Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ከታዘብኩት በጣም ከገረመኝ ነገር አብዘሀኛው አለም ሰላማዊይ ሰልፍ ሲወጡ ድጋፍ ሲያደርጉ ሀታ ሰበአዊይ የተሰማቸው ካፊሮች የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል ድምፅም ሁነዋል ነገር ግን ሀገራችን ሀበሻ እደት የዳጋፍ ሰልፍ አልወጣችሁም መጅሊሱስ ለምን ዝም አለ ሊቢያ ላይ ካፊሮች ሲገደሉ ሰላማዊይ ሰልፍ የወጣ ሙስሊም መጅሊስ ለፕልስጤም ወድሞቻችንን ድጋፍ ለምን አልሰጡም በጣም ያሳዝናል
የአኺራ ወንድሜ ኡስታዝ በድሩ ውውውውውውድድድድድድ አላህ ያቆይልን ከመቀሌ ነኝ ኑር
ኡስታዜ እኔ ባሜሪካው እሳት አለመደሰት አልቻልኩም ልቤ እቢ አለኝ የጋዛውን ፍርስራሽ አይቸ ያሜሪካውን እሳት ታይ ደስታ ብቻ ነው የሚሰማኝ ምንም ማረግ አልችል በርግጥ በውስጧ ሙስሊሞችም መልካም ሰወችም አሉ ግን እኔም አሜሪካ ብሆን ኖሮ እና እሳቱ ቢቃጥለኝ እኳን መደሰቴ አይቀርም
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኻሚሰ ምሸት ፕሮግራም እንኳን በሰላም መጣቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤አሁንም ኢንሻአላህ የፊሊሰጤምን ህዝብ ይፈርጀወ የሞቱትንም ጀናቱል ፍርዶወሰን ይወፍቃቻወ አሚን
ማሻአላህ ኡስታዝ በዱር ጠወለላሁ ኡምርህን አላህ ያርመዉ አላህ ይጠብቅህ የረሱሉን አከኸላቅ ስስማና ኡስታዝ በዱሩ አከኸላቅ ይመሳስልብኛል አኽላቅን በጣም ከበዱር ተምረናል ደሰ ይላል
በከፊል ሰላም ነች የተባለች ክልል መጅሊሱ በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን አሰምተዋል ሰላም አለባት የተባለችው አ-አ መብታችንን እንድንጠይቅ መጅሊሱ ለምን ጥሪ አላቀረበም ሙስሊም አንድ ነን ካልን አንድ ሆኖ መታገል ነው ለዘላቂ ሰላም
Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ASlmalykum werhmtulahe webrkatu jumm mubark beteseboch bertetew bewtete beku endehonu mageze new bertu belachwe bemen enagezachwe .............
Jezakelah ustaz bedru
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛኩምላህ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉ረመዳን 37ቀን ቀረዉ አላህ ደረሰዉ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያረገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mashallah ❤❤❤❤❤
ማሸአላህ ኡሰታዝ በድሩ
አላ ህ ይድረስላቸው
Mashaa Allah tabarka Allah ❤❤
የፍልስጢን ህፃናት /መሰደድንና እቤት መውደምን እኛ እናውቀዋለን ምን እንርዳችሁ
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ
Selamun aleyk yahemaa tensh beca husino mergagat alebh wendeme ustazen eko awezagbkewu yayhuten lemnagr new
ما شا ءالله تبارك الله
As wr wb ustazi bag nageyan nuf dhuftee❤
❤❤❤❤
Ere ye television programu yezegeyal ekul yelekek enji❤❤❤
ሳህ
🙌🙌🙌
ኡስታዝ በድሩ ለአላህ ብዬ ነው የምወድህ ነገር ግን በአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ የክልሉን መንግስት እና ይህንን ችግር ፈጣሪ የስራ ሀላፊዎች ጠንከር ባለ ቃል እና አቋም ማሳወቅ የፌድራል መንግስቱንም በአፋጣኝ እጁን ለምን እንዳላስገባ በተለይ በተለይ የኛ ፌድራል እስልምና ጉዳዬች መገሰፅ ነበረብህ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
As wr wb❤❤❤❤❤❤
😍😍😍
🪴❤️❤️💔🥰🥰🤲🤲💚🍀🍀
Endeat enda nafakun ustath enkon dehna metah
Aww ustaz . I appreciate your program but something upset me when you talk about Trump. Trump has not taken any action for Gaza and the war started so please don't put any politics in the dawah session
አሁንም ወራሪው ፂወናዊያን ወደ ዌስት ባንክ ጂኔን ከተማ ላይ እንደ ጋዛ ኦፕሬሺን ጀምረዋል ከተማውን በማውደም ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ ጀምረዋል በዱአችሁ አትርሷቸው ኡለሞች እና መጅሊሰ ተመካክራችሁ የድጋፍ ሰልፍ ማሳየት አለባችሁ ወላሂ ይሄንን ቀላሉን ካላደረጋችሁ ለኛ ለሀበሻ ሙስሊሞች ውርደት ውድቀት ነው
ሁሴኖ ምታቀውንም ነገር ቢሆን አዳምጥ እባክህ
ትክክል!
Mame esa ye programu demket
32:36 በከ ጂሩራ ደመቀ እህቴ አ ወ ወበረካቱ ሮማን ስራጁ
ሁሴን ወንድሜ በመሀል እየገባህ ሀሣብ ባታቋርጥ
በአላህዱአረጉልኝቁረአንአልገባኝአለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይውደድሺ እሱ ሲወድ ሁሉም ገር ይሆናል እህት
ኢስቲግፍር አብዢ አላህ ይከፍትልሻል ኢንሻአላህ
በጣም ከታዘብኩት በጣም ከገረመኝ ነገር አብዘሀኛው አለም ሰላማዊይ ሰልፍ ሲወጡ ድጋፍ ሲያደርጉ ሀታ ሰበአዊይ የተሰማቸው ካፊሮች የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል ድምፅም ሁነዋል ነገር ግን ሀገራችን ሀበሻ እደት የዳጋፍ ሰልፍ አልወጣችሁም መጅሊሱስ ለምን ዝም አለ ሊቢያ ላይ ካፊሮች ሲገደሉ ሰላማዊይ ሰልፍ የወጣ ሙስሊም መጅሊስ ለፕልስጤም ወድሞቻችንን ድጋፍ ለምን አልሰጡም በጣም ያሳዝናል
የአኺራ ወንድሜ ኡስታዝ በድሩ ውውውውውውድድድድድድ አላህ ያቆይልን ከመቀሌ ነኝ ኑር
ኡስታዜ እኔ ባሜሪካው እሳት አለመደሰት አልቻልኩም ልቤ እቢ አለኝ የጋዛውን ፍርስራሽ አይቸ ያሜሪካውን እሳት ታይ ደስታ ብቻ ነው የሚሰማኝ ምንም ማረግ አልችል በርግጥ በውስጧ ሙስሊሞችም መልካም ሰወችም አሉ ግን እኔም አሜሪካ ብሆን ኖሮ እና እሳቱ ቢቃጥለኝ እኳን መደሰቴ አይቀርም
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኻሚሰ ምሸት ፕሮግራም እንኳን በሰላም መጣቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤አሁንም ኢንሻአላህ የፊሊሰጤምን ህዝብ ይፈርጀወ የሞቱትንም ጀናቱል ፍርዶወሰን ይወፍቃቻወ አሚን
ማሻአላህ ኡስታዝ በዱር ጠወለላሁ ኡምርህን አላህ ያርመዉ አላህ ይጠብቅህ የረሱሉን አከኸላቅ ስስማና ኡስታዝ በዱሩ አከኸላቅ ይመሳስልብኛል አኽላቅን በጣም ከበዱር ተምረናል ደሰ ይላል
በከፊል ሰላም ነች የተባለች ክልል መጅሊሱ በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን አሰምተዋል ሰላም አለባት የተባለችው አ-አ መብታችንን እንድንጠይቅ መጅሊሱ ለምን ጥሪ አላቀረበም
ሙስሊም አንድ ነን ካልን አንድ ሆኖ መታገል ነው ለዘላቂ ሰላም
Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ASlmalykum werhmtulahe webrkatu jumm mubark beteseboch bertetew bewtete beku endehonu mageze new bertu belachwe bemen enagezachwe .............
Jezakelah ustaz bedru
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛኩምላህ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉
ረመዳን 37ቀን ቀረዉ አላህ ደረሰዉ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያረገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉