መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 156

  • @hirut6415
    @hirut6415 Год назад +14

    የአንተን ፀጋ በእየሱስ ስም በእጥፍ ይሁንልኝ ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAs-k6o
    @AaAs-k6o Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን በዉነት እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ አተ ሌኔ ለኢና ነብይ ጥላሁን ስለ ሰጠልን ስም ቡረኪ ይሁኒ ጥለ ዘመንህ ዘላለም ህወት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ተባረክ በኡነት ተባረክ

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 Месяц назад

    አሜን አሜን በኛም ላይ አልፈህ ስራብን ተቆጣጠረን ግዛን ለ ቃልህ የምንኖር የምንገዛ የለውጥ ሰዎች አርገን

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 Год назад +11

    መንፈስ ቅዱስ እባክህ የልቤን መሻት ታውቃለህ እና እንቢ የምልበት አቅም ስጠኝ ወንድሜ አንተም ተባረክ አስተምሮክ እንዴት እንደሚገባኝ

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክልኝ

  • @FikrteCHaokli
    @FikrteCHaokli 4 месяца назад +1

    አንተንየቀባኽእውነቱንየገለጠልኽእግዚያብሄርይባረክ

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጥላሁን

  • @Mehrat-y5t
    @Mehrat-y5t 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ zemenh bekrstos ytaxen yxeklel amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @suzysshomoro1775
    @suzysshomoro1775 Месяц назад

    Amen hallelujah 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ayeleayele2397
    @ayeleayele2397 3 месяца назад +1

    Amen amen amen tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PrenchMirkoes-tl5te
    @PrenchMirkoes-tl5te Год назад

    አሜን አሜን ♥️♥️♥️🥰🤝🤲🤲😘

  • @YidnekachewAlula
    @YidnekachewAlula Год назад

    ጥልዬ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳ ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @bless4505
    @bless4505 Год назад

    መንፈስ ቅዱስ 😢
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙌

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 8 месяцев назад +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ❤❤❤

  • @Eskademas
    @Eskademas Месяц назад

    ameeeen

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Год назад +2

    ሳስበው ሳስበው ጻውሎስ በየጊዜው ልብሶቹ ሚሰረቁበት ይመስለኛል ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ፖልዬዬዬዬ የወንጌል አርበኛ ስወደው አንደኛ እኮ ነው

  • @comceill3436
    @comceill3436 Год назад +1

    የአባቴ ጀግና ጥልዬ ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን 🙏❤️

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +10

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @minigabre3579
    @minigabre3579 Год назад +1

    አግዚአብሔር ታባረክ ❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💞💞🙏🙏

  • @danieloshebo5391
    @danieloshebo5391 Год назад

    tile egziabiher yibarikih tsega abzito yabzalih

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 3 месяца назад +2

    O holy spirit i recognize you i surrender holy spirit i give you all glory
    Come and work on my time tell me more about Jesus Christ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 года назад +2

    አሜንንንንንን

  • @josephzeleke1951
    @josephzeleke1951 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @Laysanewuab
    @Laysanewuab 2 года назад +4

    Geta zemenihin yibark tile

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад +3

    ስወድህ እኮ

  • @ልዩጌታለኔ
    @ልዩጌታለኔ 2 года назад +5

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @burtoturo
    @burtoturo 9 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @asfawaddisu5829
    @asfawaddisu5829 Год назад

    ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታዬን ስለ አንተ አመሰግናለሁ

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ!

  • @AbiHusya
    @AbiHusya 10 месяцев назад +1

    Tebarek

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +4

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረክ ጥሌ

  • @genettora67
    @genettora67 Год назад

    አሜንንንንንን አሜንንንንን

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 6 месяцев назад

    አሜን። ጥሌ ተባረክልኝ

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Год назад

    Woowwowo
    አግዚአብሔር የባርክ
    ታባረክ
    አየሱስ ጌታ ነው
    አየሱስ ይድናል
    ታባረክ

  • @malasechshamiso6214
    @malasechshamiso6214 Год назад

    Amennn😢😢 eysus becha yebaqle

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +1

    ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ መልክት ከመንፈሰ ቅዱሰ የተሰጠ መገለጥ ተባረክ

    • @AynalemDegefa
      @AynalemDegefa 6 месяцев назад +1

      እንዳንተያሉትንእግዚያብሄርያብዛልን

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Год назад

    Egziyabher ybarkih sle menfes kidus gilits aderegihiling tebarek!

  • @hanicho-t2b
    @hanicho-t2b 5 месяцев назад

    ❤❤❤የተባረክ ጌታ ጨምሮ ይባርክህ

  • @Senayitመኩሪያ
    @Senayitመኩሪያ 3 месяца назад

    🎉አሜን

  • @yigremachewgashaw7427
    @yigremachewgashaw7427 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @aminalona9767
    @aminalona9767 Год назад

    Amen amen tabarki

  • @sirgutmulugeta5261
    @sirgutmulugeta5261 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ጌተ ታ ያለምልምህ

  • @manbeza918
    @manbeza918 2 года назад +5

    ኡፍ ............አንተ ን የሰጠን እግዚያብሔር ይባረክ እንዴት ውድድ እንደማረግህ ለካ የኛ አይደሉም ማለት ይቻላልብርክ በልልኝ

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 Год назад +13

    ጌታ ሆይ መች ነው እኔ መንፈስ ቅዱስ ምሞለው

    • @አጥናፍኣበ
      @አጥናፍኣበ Год назад

      እኔም ‼🙏🙏❤❤❤

    • @አጥናፍኣበ
      @አጥናፍኣበ Год назад +1

      እኔም ‼🙏🙏❤❤❤

    • @M.l.m.l.m.l.m.l
      @M.l.m.l.m.l.m.l Год назад +1

      Ene zare lemola nw

    • @merongonzalez5439
      @merongonzalez5439 2 месяца назад

      Tenberkekesh nawedene beleshe menfesekedusen teriw na na na wedene efelegehalehu eyaleshe teriw temoyalesh ...... I promise you getan lemegnew temoltesh belesan menager tejemeriyalesh berasesh laye tayewalesh ...... yeget menefes bauchi wist yeder..... beyesus seme........ the name of Jesus Amen 🙏 🙌 ✨️ ❤️ Hallelujah

  • @GenetYohanis-u1q
    @GenetYohanis-u1q 9 месяцев назад

    ዘመንክ ይለምልም ጌታአብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 2 года назад +3

    geta yebarek

  • @mohammedandyas5499
    @mohammedandyas5499 Год назад

    Amen Amen Thank❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @meseluadem9314
    @meseluadem9314 Год назад +2

    ተባረክ

  • @ምህረትተፈሪ-ነ6ኘ
    @ምህረትተፈሪ-ነ6ኘ Год назад

    አሜን አሜን

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Год назад

    መንፈስ ቅዱስ ከእኔ ጋራ ነዉ።

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Год назад

    አሜሜሜሜሜሜን ዋውውውውውው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነብይ ጥሌ ታበረክልኝ

  • @tarikagide1160
    @tarikagide1160 2 года назад +3

    Amen Amen Amen Egzabher ybarkh

  • @sabameharisemere960
    @sabameharisemere960 Год назад +1

    ወንድሜ አንተ ጳውሎስ ሆንክብኝ አሜን

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 2 года назад +2

    ክብር አለ ከፊትህ የትውልድ አባት ተባረክልን

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Год назад

    Tebaraki Tile!!!

  • @cynthacyntha9607
    @cynthacyntha9607 Год назад +2

    አምን 🙏🏼❤️

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад +8

    ኡፍ ኡፍ ኡፍ ጌታ በብዙ ይባርክህ! ሁሌም ስለ ኢየሱስ አውራ

  • @woinshetmekuria1257
    @woinshetmekuria1257 Год назад +7

    እባካቹ ወገኖቼ ፕሮግራሞቹን ስትለቁ ሙሉን ልቀቁ ከጀመረ በሃላ አታድርጉት እባካቹህ እባካቹህ ማለት ልክ ለቃሉ ሲጸለይ ጀምሮ ቃሉን ጨርሶ ሲጸልይ ድረስ ቢሆን ቢሆን እላለሁ በተረፈ ግን ተባረኩ ተባረኩ!!!!

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 7 месяцев назад +1

    ፓስተር ጥላሁን ላውራህ
    ግብዝ ክርስቲያን እስራኤላዊያንን የኢየሱስ ሰቃዮች ናቸው ይሉታል
    እነርሱ ባይሰቅሉት እኛን የዘላለም ሞት ቡዳ ሰይጣን በልቶን ነበር እነርሱ ሰቅለው ለኛ ድህነት ባለውለታ ሆኑን
    እንዲህም ይላሉ አይሁዳዊያን ኢየሱስን አያምኑትም አያውቁትም ይላሉ
    እነርሱ አውቀውት አለማመናቸው እኛን አዋቂ አማኝ የእነርሱ ወዳጅ ባለ ውለታን አክባሪ አደረገን እንጅ ምን ጎዳን
    በእስራኤል ውስጥ እኛ አለን በእኛ ውስጥ አይሁድ አለ ከኢየሱስ ዘላለማዊነት መድኃኒት የተነሳ
    እስራኤላውያን የማንም ጠላት አይደሉ የአለም ሁሉ ክርስቲያን ባለ ውለታ ወዳጅ እንጅ
    የክርስትናን ሀሁ የቆጠርንባቸው ከዘፍጥረት ጀምሮ የቁጣ ልጆች ሳለን ከዘላለም ሞት በዳ ሰይጣን አፍ ጋህነም የዳነው አይሁድ በቆረሰልን ቅዱስ የኃጢአት ሁሉ ስርኤት የኢየሱስ ስጋና ደም ነበር
    እንዴ እስራኤል የነብስም የስጋም ደዌ ቡዳ መድኃኒት አዋቂ ምድር ናት በጥበቧ አለም ተደነቀ ሲደነቅም ኖረ
    በደደቦች ድድብና እስራኤልም ጥላሸት አትቀባም !!!!
    ከአብረሃም ልጅ ከይሳቅ እስከ ንጉስ ዳዊት እስከ ጠቡቡ ሰለሞንና ከሰለሞን በሚበልጥ ኢየሱስ
    ሃሌሉያ
    አይምሰላቹ የእስራኤል ተከሻ ከባድ ግሎሪ ተሸካሚ ነው እነዛ ቀያዮቹ ጊደሮች የሚያጨላጭሉት የኢየሱስን ደም ዳግመኛ መምጣት ነፀብራቅ ነው
    አትቃወሟቸው የፈለጉትን ያድርጉ የኢየሱስ መገኛ ምድር ስለሆነ የትንቢቱ ጭላንጭል በዚያ ያንፀዋርቃል
    የሰለሞን መቅደስ ዳግም መሰራት የጌታችን የኢየሱስ መምጣትን አመልካች ነው የጊደሮቹ ደም የንፁህ ደሙን ቤዛነት ከጎልጎታ እስከ ቤተመቅደስ መድረክ መጋረጃ ድረስ ያመለክታል. ያን የቀይ ጊደሮች ደም የሚፀየፍ አውሬ ከበስተ ግራ ብቅ ይላል እኛ ከቢሉይ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን የኢሱስ ደም ምፃት ድረስ እስከ ቤዛነቱ ድረስ ተቀብለን በእምነት የኖርነው ነው
    ዳግም ያ መልክ በእስራኤል ሲፀዋረቅ የሐሰተኛው መሲህ ብቅ ማለት እውነተኛውን የኢየሱስ ምፃት ነፀብራቅ የሚያፋጥን ነው
    ኢየሱስ ጌታ ነው
    አይሁድን ጠልተህ ኢየሱስን ልትወድ አትችልም አይሁድ ውስጥ ኢየሱስ አለ ባያውቁትም አስተዋውቀውናል በኢየሱስ ውስጥ አይሁድ አለ ለኛ ባለውለታ መድኃኒተኞች ሆነውናል
    ለዛም ነው በእስራኤል ፌስ አለም አለ በአለም ፌስ እስራኤል አለ አለም በጥላቻ እስራኤል በፍቅር
    ቻው መዝገቡ ተዘግቷል 😊

  • @ermiasshirko4561
    @ermiasshirko4561 Год назад +3

    እውነት ወንድሜ መራዳቴን ጨመርክልኝ❤ ቃሉን ያበራልህ አምላኬ ማደሪያው ይባረክ!!!

  • @KebebushAmente
    @KebebushAmente 5 месяцев назад

    GOD bless you, thank you so much

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em Год назад

    tsegaw yibezaleh

  • @kalkidan7918
    @kalkidan7918 Год назад

    Glory to GOD Amen Amen. sty blessed

  • @asterdamssa2409
    @asterdamssa2409 2 года назад +4

    Amen hallelujah praise God may God bless you more.

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    ጥለኮ የፍቅር ስው ነው ፀጋ ያብዛልህ 😍😍😍😍😍

  • @EndalaDagalo-x4g
    @EndalaDagalo-x4g 7 месяцев назад

    Tabaraki Tilihee ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 2 года назад

    Amen amen amen kbr legeta yhun!

  • @zetseattaye9864
    @zetseattaye9864 Год назад

    God bless you Brother Tilesh

  • @muluneshmegersa1331
    @muluneshmegersa1331 5 месяцев назад

    smen geta ybarkh

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 2 года назад +4

    God bless you Tile

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Год назад

    God made u with special understanding of Trinity.

  • @adanemekdes4658
    @adanemekdes4658 2 года назад +1

    ተባረክልን😍😍😍😍😍😍😍

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js Год назад

    Prophat you are right person

  • @tigigeresu4004
    @tigigeresu4004 Год назад

    Tbarikelje Gata ymsgen tmhertoech tbarik ale❤

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 Год назад

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥላሁን ።የወንድም ማሙሻ እና የዝህ ወንድም ድምጽ ያለ ቪዲዮ መለየት ያስቸግራል ።

  • @Troubledumly
    @Troubledumly 2 года назад

    Zebenhe ybarek profet telahun!!! Btam newu yetebareknewu

  • @senuzerai5641
    @senuzerai5641 2 года назад +1

    Amennnnn Amennnnn halleluja

  • @zerihunfantu1018
    @zerihunfantu1018 Год назад

    እየሱስ ዘመንክን ይባርከው

  • @martemarte1407
    @martemarte1407 Год назад

    Amaneee kibre le egzabhre yhune yane sibkate samiche altagibime zamanhe yibarki tiliye

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 Год назад

    Glory to God Amen 😢😢

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 2 года назад +2

    Waw u are so ......mastemarih yileyal

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE 7 месяцев назад

    Widd inna yetebareke sewu neh.

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 года назад

    ነብይ !!!seriously u ar man of God ታድለ❤😘ጌታ ወደደ አንተም ኣፀፋዉን በትጋት አየሄድክበት ነዉ ተባረክ እልሃለሁ የኤልያስና የኤልሳ ጉዳይእንደተፈፀመ እኔ ንግግር ስብከት እየወደድኩ ኣፌ ኮልታፋ ነዉ ።እባክህን ፀልይልኝ lets you transfer to me እወድሃለሁ ተባረከህ ቅር

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад

    Tebarek nebiy

  • @worldpeacepeace6985
    @worldpeacepeace6985 Год назад

    Tabareki🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 2 года назад +10

    Prophet Tile you are really a blessing to the body of Christ! May God continue to bless you and your beautiful family!

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @idmy4531
    @idmy4531 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад

    ❤️ Waaaaaaaaaaw ❤️ praise ❤️ God 🙏,,,,,, haleluyaaaaaa 🙏,,,,,,, bless 🙏 you 👏 more 👏 and 👏 more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @semi4072
    @semi4072 Год назад

    Tebark 🙏🙏🙏

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js Год назад

    Bante yale Grace lemulu alem yesema

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад

    Www God bless you🙏🙏❤❤

  • @የወንጌል
    @የወንጌል Год назад

    ይቅርታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን።

  • @sebleayele2518
    @sebleayele2518 2 года назад +1

    ኢየሱስ ሲሰበክ መንፈስ ቅዱስ ይሰራል

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 года назад

    ጌታ "ጥሩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶሃል"ክብሩን ጌታ ይውሰድ ግን ችግርህ"ብዙ ቦታ አየሁሁ ሰዓት አታከብርም፤ የያዝካቸውን ፕሮግራሞች ፎርፌ ትወጣሐህ፣የጀመርካቸውን ተከታታይ ትምህርቶች ሳትጨርስ ታቋርጣሐህ።"ከእንደአንተ ካሉ ጥልቅ የእግዚአብሔር ቃል "ከሚያስተምሩ ይህ አይጠበቅምደ"እንወድሃለን "

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 Год назад

    Tebarek Brother!