸይርን ኢንሻአላህ
    ደስ የሚል አቀራርብ
    አፕልኬሽ ካለው እስኪ ሹክ በሉን ከ play story

  • @ksaaksaa3922
    @ksaaksaa3922 Год назад +1

    ጀዛከላህ ከይር

  • @chkchkh
    @chkchkh 2 года назад +2

    ዉንዲማችን ኡስታዝ ሰይፈዲን አበሻ ትለት ከትለት ዉደ ጠፌተ ነበር ኡንካን በሰለም መጠህ ጀዘከለሀ ኸይረን ፊ ዱንያ ዉፊል አክረ 🎤📖 አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አለሁመ አሚን አሚን ያረበል አለሚን

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 2 года назад +2

    ماشاءاللہ
    جزاك اللهُ‎
    Ⴎstazyo bzu enxebqalen bertaln💖💖💖

  • @ZahraaAbedsater
    @ZahraaAbedsater Год назад +2

    Allhhamdulila

  • @ttww9470
    @ttww9470 7 месяцев назад

    ያሱበሀን አላህ እዘንልን

  • @RiNnaNegash
    @RiNnaNegash 2 года назад +4

    Jezakeallah!

  • @arabazmach4413
    @arabazmach4413 10 месяцев назад

    ጀዛኩምላ ከይረ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 года назад +1

    Jezakelah

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 2 месяца назад

      ወላሂ ብላሂ እስልምና ያልተቀበሉ ያላመኑ
      ከ አላህ ልላ ያመኑ በእንጨት የተሰራ መስቀል ከምላኪ ጀሀነብ እጠብቃችዋል

  • @لامعبودبحقإلاالله-ف2ن

    جزاك الله خيرا👍👍👍📚📚📚🌹🌹🌹

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 2 года назад +1

    መሽአላህ

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce 9 месяцев назад

    أستاذة جزاكم الله خير

  • @YabiiAmiin-vo5qk
    @YabiiAmiin-vo5qk Год назад

    Masha allah

  • @مريمحسنمحمد-و3ث
    @مريمحسنمحمد-و3ث 2 года назад +1

    🍂🍂🍂

  • @kalitzAdventure
    @kalitzAdventure Год назад

    Playing playlist idol

  • @Kadirreshad
    @Kadirreshad 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 Год назад

    ❤❤🎉🎉

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት 👌

  • @alimuhammad1545
    @alimuhammad1545 2 года назад +1

    😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @l....a..g...o257
    @l....a..g...o257 2 года назад +1

    👂👂👍👍

  • @lubabaendries4434
    @lubabaendries4434 Год назад +1

    Lubaba mer

  • @zinet-u4t
    @zinet-u4t 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤