ፀጋ እና መከራ ምርኩዝ_18 የተፈተንኩለት ||ሚንበር_ቲቪ ||ሁለንተናዊ_ከፍታ!||MinberTV||Merkuz

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #ምርኩዝ_18 #የተፈተንኩለት #ሚንበር_ቲቪ#MinberTV#Merkuz_18
    Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

Комментарии • 284

  • @dohacity7635
    @dohacity7635 2 года назад +138

    ምርጥ ባል❤️
    ምርጥ አባት
    ምርጥ አፍቃሪ
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ ነብይ
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 года назад +66

    እንዴት አይነት የሚገርም አቀራረብ ነው!!! ሱብሀነሏህ ለረጅም አመታት የቀራውትን ወዱሀ ዛሬ አወኩት።
    ዶ/ር ሰመሀር አላህ ይጠብቅህ።

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 2 года назад +17

    ኡስታዝ ሰማሀር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ♥️
    እውነት ነው!
    አላህዬ.. አንተ ከዋልክልን ውለታ አንፃር የሚደርስብን ፈተና የጎመንዘር ፍሬ ያህል ትንሽ ነው, አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ቁጥር ስፍር የሌለው ምስጋና ይድረስህ::

  • @sahimaahim4725
    @sahimaahim4725 2 года назад +22

    አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን
    አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን
    አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን
    አላህ ሆይ ሀያቴን ሙሉ ካመስጋኜች አድርገን 🙏📿❤🙏📿❤🙏

  • @genetwoldemichael7755
    @genetwoldemichael7755 2 года назад +22

    የ ምርኩዝ ከ መድረክ ጀምሮ በየዝግጅቱ የሚገራርሙ ለውጦች...ማሻ አላሕ ሚንበሮች በርቱልን....9ኛውን እድል ገጥሞኝ(አላሕ ፈቅዶ) ታድሜ ነበር.....

    • @tubemedinatube7008
      @tubemedinatube7008 2 года назад

      ማሻአሏህ ተባረከሏህ ደስ ሲል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 года назад

      Are you a Christian or revert your name is different as a muslim??? Sorry if i cross any line just asking.

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 2 года назад +11

    አልሀምዱሊላ ቀጥተኛውን መንገድህን በኢዝነትህ አንተው ምራን ያረብ ሂዲያ ስጠን

  • @lulahabib339
    @lulahabib339 2 года назад +19

    አላህ ወክበር !!!!ወንድሜ አንደበትህን ይባርክልህ ለዚህ እራሴን እንዳስብ ላደረከኝ ቆይታ ጅዛከ አላሁ ኸይር።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 года назад +8

    ማሻአላህ Dr ሰመሃር እጅግ ውብ ትምህርት thank you bro

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +20

    እንዲህ ሰፊና የማረ መድረክ ላይ በመሰባሰባችሁ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 года назад +5

    ሱብሃነ አላህ በጣም እያመመኝ ነበር ይህን ሙሃደራ ስሰማ ለኔ ነው የተነገረው ብዬ ተደሰትኩ
    ሚንበሮች በርቱ በሰው ሃገር ሆነን በእናንተ በኩል ብዙ ነገር አያየን ነው

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    የኛ ውድ ነብይ ስለላህ አለሂ ወሰለም አልሀምዱሊላ የሙሀመድ ኡመት ያደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ

  • @senatube9116
    @senatube9116 2 года назад +4

    አናጋሪ ዳእዋ! ደግሜ ሁላ ነው የሰማሁት
    ጀዛኩመሏህ

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 2 года назад +1

    ሱረቱ ዱሀ በጣም የምወደው ሱራ ነው ትርጉሙን አላውቀውም ግን ደጋግሜ ነበር የምቀራው
    በሂወት አጋጣሚ በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቸ አውቃለሁ ከዛ የምወጣ እስከማይመስለኝን ድረስ ነገር ግን አንድ ቀን በጧት ተነስቸ ወደ ማለዳ ፀሀይ ዞርኩ ይገርመኛል ከዛን እለት ጀምሮ ድንገት ሂወቴ ተቀየረ አስቤበት አልነበረም ያየሁት በቃ እንደ አጋጣሚ ነው የተመለከትኩት
    ከዛ በፊት ኖሮኝ የማያውቅ ተስፋ በልቤ ሲሞላ ይሰማኝ ነበር ሂወት ልክ እንደማለዳ ብርሀን ነው አልኩኝ የጨለመ ይመስላል ግን በቃ ይነጋል ነበር ያልኩት ያኔ
    ዛሬ ድረስ ማለዳን እወደዋለሁ የሆነ ከጧት ፀሀይ ጋር የተቆራኘ ልዩ ፍቅር አለኝ
    ከስንት ጊዜ በኋላ ዛሬ ያንን የምወደውን ግን ትርጉሙን የማላውቀው የነበረን ሱራ በዚህ መንገድ ሲተረክ ሳየው ስለ እኔ እየተወራ ነው የመሰለኝ ገርሞኛል ሁሉ
    ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድሜ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад +5

    ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱልላህ
    አላህ ዲናችንንም ሃገራችንንም ሳላም የድርግልን ያረብ

  • @semufedlu2311
    @semufedlu2311 2 года назад +13

    አላህ እውነተኛ ነው። ቀጠሮውን፣ ቃሉን አያፈርስም። ሱብሀነሏህ። ኸይር ጀዛ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 года назад +3

    😭😭😭😭ጀዛካለሁ ኸይር ወንድም ሰማሀር ከአይን ይሰውርህ ነገሌላቀን ወላሂ አሏህ የሰጠንን ጸጋ ብናስታውስ ችግረሮች ባልከበዱን

  • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
    @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስጣዝ አላህ ይጠብቅህ ወላህ በጣም የሚገርም ዳእዋ. ሱረቱ ዱሀ አገላለፅ

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 2 года назад +2

    አለብኝ አደራ
    ስለ ሌሎች ማሰብ የሰው ዋናው ግብሩ፣
    ተልዕኮው ነውና ከአፈጣጠሩ፣
    እኔም አሳስቦኝ ተሰማኝ አደራ፣
    ነፍሴ ማሰብ ሻተች እቅድዋን አኑራ፤
    የሰው ልጅ ሰው መሆን መቻል ስላለበት ፣
    መምከር የግድ ነው ቅን መንገድ ማሳየት፤
    ያም የታላላቆች ምግባር ስለሆነ፣
    እኔም ታላቅ ሆኜ ግዴታ ስወጣ፣ ለሌሎችም ማሰብ ስችል ውስጤ ዳነ፡፡

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 2 года назад +10

    አለሁሞሶሊ አለ ሙሀመድ ወአለ ኣሊ ሙሀመድ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 года назад +4

    اللهم صل وسلم وبارك وأنعم على عبدك ورسولك محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
    ياسلام ماأجمل الوصف
    وجزاك الله خيرا وبارك الله فيك د. سمهر

  • @seifudinmahmud3197
    @seifudinmahmud3197 2 года назад +6

    What a presentation! Jzk bro. May Allah help us analyze and understand his blessings upon us. Alhamdulillah! I'm one of those for whom this Surah applies directly. Of course all of us shall remember Allah's blessings upon us.

  • @genetwoldemichael7755
    @genetwoldemichael7755 2 года назад +2

    Dr. ሠመሐር...አላሕ ይጠብቅሕ!! ልዩ የማብራራት ችሎታሕ ሑሌም ያአጅበኛል....ማሻ አላሕ...ወቅታዊ ማነቃቂያ

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 года назад +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ወደሁአላ ተመልሸ እራሴን እድጠይቅ ያደረገኝ መልእክቱ ወላሂ ልቤን ሰርስሮ ነው የገባው አልሀምዱሊላህ ኒእመተል አሏህ

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 2 года назад +1

    ኢቅራእ
    አስተውሎ ማንበብ ከግብር ሁሉ በልጦ፣
    አምላክ በምህረቱ የዘውን ዘር መርጦ፣
    የህይወት መመሪያን፣ ቅዱስ ቃሉን ሰጥቶ፣
    ‹‹አንብቡ፡፡›› ብሎናል የኛን ማወቅ ሽቶ፣
    ጥበበ መለኮት ጽልመትን በመግፈፍ ድቅድቁን ሊያበራ፣
    ሰርክ ይገፋፋናል ማቅራራቱን ትተን ደፍረን እንድንቀራ፤
    ‹‹ አታቅራሩ ቅሩ፣አታንቡ አንብቡ፤…
    እወቁኝ፤ ›› ይለናል አምላክ በኪታቡ፡፡

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 года назад +72

    ሚንብሮች እኔም ከስደት መልስ መርኩዘን ማይት ይፈልጋልው ኢሻእላህ

    • @rakhmarakhma4487
      @rakhmarakhma4487 2 года назад +4

      ኢንሸአላህ እኔም አሥባለሁ እድጠሪኚ

    • @meremmerem204
      @meremmerem204 2 года назад +2

      @@rakhmarakhma4487 ኢሻእላህ እህት እላህ በስላም ለእገራችን ያብቃን

    • @yesuf4704
      @yesuf4704 2 года назад +1

      ኢሻአሏህ እኔም እፈልገላሁ ግን ወሎነኝ ለአድሥ አበባ ይርቃል🕌

    • @yesuf4704
      @yesuf4704 2 года назад +3

      ኡሥታዝ ተምህር ተክሌ ላአሏህ ብዬ እወድሀለሁ አሏህ ይጠብቅክ

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 2 года назад +2

      ኢንሸአለህ እኔም ሚበሮች ቦታ የዙልን

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 года назад +2

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያአ ረሱል አላህ አሚን ያረብ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 2 года назад +3

    May Allah bless you all...may Allah bless our loved country Ethiopia 🇪🇹!!

  • @ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ
    @ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ 2 года назад +1

    አልሀምድሊለህ ሰለ ሁሉም ነገር የተሰጠንን ብነውቅ የጎደለን ዬለም

  • @YitayalMulat-lj1hl
    @YitayalMulat-lj1hl Год назад

    What amazing understanding, wise ,beautiful and attractive approach.

  • @madena1330
    @madena1330 4 месяца назад

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኽይር የአንተ እና የኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ይለያል አላህ መስሎቻችሁን ያብዛልን እናተን ስሰማ ኢማኔ ይጨምራል አልሀምዱሊላህ

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኡስላም

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 2 года назад

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ ሰመኸር ተክሌ እንዲሁም ሚምበሮች

  • @khiraman3855
    @khiraman3855 2 года назад +1

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ
    ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ❤🙏

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 года назад +1

    ምንኛ ያማረ ደአዋ ነዉ ማሽአላ ❤❤❤❤❤😭

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie714 2 года назад

    ሱብሀን አላህ እንዴት አይነት አቀራረብ ነው ጀዛ ከላሀይር ዶ/ር ሰማሀር

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ ወነብሴ ያርሱለላህ
    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 месяца назад

    s a w ሱብሀን አላህ dr ሰምሀሬ አላህ ይጠብቅክ ለአላህ ብዬ ወድካለው አደበተ እሩቱ❤❤❤❤❤❤

  • @lailarosa9108
    @lailarosa9108 2 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ፊዳከ ሀቢቡና ያረሱረላሃ💐 ሰለ
    ላሁዋለሂወሰለም 💐🇪🇹💐🇪🇹
    💐💪🇪🇹💐💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
    🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹

  • @jamilahm1158
    @jamilahm1158 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር በርቱ ቀጥሉበት በጣም ደስሚል ፕሮግራም ነው

  • @liyuchannel3684
    @liyuchannel3684 2 года назад +1

    Mashallah tru new ግን ለምንድነው የሴቶችን ፊት የምታሳዩት ጥቅሙ ምንድነው ፊትና አይሆንምን?????

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 года назад

    JZK Minber for yr Nice, Meaningful , Short & Precise Speech!

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 года назад +2

    ማሻአሏህ
    ልብን ሰርስሮ ይገባል ዶክተራችን አላህ ይጨምርልህ።

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 года назад +1

    አሰላሙ አሌይኩም ማሻአላህ ተባረክ አረህማን ወንድም ዶክተር ሰመሀር ጀዛካአላሁ ኸይረ ጀዛአ ወዱ ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወድሀለወ (አላህ ይወደድህ አሚን አላሁማ አሚን)

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 2 года назад

    Mashallah betam des yemil program Allah yichemirlachu

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 2 года назад +1

    ወቅቱን ያማከለ ዳእዋ ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад +2

    _አህለን ቢኩም ሚበሮች አቤት ስታምሩ ጀዛአክ አላህ ኡስታዝ / ዶክተር ሰምሀር_

  • @californa6827
    @californa6827 2 года назад

    መሀመድ ኢንሻ አላህ በመንግሰት ጥራ ሰለምንመጣ አመት ቆይቼ ነዉ የተመለሰኩት በሁለት ወር ልዮነት ተመልሼ ልመጣ ነዉ ለምን ምረኩዝ 3 ፕሮግራም መጣዉ ጎልፍ ክለብ 2 ጊዜ ኤሊና ሆቴል ምክኒያቱም የናንተ ናፍቆት ነዉ አሁን ለወር ነዉ አታሳፍሩንም ከአለም ጫፍ መጥተን እናተ ለማዘጋጀት ቢዝኒላህ እንጠብቃለን ደ/ር ሰምሃር ማሻ አላህ መሀመድዬ አሙሰ ምሺት ሱሳ ሆነብን

  • @ኡምሀፊዝ
    @ኡምሀፊዝ 2 года назад +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያነብየላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @madinaa3676
    @madinaa3676 2 года назад +2

    መሸአለሀ ሶሉ አለሂ ወሰልም😍😍😍😍😍😍

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 2 года назад +2

    አእምራችንን ምናሰራ ምንድር ያርገል ሀቢቢም ላይ ሰላምና እዝነት ይስፈንባቸው

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 года назад

    MashaAllah Semihar Allah yichemirlih Allah yitebkh!

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
    የእኛ ውድ ነብይ 💗💘❤

  • @Mነኝየኳተርዋየሙሰሐፍተማ

    ምርጥ ፕሮግራም ማሻ አላህ 👍👍👍👍

  • @ፀጋናመከራ
    @ፀጋናመከራ 2 года назад

    ሰለላሁ አለይወሰለም ሀቢቡልሙስጠፍ
    ዶ/ር ሰመሀር ወንዲሜ አላህይጨምርልህ እኛንም
    ከምርጦቹ ያርገን ከሰብሮኞች ካመስጋኞችአርገን ያረብ

  • @emubilalemubilal4511
    @emubilalemubilal4511 2 года назад

    ሚንበሮች በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад +3

    አሁን የምንፈልጋው የረሳችን የምርኩዝ አደራሽ ኢሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ይኖራናል

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 года назад

    ማሻእሏህ ተባረክአላህ አላህ ያበርታችሁ ።

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 2 года назад

    ማሻ አላህ ዴስ ብሎኛል የናፈቀን ነገር ይሄ ነበር

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 2 года назад

    ወንድም ሰመሀር ጀዛከአላህ አይረ

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ ትክክል ነህ ዶክተር ጀዛኩሙላኸ ኸይር በኢማናችን ብቻ አይፈትነን አላህ ሌላውን እንወጣዋለን

  • @imantesfa9006
    @imantesfa9006 2 года назад

    Mashallah allah ychemirlachihu

  • @yetmautotrading
    @yetmautotrading 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ ስለሰጠኸኝ ፀጋ ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይገባሀል☝️

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ

    ማሻአላህ ደስ የሚል ደአዋ ነው አላህ ይጠብቅለን

  • @አወልሰይድ-ሰ4በ
    @አወልሰይድ-ሰ4በ 2 года назад +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሶሱለላህ ስለላሁአለሂ ወሰለም

  • @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168
    @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ኡሥታዙና አላህይጠብቅህ መሠሎችህንም ያብዛልን

  • @TareqIssa-t9h
    @TareqIssa-t9h Год назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 года назад

    Jezakellah Heir Ya Jemeatel Heir!

  • @abuselimasema758
    @abuselimasema758 2 года назад +7

    الحمدلله على نعمة الإسلام

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 2 года назад +1

    ኡሥታዝ አሏህ ያህፈዝክ ምነው እዳተ ቢሆንልኝ ባለቤቴ የኢሥላም ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ

  • @امفارس-ه3ك
    @امفارس-ه3ك 2 года назад

    Dr semhar besemaw besemaw hulem Addis smet yisemagnal weduhan betam yemwedew surah nw endezi telko weste gen algebam nbr jezakellah leben senkero endigeba adergehalna

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399 2 года назад

    Masha AllhTabaraakalaha ♥️♥️

  • @ابتسامحسن-ن6ث
    @ابتسامحسن-ن6ث 2 года назад

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يبارك فيك يا اخي العزيز

  • @BiloAgalo
    @BiloAgalo 8 месяцев назад

    Jazaa kallah wa kayran

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 2 года назад

    ሱብሀን አለህ ሶለለሁ አለሂ ወሠልም ፊዳካ

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 2 года назад +4

    I’m so far away , but one day I will be there In’Shaa’Allah merkuz #23#24 !!!!!❤️💕

  • @teybahussein6143
    @teybahussein6143 2 года назад +2

    ماشاء الله جزاكم الله خيرا

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 2 года назад

      ✋✋✋✋👍👍👍👍💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲 ያረብ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 года назад

    ጀዛክ አለህ ኸይር ወንድሜ ሰማሀር

  • @jennas14
    @jennas14 Год назад +1

    Ytestnin benawiQ yegodeiln yeilm,
    Allhamdeilha, Allhamdueilha, Allhamdueilha,,

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 2 года назад

    አህለን ሚንበሮች እንኮን ደናመጣችሁ ደክተረ ሰምሀረ ሽኩረን ምረጥ አገላለፅ ነው በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያረገን አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад +2

    _ያሙቀሉበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲኒክ😭_

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 2 года назад

    ያአላህሶብር፣ይሠጠን

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Год назад

    ጣፍጫ አደበት ይጠብቅ ኡስታዚ አላህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ubahhussien-sh2le
    @ubahhussien-sh2le Год назад

    Masha Allah💯

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 2 года назад +1

    Ajeb Ajeb Ajeb! Subhan ye Allah Sira!

  • @umerakmell2399
    @umerakmell2399 2 года назад

    S.w.s Muhammad yaresulelah

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +1

    አላህ አመስጋኝ ያርገን ያረብ

  • @abuselimasema758
    @abuselimasema758 2 года назад

    استغفرالله العظيم واتوب إليه استغفرالله العظيم واتوب اليك

  • @amiragifti8680
    @amiragifti8680 2 года назад

    Semahar ewukt setk Alla and wenber lay Kuch beye temrhalewu ande yatenak astemarihun ametun mulu beyastmrk lay Gena yechelal ende tebku agenghuk Masha alla

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 2 года назад

    ሱባሀን አላህ❤❤❤💚💚💚💚❤❤❤💚💚💚❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤💚💚💚❤💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤💚💚

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 года назад

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ

  • @madinaa3676
    @madinaa3676 2 года назад

    አለሀምድልለሂ ረብለለሚን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 9 месяцев назад

    ሱብሀን አላህ ሳህ ወላሂ ለኔ ትልቁ ፀጋዬ እስልምና ነዉ አላሀምዱሊላህ እስላም ስላደርገኝ

  • @foziseid6743
    @foziseid6743 Год назад

    ማሻአላህ ያአሏህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 года назад

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 года назад

    جزاك الله خيرا

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 месяца назад

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር

  • @naela9429
    @naela9429 2 года назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ማሻ አላህ

  • @Shaika-ft6rk
    @Shaika-ft6rk 2 года назад

    Subahne Allah yamigarrem porogirame gan saladamitew new libe midamew Dr Samara Allah yichamrike mirkuzeche Allah yanurachi

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 года назад

    Subehane allah Allah keyre jezachune yekefelehe Dr semahare Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 yaaaaaaaarb Alhamdulillah Alenimhi Alfedilihi 🙏🤲❤

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +2

    አህለን ዉድ ሚምበሮች ስወዳችሁ🌹🌹🌹