የሹራብ አሰራር (በሩዝ እና በ 2+2 አሰራር ሻርፕ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን ) scarf with moss(rice) and double rib stitch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 фев 2024
  • ይሄን ሻርፕ የሰራሁት በ 60% የጥጥ(cotton ) ክር እና 40% Acrylic (ከተፍጥሮ ያልተገኘ ሰው ሰራሽ ክር)
    62 ጥልፍ እንጠልፋለን
    1 ዙር 2 ሹራብ 2 እንቁ ( row 1 knit 2 purl 2 )
    2 ዙር 2 እብቁ 2 ሹራብ (row 2 purl 2 knit 2) (1 እና 2 ን ለ 5cm ወይም 10 ዙሪያ መጥለፍ)
    11 ዙር 2 ሹራብ 2እንቁ (3 ግዜ) 1 እንቁ 1 ሹራብ (10 ግዜ) ወይም እሩዝ አሠራር • (የሹራብ አሰራር ) 2*2 ሹራብ እ... 2 እንቁ 2 ሽራብ 2 እንቁ 1 እንቁ 1 ሹራብ (6 ግዜ) 2 እንቁ 2 ሹራብ 2 እንቁ 1 እንቁ 1 ሹራብ (10 ግዜ) 2 እንቁ 2 ሹራብ (3 ግዜ)
    12 ዙር 2 እንቁ 2 ሹራብ (3 ግዜ) 1 ሹራብ 1 እንቁ ( 10 ግዜ) 2 ሹራብ 2 እንቁ 2 ሹራብ 1 ሹራብ 1 እንቁ (6 ግዜ) 2 ሹራብ 2 እንቁ 2 ሹራብ 1 ሹራብ 1 እንቁ (10 ግዜ) 2 ሹራብ 2 እንቁ (3 ግዜ)
    ዙር 11 እና ዙር 12 እኛ ለምንፈልገው ያህል እርዝመት መስራት
    የምንፈልገው መጠን ላይ ስንደርስ (ዙር 1 እና ዙር 2 ለ 5cm ወይም 12 ዙሪያ መጥለፍ)
    የ 2ሹራብ 2 እንቁ አሰራርን ለማወቅ ይሄን ተመልከቱ • (የሹራብ አሰራር ) 2*2 ሹራብ እ...
    የሩዝን አሠራር ለማወቅ ይሄንን ተመልከቱ • እንዴት ነው ሩዝ ጥልፍ ሹራብ የሚሰ...
    ሌላ እንደዚ ያሉ አሠራሮችን ለማየት subscribe ማረጎትን አይርሱ
  • ХоббиХобби

Комментарии • 4

  • @Selamdesalegn-ko6zh
    @Selamdesalegn-ko6zh 4 месяца назад

    Gobzi gwdgnaye

  • @Ethiopa101
    @Ethiopa101 2 месяца назад

    ክሮሹ የት ነው ሚሽጠው

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy  Месяц назад

      እኔ ካታር ነው ያለሁት፣ ሀገር ቤት የት እንዳለ አላውቅም፣ አጣርቼ እነግርሻለሁ

    • @Ethiopa101
      @Ethiopa101 Месяц назад

      @@Aye-knitting-for-joy እሺ እናቴ አመስግናለሁ