ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 24 SURA AL NOOR
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።
ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM
Allah yichemerleh jezakelahu khyer huluhunm yemtakerbibet akem yichemerleh
Allah hayateken yarezemew
ማሻአሏህ ቀጣይም ይለቀቅ ጀዛካሏህ ኸይር ውስታዝ
ኢንሻ አላህ
ጀዛ ከአላሁ ኸይረን ወንድማችን🌺💕
ጀዛኩም አላህ ኽይረን ማሻአሏህ ማሻአሏህ
በርታ ወዴሜ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ጤና ይስጥህ ✅✅✅💯💯💯☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋
አሏህየ ቀጥተኛዉን ምገድ ምራን ያረቢ
ያረብብብብቦቦ
ያረቢ የኣላህን ትዛዝ የምንጠብቅ ያርገን
አሚን
አሚን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👋🇪🇹🏛️👋🇪🇹🏛️👋
ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሻአላሕተባረክላ💝📖🆗✔📚💞🌹🌷
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ አላህ ተባርክ
Mashi alah batam das yelal alh yebaret abeshier
Jezakullahe
መሸአሏህ ጀዛኩሙሏህ ከይር
ለመጀመሪያግዜ አንደኛ ሆንኩ👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሸሸ ፀ ኸኀጰዘ ኀፐፀጨ
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
Lije done watching 😊
ጀዛኩም አላህ
መሸለ❤❤
ጄዛኩም አላህ ኸይር የሀቅ በጣም የምድው ቁርአን አላሀምዱሊላ አላ ኑዕማተል ኢስላም
ماشاء الله لاقوة إلا بالله يا احي الكريم جزاك الله خيرا 📚📚🌹🌹👍👍
Mashaallah yileyal betamnew yemwodew muluwn btlkut desyileghal
ማሻአለህ
ጀዛኩም እላህከይር
Jezakullahe
ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا
ጀዛከላህ ኸይርንንንን
سبحان الله العظيم واتوب اليه
አላህ እዴሜ ጤና ይስጥህ ሱበሀን አላህ ምንኛ የማረ አቀራር ነው ማሻአላህ አላህ ይጣብቅህ ሰይፈዲን ሐበሻ በርታ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤❤❤
Mashaallaah Tabarkaallaa
Galatoma
Masha allah
ማሻሻላላላላላ ታታታበረከለ ዉንድሜ👂👂👂👆👆👆👆👆👆👆👉👌👌👌👌👌
ማሻአላህ ተባረከላህ
❤❤❤❤❤
ماشاء الله حبيبي
አጀብ ወላሂ😢😢😢😢😢😢
❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
#ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት
❤❤
መቼነው አፕ የሚሠራለት
ማሻ አላህ
❤❤❤❤❤❤