ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 16 AL NAHL
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።
ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM
ጀዛኩም አላህ ከይር
ሱብሀነከ ረበነ አለሀምዱሊለሂ አለ ኒእመቱነ እስለም
ረጅም.ኢድሜ.አለህ.ይስጠቺ.ኡስተዝ.አሚን
በርታ ወዴሜ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ጤና ይስጥህ ✅✅✅✅✅✅✅✅
ጅዛኩምአላህከይረን
ማሻ አላህ ያረቢ ቀጥተኛውንመንገድ ምራን ያረቢ
ሱብሀን አላህ ሙሰሊሞች የት ነኝ ወላሂ ይንን ማወቅ ትልቅ መታደል ነው ያቀረባችሁ ሰውች አላህ ዱኒያ ወል አኬራ ያሰደሰታችሁ
የመይጠቅመውን ሰብስክረይ የረገሉ እሂ እየለለቸው አለህ መጨረሸችን የሰምርልን
Ameen yarebelalemin
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله
ያሰላምምምም ጀዛኪላሁ ኸይረን ሁሌም ይላቀቅልን 👍👍💯
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን
ጀዛከላሁ ኸይረን
ماشاء الله تبارك الله اخي الكريم جزاك الله خيرا 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ماشاءالله تبارك الله
ማሻአላሕተባረክላሕ📖📚💞👋☝
Subahana allah alhmedulillah
ጀዛኩመላ ኸይር
መሸአለህ
Jazkal’Allah , my dear brother we love you a lot. Keep it up 👍.
Masha allh wooooooow
አላህ ይስጥልን
ماشاءالله
መሽአላህ
ማሻአላህ
አህለን ውድ ወንድም አላህ ይጫምርልክ ሁሌም ስሳመው መልጣግበው ተፊስር ነው
Masha allah
Mashallah 🥰 Jzk 🙏
👍👍👍👍👍
Shukran
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤🎉🎉
☝️❤️
🥰
አህለንንንን
مش الله جز ك لله
አህለንንንንን ወንድማችን
አሰላሙአላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ ጀዛካአላህሬ
አላህእንደናንተያለዉንይበሪክትልን
🇸🇦🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ይስትልን
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ ወላሂ በጣምዴስየሚልአስተምሮትነዉ ጀዛኩምአላህኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
Yesu Simi maweqi kefeligachu nigerachu Eine yesu Simi abdul woodud ne
👍👍👍👍👍🍒🍒🍒🥛🥛🥛🥛🥛🥛🥛
.
Yemikerawen semun asekmxuln
ጀዛከሏህ ኸይር
ማሻአላህ
መሸአላህ
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍