ትረካ ፡ ስዉሩ መዝገብ - ስቴፋን ዝቫይግ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ ስቴፋን ዝቫይግ
    ተርጓሚ፡ አምሳሉ አክሊሉ
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ በአለም የታወቁ ልብወለድ ታሪኮች
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Комментарии • 30

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 5 месяцев назад +2

    ከተፈሪ አለሙ ቀጥሎ ምርጥ አንባቢና ተራኪ የተገኘው እዚህ ቻነል ነው። ግሩም ኣንባቢ እንዲሁም ተራኪ ነህ። በተጨማሪ መግቢያው ላይ የምታቀርባቸው የደራሲው ወይም የመጽሃፉ ገለጻ ደግሞ አንባቢና ቀለም ቀመስ መኾንህን ይመሰክራል። በውነት ግሩም ታሪኮችና ግሩም ንባብ ነው የምታሰማን። እንድትበረታ እንዲሁም እንድትባረክ ምኞታችን ነው።

  • @MichaelB33
    @MichaelB33 5 месяцев назад +3

    ሰላም ለሁላችን ፤
    እናመሰግናለን፣ በርታ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 месяцев назад

      አሜን ፣ ሰላም ለሁላችን 🙏🏾

  • @Kingpapa1234
    @Kingpapa1234 6 месяцев назад +1

    Betame dese yemele new❤❤❤

  • @lucy6071
    @lucy6071 6 месяцев назад +1

    በጣም የሚያስደስት ታሪክ ነው
    እናመሰግናለን 🙏

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx 6 месяцев назад +3

    አተራረክህና ምርጫህ በጣም ተመችቶኛል። ትረካ ለሚወዱ ጓደኞቼም እያጋራውክ ነው በርታ

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @MINASLYRICS
    @MINASLYRICS 6 месяцев назад +2

    ምን ልበል ቃል የለኝም በቃ ይመችክ አባቴ እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @FasilBekele-oz6zl
    @FasilBekele-oz6zl 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Abasabas-vu1ph
    @Abasabas-vu1ph 6 месяцев назад +1

    Zara madamete alechalekum gene like Gede newe ❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 месяцев назад

      ጊዜ ሲኖር ይደርሳል 🙏🏾❤️

  • @christianchris5268
    @christianchris5268 6 месяцев назад +6

    Ahun salayawi nw like yarakur konjo tiraka yimasilal😮😮

  • @EnateAftbo
    @EnateAftbo 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @Mayomayomayo573
    @Mayomayomayo573 6 месяцев назад +2

    559 view 79 ብቻ like እብካቹን like አድርጉ

  • @Abel-l2q
    @Abel-l2q 2 месяца назад

    Endzih kemtetrek bikrbikrs 😅😊

  • @etsgenetbisrat4543
    @etsgenetbisrat4543 6 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂🎉🎉😮😮😮😮

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 6 месяцев назад +1

    You repost it 😌

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 месяцев назад

      This is a new one 🙏🏾

    • @kiyalight94
      @kiyalight94 6 месяцев назад

      Oh! May be I heard it from other sources. I thought it was here.

    • @zion-wordd
      @zion-wordd 6 месяцев назад

      I think I have heard it before too but I can't remember where😊any how...I love this narration.....thanks🙏