Ayzon!! Give everything yourself to Jesus. He knows every detail of your problem and stape by staple he will take away your problem. Just trust him worship him. He will find away!!
Because God is closer to you than your own breath, he knew that you needed his assistance before you even intended to write this comment and because he is merciful you has already granted you the strength and wisdom to pass your difficulties. You are now graced and protected by the Elshaday!!! Amen!! Just sing along, It has all been done!!! God is Elshaday!!! God is Great!!!!
"Amen."!!🙌💕✅️ Amazing worship filled with holy spirit and presence of God. 🙌🎵💕✅️ God bless you all abundantly. Pastor Dani.💕✅️ You are blessed. Praise the Lord.!!🙌 All glory to almighty God.🙏🙌✅️
❤🎉❤🎉😂🎉 I hope Pastor Daniel our brother Dereje Kebede will get this and be on his feet to come back again!!!! "Holy Holy Holy Lord all mighty is He." Egziabiher ayzebetbetim...
ደሬ ባንተ በኩል ሆኖ እግዚአብሔር ዘመን የማይሽራቸውን ድንቅ ዝማሬዎች ለቤተክርስቲያን ስቷል ። የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ባለህበት ያግኝህ።
አሁን ያለሁት እጅግ ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ።ይህ ሁሉ እኔም አልፎልኝ ይህን መዝሙር ለመስማት ኤልሻዳዩ አብቅቶኝ በድጋሚ ይህን መዝሙር ለማዳመጥ እንድያስችለኝ ኤልሻዳዩ ይረዳኝ ዘንድ እለምነዋለሁ
Ayzon!! Give everything yourself to Jesus. He knows every detail of your problem and stape by staple he will take away your problem. Just trust him worship him. He will find away!!
Because God is closer to you than your own breath, he knew that you needed his assistance before you even intended to write this comment and because he is merciful you has already granted you the strength and wisdom to pass your difficulties. You are now graced and protected by the Elshaday!!! Amen!! Just sing along, It has all been done!!! God is Elshaday!!! God is Great!!!!
እዉነት አንተን የወለደች መሀፀን ትባረክ እንኳንም የጌታ ሆንክ የኔ ልጅ ተባርከህ ቅር በመንገድህ ሁሉ የአእግዚአብሔር ክንድ ትደግፍህ ጆሲዬ
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን፤ ማንም ምንም ሳይኖረኝ እሱ ብቻ ደግፎኝ ቆምያለሁ፤ አሁንም አምናለሁ ሁሉንም መከራ ችግር ብቻይኝነትን እንደ ምያሳለፈው እሱ ብቻ ነው የእኔ መታመኛ መመክያ ተስፋ ምንም ውጣ ውረድ መውደቅ መነሳት ብኖርም በጌታ ተስፋ አልቆርጥም፤ አመስገናለሁ፤ ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጌታ ፍቅር እውዳለሁ።
ለሚጠፋው ትውልድ መፍትሄ ናችሁና ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ
ዉድ ወንድማችን ፓስተር ዳንኤል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።❤❤❤
አሜን አሜን ስሙን አከብርሃለዉ ተባረክ ፀጋ ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ መንፈስ ይህ ተረጋግቶ ወደ ህልውናው ማሥገባት ለዘላለም ከናንተ ጋር ይሁን
ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ወንድሜ ፀንተህ ቁም ሚነቀንቅህ አይኑር ጠላቶችሁ ይውደቁ ይርገፉ
ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን
አባጣ ጎርባጣ ጉድጓድ ገደሉን
ማመን ይሳነኛል ሀይልን ከየት አገኘሁ
ለካስ ኤልሻዳዩ ጠብቆኝ ቆሜአለሁ
ስሙን አከብራለሁ........አሜን ሀሌሉያ!
ዳኒዬ ተባረክልኝ!
💕💕💕👍
Amen
አሜን የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይክበር ❤ሀሌሉያ
ዛሬን ማየቴ በእግ/ር በጎነት ነው ፦ ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ ጨምረህ ጨምረህ ዘምሪልን!!
ዳንዬ ጌታ ይባርክህ ። በጣም ነው የምወድህ ።
ዞር ብዬ ሳየው ዘመን የማይሽረው መዝሙር ተባረክ
ድንቅ የጌታ ልጆች ዘ
መናችሁ ሁሉ በፊቱ ይለቅ ተባረኩ🙏❤
ጌታዬ ኤልሻዳይ ነዉ ስሙን አከብራለሁ አሜን እግዚአብሔር ያከብር ❤❤❤
አሜን ጌታ ኢየሱስ ፈጸሞ ይባርክሸ❤❤🎻
አሜንንን ታባረክ የኔ አባቴ የአንተ ዝማሬ ስሳማ እፃናናሎ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በፍቅረኛ ተጋብዤ ነው የመጣሁት
እንዲ በስርኣት ስታመልኩ ስትዘምሩ ደስ ይላል ❤❤❤
AdrA shaw yetnw
@@esralBayu-g8e እረ ኣዳራሽ ምንእሰራለሁ መዝሙሩን መስማት ነው ያልኩት እኔ ኦርቶዶክስነኝ የሚሄደው ቤተክርስትያን ነው
Canada, Toronto @@esralBayu-g8e
የምን አድራሻ
@@esralBayu-g8e
ጌታይባርክህ ፓሥተር በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርኬአለሁ ዘመን የተባረከ ነዉ
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አዲሱን አልበም በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤🔥🙏
ተባረክ ሄኒዬ!! እየደረሰ ነው⌛️
@@DanielAmdemichael 🔥🙏🙏🙏
@@DanielAmdemichaelEwinati wow😮❤❤
@@DanielAmdemichael🎉wow daniye ene ena guadegoche betam new minwedeh tebarekelen mezmurun begugut entebkalen
Adra shaw yetnw
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እድሜያችሁ በፀጋና በምህረት ጌታ እግዚአብሔር ን በማምለክና በማገልገል ይፈፀም
ዳኒዬ እንደው ምን ልበልህ ??? ብቻ ምንም ቃላት የለኝም❤❤❤❤ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ,,, ❤❤❤❤#
ዘመነችሁ በጌታ ቤት ይለቅ በጣም ሰወደችሁ ቅዱስን❤❤❤❤❤
"Amen."!!🙌💕✅️
Amazing worship filled
with holy spirit and
presence of God. 🙌🎵💕✅️
God bless you all abundantly.
Pastor Dani.💕✅️
You are blessed.
Praise the Lord.!!🙌
All glory to almighty God.🙏🙌✅️
Amennn, Ezgeabhr
Brk Yeblka. Jesus Goyta Goytot Smu Ybarek.
ዋው ዳኒ ተባረክልን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Singer Dereje and singer Daniel!!!
አሜን ጌታ ይባረክ
በእርሱ እርዳታ ስንቱን አለፍን
💕✅️
Amen.🙌💕✅️
ዋው ዳኒ ተባረክልን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ።
Elelelelele, elelelelele, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful, God bless you all!
አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ህይ ቶሎ ናልን ❤️❤️❤️❤️❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
የጌታመንፈስ የደረስው መዝሙር ቢደመጥ ቢደመጥ አይስለችም ሁልግዜ አዲስ
ጌታ አሁንም አብዝቶ ይቅባህ !!!!!!!
God is Helping me in my Depression time.
Amenn haleluyaa,yenayilemed sim.eyesus aba simh yibarek🙏🙏🙏 josye tebarek
አሜን አሜን ተባርክህ ፓሰተር ዳኒዬ ዘመንህ ይባርክህ❤❤❤😢😢😢😢😊😊😊😊
Amen Amen Amen Amen Yeegziabher sm lezelealem ykber
Elelelelelelelelele
አሜንንን ዛምንክ ባጌታ ቤት ይላቅ አሜንንን ❤❤❤
መዝሙራችው ህይወቴን ይሰረዋል ጌታ ኢየሱሰ ይባርካችው
ባንተ ዝማሬወች ብዙ ተባርኬለው
❤🎉❤🎉😂🎉
I hope Pastor Daniel our brother Dereje Kebede will get this and be on his feet to come back again!!!!
"Holy Holy Holy Lord all mighty is He."
Egziabiher ayzebetbetim...
ምሳሌዎች ናችሁ ተባረኩ🎉❤🎉❤
Amen,Dane tenareku zemenachu yebareke
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ! ፀጋዊ እንደበዛልህ ለኔም ይብዛልኝ !
Daniyeeee የተወደድክ😍 Albumu መቼ እንጠብቅ እረ🙏🙏🙏
ዳኒዬ ተባርከህ የባረከን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክ ይጠብቅህ ቀኙ ይደግፍህ ዘመንህ ይርዘም።
አሁንም ሁሌም ክብር ለእግዚአብ ይሁን አሜን
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ሁሉ አሁንም ወደፊትም በዝማሬ ይሙላዉ .............. !
የጌታ ስም ይባረክ
God bless you. Derje l pray for you
ዳኒሾ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሃለሁ ዘመኒህ ይባርክልን ።
አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ቡሩካን ናችሁ
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ ዳን
ተባረክ ያባቴ ብሩካን ተባረኩ
Amen amen, Fetari yakbere Daniye
ተባረክ አሜን ❤❤❤❤
Danele e/r hulu negerken yekotater yebarek + bezy mezmur hulu negerkn geta sertolkal gena yeseralekal bless u more
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባርከናልና❤❤
Amen amen Daniyeee tebarekleg
እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድማችን
Betam yemwedew mezmure new paster dani geta abzto ybarkh ❤😍😘
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይከበር ተባረክ ✊🙏
አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ
አሜን ስሙ ይክበር እስይይይይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አይኖችሽን ያበራ ጠላት ዲያብሎስና የሰዉንም ክፉ ሀሳብ የሚዋረድበት መሳሪያ አምልኮ ነዉ እናም አምላክሽን አምልከሽ ህዝብሽን አገልግለሽ ጠላትሽን መተሽ ኢትዮጰያን አበለፀግሻት ኑሪልን እወድሻለሁ
Amen 🙏 Tebarek 🎉🎉🎉
ፖስተር ዳኒ ከሁላችንምፐህይወት ጋር የቀቆራኘ መዝሙር ነው ተባረክልን
Amennnn Amennnn Eyesus Geta New:: paster Dani Gbu ❤
እፎይ በ እየሱስ ❤😘
አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ !!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤
ኧረ አቤኑ አንተ የተባረክ ነህ ።
Zori biye sayewu yasalfkutn 😢😢😢😢Ufffffff iysusiye😢😢😢😢😢😢tsegawu yibzalk😊😊😊
ዘመነህ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ ✝️💛🙏🙏🙏
geta edime yichamiriliki miwodo abati ❤❤❤❤❤❤
አሜን እኔን ጠብቆዋአል እወነትነው
ጌታ ይባርክህ ገና ታገለግላለህ አርአያ ነህ ፓስተር
ፀጋ የይብዛልህ ወንድም ዳኒ
Thank you JESUSE for these family. Pasetr Dan so blessed
Dani stay blessed dear brother.
ጌታ ሆይ ተባረክልኝ!!!
Amen amen amen zemeni yiberki Dani ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarke bezuu tsega yebzalke 😍😍
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher
ተባረክ አልፈ ሂድ
ተባረክ ዳኒ
God bless you brother.
አሜን የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
አሜን አሜን እርሱ እሬዳን 🙏🙏🙏🙏
Amennnnn geta yibarek🙏🙏🙏🙏
አሜን አግዚአብሔር ሆይ ስም ይከበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
አሜን ሀሌሉያ🙏🙏🙏
Geta eyesus zemenikin yalemilimew❤️❤️❤️❤️
❤❤❤ እሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
በምህርቱ በአባትነቱ በማዳኑ መቶአል ከሰፈሬ ❤❤❤❤❤❤❤
Anni Bayeen issin jalladhagoftankooYesus kiristos issin haa Eebbisuu issinifan kadhadhaa 🙏❤️🙏
Ameeeen❤ Ameeeeen❤ Ameeeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarki❤❤❤❤❤