ትረካ ፡ የእንጀራ ገመድ - ፀሐዬ መሠለ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
HTML-код
- Опубликовано: 21 сен 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ፀሐዬ መሠለ
ታሪክ፡ የእንጀራ ገመድ
መፅሀፍ፡ ሰው እና ሰው
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia
እኔም በቅርብ አመታት ውስጥ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ፣የስነ ፁሁፍ አለሙን ተቀላቅዬ፤ የከተብኳቸውን መፅሀፍት በየተራ ለተደራሲያን የማበቃ ይሆናል፤ ያ እውን ሲሆን ስራዎቼን ወዳችሁ እንደ ምትተርኩ በሙሉ ልቤ አማኝ ነኝ፤ ፈጣሪ ለዛ ጊዜ ያብቃን።
በቅርቡ እንደሚታተሙ ተስፋ አደርጋለሁ ፣ በደስታ ይተረካሉ! 🙏🏾
የለ ደራሲው ፈቃድ የምትሰሩት ስራ በህግ ያስጠይቃል
ትረካ የምሰማዉ ልተኛ ስል ነዉ ብዙ ሀሳብ ስለምይዘኝ ቶሎ እንቅልፍ እንድወስደኝ 😊😊😊
የኔ አይነት ስሜት
እኔም 😊
Enem😊
እናመሰገናለን
በርቱ ደስ ይላል❤
እንጠብቃለን
ያገራችን ድርሰቶች ይማርኩኛል አመስገንኩ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በዕውነት በርታልኝ!!!
ሰላም ለሁላችን፣
እናመሰግናለን።
Amazing as it is always ❤
My dearest father, Salute you! At last Sewina Sew came to the digital world! Congrats!
ታድለህ የገጠሩን አነጋገር ስትችል ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጨረሻው ምን ም አይጥም ድምፅህ ግን አሪፍ ነው
ከአንደበታችንሚወጡ ቃላቶች ካልተጠነቀቅንባቸው ስዉን ይሰባብራሉ እስከወዲያኛው
እዉነት ነዉ!
በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤
ተምብሌኑን በድሮ ብታደርገው አሪፍ ነው በቀይ ከለር እንደድሮ በAi ሚገልፀውን
ምንድን ነው ቴብለን
ቆንጆ ልብ አንጠልጣይ እየሆነ መርዘም ሲኖርበት ያለእድሜው ቀጨህው...
finishing zero