Aye knit & stitch for joy
Aye knit & stitch for joy
  • Видео 39
  • Просмотров 16 435
የካልሲ ጥልፍ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 2 (How to knit socks for beginners)
ክፍል 2 ተረከዙን እና ጣታችን ላይ እንዴት እንደምንቀንስ ነው የማሳያችሁ፣ክፍል 1 ለማየት ruclips.net/video/k6_hornm4kg/видео.html
01:15 ከምልክታችን በፊት እና ከምልክታችን በኋላ ጥልፍ አቀናነስ
03:04 ዙር 1/3/5/7/9/11/13/15 ላይ ብቻ ነው የምንቀንሰርው 2/4/6/8/10/12/14 ዙር የማንቀንስበት ዙር ነው
05:59 ከተረከዙር እስከ ትንሽዋ ጣታችን ድረስ 19 ሴሜ እንጠልፋለን
07:05 የቀረውን ጥልፋችን 28፣28 እናካፍለዋለን
09:38 ከምልክታችን 1 እንቀንሳለን ከምልክቱ በኋላ 1 እንቀንሳለን
10:30 ዙር 1/3/5/7/9/11/13 እንቀንሳለን ዙር 2/4/6/8/10/12/14 አንቀንሰም
14:02 1/2/3 እንቀንላለን
15:25 የቀረውን 16 ጥልፍ ሲቀረን 2 በመደረብ ዙሪያውን እንጠልፋለን
16:35 የቀረውን 8 ጥልፍ ወደ መርፌ አስተላልፈን እንሰፋዋለን
መልካም የሹራብ ሰራ
ሰላም ሁኑ
Просмотров: 14

Видео

የካልሲ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 1 (How to knit socks for beginners)
Просмотров 7321 час назад
ይሄን ካልሲ ለመስራት ቀስ በቀስ እንዲቀላችሁ አርጌ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ ጠይቁኝ፣ ይሄን ካልሲ ለመጀመር 65 ጥልፍ እንጠልፋለን የመጨረሻውን እና የመጀመሪያውን ጥልፍ ደርበን በመጥለፍ 65 የነበረው 64 የሆናል 06፡22 ለ4cm 2×2 ሪብ ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ👉ruclips.net/user/live9JJGGiRfncs?list=PLqow-w_wR3ZPokKnddmOUbn3PmuE45382&index=3 08፡31 ከጥልፋችን ላይ ዘርዘር በማረግ 6 ጥልፍ እንቀንሳለን አሁን ጥልፋችን 58 ነው ማለት ነው 10:26 ምንም ሳንቀንስ ለ4 እስቶኪንግ ጥልፍ እንሰራለን 11፡02 ጥልፋችንን ለ 2 እናካፍለዋለን 2...
የጭንቅላት ማሞቅያ አሰራር በቀላሉ(how to knit cable Headband)
Просмотров 8321 день назад
ይሄን የጆሮ ማሞቂያ ለመስራት የ8 ዙር ድግግሞሽ ነው 00:37 እንዴት እንደሚጀመር ለማወቅ ruclips.net/video/D9W4q89_Cgs/видео.htmlsi=TrFrSf4hZNmFT725 01:35 ዙር1= ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 03:34 ዙር2= ኒት5,ፐርል12, ኒት5 04:35 ዙር3= ኒት3, ፐርል2,4ቱን ጥልፍ የኬብል መስሪያ ላይ አርገን ወደፊት እናረገዋለን, 4ኒት, 4 ኬብል ላይ ያለውን 4ኒት, 4 ኒት, ፐርል2, ኒት3 06:14 ዙር4= ኒት5, ፐርል12, ኒት5 07:20 ዙር5=ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 08:19 ዙር6=ኒት5, ፐርል12, ኒት5 09:12 ዙር7=ኒት3, ፐርል2, ኒት4...
የጥልፍ አጀማመር አይነት KNIT ON CAST-ON [knit stitch cast-on]
Просмотров 5428 дней назад
ይሄ የጥልፍ አጀማመር አይነት ቀላል ከሚባሉት አንድ ነው። አጭር ጭራ ያለው አጀማመር ነው።
የድርብ ሞስ ወይም ሩዝ ጥልፍ አሰራር{how to knit double moss stitch)
Просмотров 38Месяц назад
የድርብ ሞስ ጥልፍ ለመስራት ጎዶሎ ቁጥር እንጠልፋለን ዙር1= ኒት1፣ፐርል1 እስከመጨረሻው ዙር2= ፐርል1፣ ኒት1 እስከመጨረሻው ዙር3 እንደ ዙር2 ዙር4 እንደ ዙር1 ከ ዙር 1 ዙር 4 ያሉትን ዙሮች መደጋገም ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመት አርጉልኝ
የሹሩባ ኬብል ጥልፍ አሰራር(how to knit 12{C8F*C8B} Plait Cable or Braid Cable stitch]
Просмотров 99Месяц назад
የሹሩባ ኬብል ጥልፍ ለመለማመድ 46 ጥልፍ እንጠልፋለን፣ 00:50 የነጠላ ጥልፍ አጀማመርን ለማወቅ በዚ ተለማመድ ruclips.net/video/D9W4q89_Cgs/видео.html 01:52 ዙር1፣ ኒት3፣ ፐርል4፣ ኒት12፣ ፐርል8፣ ኒት12፣ ፐርል4፣ ኒት3 ዙር2፣ የዙር1 ተቃራኒ ከጠርዙ ውጭ ፣ ኒት3፣ ኒት4፣ ፐርል12፣ ኒት8፣ ፐርል12፣ ኒት4፣ ኒት3 ዙር3=ዙር1 ዙር4=ዙር2 04:16 ዙር5= ኒት3፣ ፐርል4 [በኬብል መስሪያ 4 ጥልፍ ወደፊት፣ ኒት4፣ ኒት4 ከኬብሉ መስሪያ ላይ ] ፐርል8፣ [በኬብል መስሪያ 4 ጥልፍ ወደፊት፣ ኒት4፣ ኒት4 ከኬብሉ መስሪያ ላይ ] ፐርል4፣ ኒት3 ዙር6=ዙር2 ዙር7=ዙር3 ዙር8=ዙር4 ...
ቀላል የሹራብ ስራ አጀማመር {how to start with single cast-on or thumb cast-on}
Просмотров 894Месяц назад
ሰላም፤ ይሄ የሹራብ ስራ አጀማመር ቀላል ከሚባሉት አንድ ነው፤ ይሄን ለመጀመር ነጠላ ወይም 1 ክር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፤ አንድን ክር አውራ ጣታችን ላይ በማዞር ነው የምንጠልፈው፡
የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat}
Просмотров 375Месяц назад
ሰላም እንዴት ከረማሁ? ዛሬ ደግሞ የኬብል ኮፍያ እንዴት እንደሚሰራ ነው የምንማማረው፤ 00:29 ይሄን ኮፍያ ለመስራት 3MM ክብ የሹራብ መስሪያ እና ኬብል መስሪያ ያስፈልገናል፤ እንዴት ኬብል ጥልፍ እንደሚሰራ ለማውቅ ከዚ በፊት የሰራሁት አለ እሱን መጀመሪያ ተመልከቱት እና ከዛ ይሄን መስራት አይከብዳችሁም ruclips.net/video/A-k0NkZgwDI/видео.html የምሰራው ኮፍያ የአዋቁ ነው የጭንቅላት ዙሪያው 56ሴሜ ነው 00:38 መጀመሪያ 109 ጥልፍ እንጥልፋለን 01:39 3ኒት 3ፐርል ጥልፍ እንጠልፋለን 05:00 ለ3ሴሜ ያህል እንሰራለን 05:12 ክ3ሚሜ የሹራብ መስሪያ ወደ 4ሚሜ እንቀይራለን 06:25 ኬብሉን...
{የሹራብ አሰራር} የኬብል ጥልፍ አጠላለፍ how to knit cable stitch
Просмотров 2212 месяца назад
ሰላም 😁ዛሬ የማሳያችሁ የኬብል አጠላለፍ ነው፣ ይሄን ጥልፍ ደጋግማችሁ በመስራት ተለማመዱት እና ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ። 00:47 ምን ምን ያስፈልገናል 01:00 34 ጥልፍ እንጠልፋለን 01:56 4 ዙር ኒት ወይም ፐርል ጥልፍ እንጠልፋለን 02:57 እንዴት ጥልፋችንን እናከፋፍላለን 07:29 የኬብል አሰራር
የሹራብ አሰራር በቀላሉ { የልጆች የአንገት ልብስ አስራር ክፍል 2} How to knit kids neckwarmer
Просмотров 872 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን። ክፍል 2 ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት 3 ምአዘን የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር ነው። እንዴት በቀላሉ የልብ ዳንቴል እንደሚሰራ ለማወቅ🦋 ruclips.net/video/Bf4_gJzbYMc/видео.html 00:15 2 ልብ ለመስራት ጥልፋችንን እናከፋፍለዋለን 02:08 ዙር 1 04:14 ዙር 2 06:11 ዙር 3 08:35 ዙር 4 10:55 ዙር 5 13:13 ዙር 6 15:50 ዙር 7 19:08 ዙር 8 የመጨረሻው ዙር አመሰናለሁ 💖
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ}የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር How to knit kids neckwarmer
Просмотров 882 месяца назад
ሰላም ለናንተ ይሁን። ክፍል 1 ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት 3 ምአዘን የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር ነው። እንዴት በቀላሉ የልብ ዳንቴል እንደሚሰራ ለማወቅ🦋 ruclips.net/video/Bf4_gJzbYMc/видео.html 0054 እንዴት ስፋቱን ለማሳደግ እንዴት ጥልፋችንን እንደምንጨምር 07:42 ዙር 1 የልብ አጠላለፍ 09:30 ዙር 2 11:42 ዙር 3 13:02 ዙር 4 14:36 ዙር 5 15:46 ዙር 6 17:13 ዙር 7 19:00 ዙር 8 ክፍል 2 የሚቀጥለው ሳምንት
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ} የልብ ዳንቴል አጠላለፍ how to knit the Heart lace stitch?
Просмотров 1182 месяца назад
ይሄን ልብ ለመጥለፍ 13 ጥልፍ እና15 ዙር ጥልፍ ያሰፈልገናል፣ በዚ ጥልፍ ብዙ ነገሮችን ማሳመር እንችላለን ። ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመት አርጉልኝ፣ መልካም የሹራብ ስራ ሁሉንም ስራዬን ለማየት ruclips.net/p/PLqow-w_wR3ZPbzhWvxmFAbvz3SHI8nrky 02:43 ዙር1፤ ኒት 5 ፤ 2 አንድ ላይ ፤ ያርን ኦቨር ፤ ኒት 6 04:24 ዙር 2፤ ሁሉንም ፐርል 05:53 ዙር 3፤ ኒት 4 ፤ 2 አንድ ላይ ፤ ያርን ኦቨር ፤ ኒት 1፤ ያርን ኦቨር ፤ 2 እንደምንጥልፍ አስመስለን ማንሸራተት ከዛ ደርበን መጥለፍ፤ ኒት 4 ዙር 4፤ ሁሉንም ፐርል 08:07 ዙር 5፤ ኒት 3 ፤ 2 አንድ ላይ ፤ ያርን ኦቨር ፤ ኒት 3...
{የሹራብ አሰራር}6-9 ወር ልጅ የጫማ አሰራር(how to knit 6-9 month baby booties}
Просмотров 2603 месяца назад
{የሹራብ አሰራር}6-9 ወር ልጅ የጫማ አሰራር(how to knit 6-9 month baby booties}
{የሹራብ አሰራር} እንዴት ነው የ6 ውር ልጅ የሹራብ ጫማ የሚሰራው?{how to knit baby booties?}
Просмотров 2443 месяца назад
{የሹራብ አሰራር} እንዴት ነው የ6 ውር ልጅ የሹራብ ጫማ የሚሰራው?{how to knit baby booties?}
የሹራብ አሰራር{የሹራብ እና የእንቁ አጠላለፍ እና ልዩነቱ}( how to knit) garter,purl,stockinette stitch
Просмотров 5673 месяца назад
የሹራብ አሰራር{የሹራብ እና የእንቁ አጠላለፍ እና ልዩነቱ}( how to knit) garter,purl,stockinette stitch
{የሹራብ አሰራር} የክብ ግማሽ ሻርፕ አሰራር {how to knit half Circle Shawl}
Просмотров 2843 месяца назад
{የሹራብ አሰራር} የክብ ግማሽ ሻርፕ አሰራር {how to knit half Circle Shawl}
የሹራብ አሰራር፣ እንዴት ነው የዳንቴል ጥልፍ የሚጠለፈው {how to knit lace stitch}
Просмотров 1414 месяца назад
የሹራብ አሰራር፣ እንዴት ነው የዳንቴል ጥልፍ የሚጠለፈው {how to knit lace stitch}
የሹራብ አሰራር{የትራቭልንግ ሪብ ጥልፍ አሰራር} how to knit TRAVELLING RIB
Просмотров 4774 месяца назад
የሹራብ አሰራር{የትራቭልንግ ሪብ ጥልፍ አሰራር} how to knit TRAVELLING RIB
በሼቭሮን ጥልፍ የኮፍያ አስራር (how to knit chevron Hat) knitting tutorial
Просмотров 2694 месяца назад
በሼቭሮን ጥልፍ የኮፍያ አስራር (how to knit chevron Hat) knitting tutorial
የሹራብ አሰራር_ እንዴት ነው ቼቨፎን ጥልፍ የምንጠልፈው (how to knit chevron stitch)
Просмотров 964 месяца назад
የሹራብ አሰራር_ እንዴት ነው ቼቨፎን ጥልፍ የምንጠልፈው (how to knit chevron stitch)
( የሹራብ አሰራር )የሶፋ ትራስ ልብስ አሰራር በኬሻ ጥልፍ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ክፍል 2 (how to knit basket wave pillow cover)
Просмотров 1415 месяцев назад
( የሹራብ አሰራር )የሶፋ ትራስ ልብስ አሰራር በኬሻ ጥልፍ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ክፍል 2 (how to knit basket wave pillow cover)
( የሹራብ አሰራር )የሶፋ ትራስ ልብስ አሰራር በኬሻ ጥልፍ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው (how to knit basket wave pillow cover)
Просмотров 3115 месяцев назад
( የሹራብ አሰራር )የሶፋ ትራስ ልብስ አሰራር በኬሻ ጥልፍ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው (how to knit basket wave pillow cover)
የሹራብ አሰራር( የኬሻ ጥልፍ አሰራር) how to knit BASKETWEAVE STITCH
Просмотров 3345 месяцев назад
የሹራብ አሰራር( የኬሻ ጥልፍ አሰራር) how to knit BASKETWEAVE STITCH
እንዴት ነው ኮፍያ የሚሰራው? ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አለካክ (how to measure and calculate knitting hat ?)
Просмотров 2335 месяцев назад
እንዴት ነው ኮፍያ የሚሰራው? ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አለካክ (how to measure and calculate knitting hat ?)
የሹራብ አሰራር፤ የሹራብ ጥልፍ እንዴት እንቀንሳለን?
Просмотров 3175 месяцев назад
የሹራብ አሰራር፤ የሹራብ ጥልፍ እንዴት እንቀንሳለን?
የሹራብ አሰራር (በሩዝ እና በ 2+2 አሰራር ሻርፕ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን ) scarf with moss(rice) and double rib stitch
Просмотров 4,3 тыс.6 месяцев назад
የሹራብ አሰራር (በሩዝ እና በ 2 2 አሰራር ሻርፕ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን ) scarf with moss(rice) and double rib stitch
እንዴት ነው ሩዝ ጥልፍ ሹራብ የሚሰራው ( how to knit rice stitch or moss stitch)
Просмотров 3896 месяцев назад
እንዴት ነው ሩዝ ጥልፍ ሹራብ የሚሰራው ( how to knit rice stitch or moss stitch)
( የሹራብ አሰራር) ክብ የሹራብ የአንገት ልብስ አሰራር በ2 ሹራብ 2 እንቁ (how to knit round scarf with 2*2 Rib stitch)
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
( የሹራብ አሰራር) ክብ የሹራብ የአንገት ልብስ አሰራር በ2 ሹራብ 2 እንቁ (how to knit round scarf with 2*2 Rib stitch)
(የሹራብ አሰራር ) 2*2 ሹራብ እና እንቁ አንድ ላይ (Rib stitch knitting 2*2)
Просмотров 3286 месяцев назад
(የሹራብ አሰራር ) 2*2 ሹራብ እና እንቁ አንድ ላይ (Rib stitch knitting 2*2)
( የሹራብ አሰራር) ለጀማሪዎች 1
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
( የሹራብ አሰራር) ለጀማሪዎች 1

Комментарии

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 2 дня назад

    67 views 30 Aug 2024 ይሄን ካልሲ ለመስራት ቀስ በቀስ እንዲቀላችሁ አርጌ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ ጠይቁኝ፣ ይሄን ካልሲ ለመጀመር 65 ጥልፍ እንጠልፋለን የመጨረሻውን እና የመጀመሪያውን ጥልፍ ደርበን በመጥለፍ 65 የነበረው 64 የሆናል 06፡22 ለ4cm 2×2 ሪብ ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ👉ruclips.net/user/live9JJGGiRf... 08፡31 ከጥልፋችን ላይ ዘርዘር በማረግ 6 ጥልፍ እንቀንሳለን አሁን ጥልፋችን 58 ነው ማለት ነው 10:26 ምንም ሳንቀንስ ለ4 እስቶኪንግ ጥልፍ እንሰራለን 11፡02 ጥልፋችንን ለ 2 እናካፍለዋለን 28 ለተረከዛችን 30 ከላይ ላለው እግራችን ነው እሱርን ወደ ማስቀመጫው እናስተላልፋዋለን 12፡40 28ቱን ጥልፍ ለ 5 ሴሜ እንሰራለን የተረከዝ አቀናነስ (ተረከዙን ለማጎድጎድ) 13:49 ዙር 1 15:35 ዙር 2 16:20 ዙር 3 17:16 ዙር 4 18:34 ዙር 5 18:50 ዙር 6 19:15 ዙር 7 20:00 ዙር 8 20:50 ዙር 9 21:27 ዙር 10 22:03 ዙር 11 22:41 ዙር 12 23:30 ዙር 13 23:58 ዙር 14 25:20 14 ጥልፍ በሁለቱም በኩል ማንሳት

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 10 дней назад

    ይሄን የጆሮ ማሞቂያ ለመስራት የ8 ዙር ድግግሞሽ ነው 00:37 እንዴት እንደሚጀመር ለማወቅ ruclips.net/video/D9W4q89_Cgs/видео.htmlsi=TrFrSf4hZNmFT725 01:35 ዙር1= ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 03:34 ዙር2= ኒት5,ፐርል12, ኒት5 04:35 ዙር3= ኒት3, ፐርል2,4ቱን ጥልፍ የኬብል መስሪያ ላይ አርገን ወደፊት እናረገዋለን, 4ኒት, 4 ኬብል ላይ ያለውን 4ኒት, 4 ኒት, ፐርል2, ኒት3 06:14 ዙር4= ኒት5, ፐርል12, ኒት5 07:20 ዙር5=ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 08:19 ዙር6=ኒት5, ፐርል12, ኒት5 09:12 ዙር7=ኒት3, ፐርል2, ኒት4, በኬብል መስሪያው 4 ጥልፍ ወደኃላ ማረግ, ኒት4, ኒት4 ኬብል መስሪያ ላይ ያለውን, ፐርል2, ኒት3 11:06 ዙር8=ኒት5, ፐርል12, ኒት5

  • @muradhualid4645
    @muradhualid4645 14 дней назад

    Jegina nesh enatewa

  • @muradhualid4645
    @muradhualid4645 14 дней назад

    Berchi Allah yagizish

  • @user-dw7zl8ge8z
    @user-dw7zl8ge8z 21 день назад

    Yene Konjooo betam amesginalehu

  • @user-dw7zl8ge8z
    @user-dw7zl8ge8z 23 дня назад

    Selam ehita aceraresun asaygn be maram

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy 21 день назад

      እሺ, እንዴት እንደሚጨረስ በቅርቡ ሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ

  • @user-cw2xh2rj7s
    @user-cw2xh2rj7s 25 дней назад

    ዳንቴል የሚሰራበት ክር ነው እህቴ እባክሽን ካደሽው ቶሎ መልስ ስጪኝ

  • @user-jy9ok8ui5y
    @user-jy9ok8ui5y 29 дней назад

    Tenks😊😊

  • @user-yz3zp3wr9i
    @user-yz3zp3wr9i Месяц назад

    how much......???

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 2 месяца назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን። ክፍል 1 ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት 3 ምአዘን የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር ነው። እንዴት በቀላሉ የልብ ዳንቴል እንደሚሰራ ለማወቅ🦋 ruclips.net/video/Bf4_gJzbYMc/видео.html 0054 እንዴት ስፋቱን ለማሳደግ እንዴት ጥልፋችንን እንደምንጨምር 0742 ዙር 1 የልብ አጠላለፍ 0930 ዙር 2 1142 ዙር 3 1302 ዙር 4 1436 ዙር 5 1546 ዙር 6 1713 ዙር 7 1900 ዙር 8 ክፍል 2 የሚቀጥለው ሳምንት

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 2 месяца назад

    ይሄን ልብ ለመጥለፍ 13 ጥልፍ እና15 ዙር ጥልፍ ያሰፈልገናል፣ በዚ ጥልፍ ብዙ ነገሮችን ማሳመር እንችላለን ። ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመት አርጉልኝ፣ መልካም የሹራብ ስራ ሁሉንም ስራዬን ለማየት • የተለያዩ የሹራብ ስራ designs ከመጀመሪያ እስክመጨረ...

  • @nigarruslan8805
    @nigarruslan8805 3 месяца назад

    Какой этот язык?

  • @user-tb6jm6ff8r
    @user-tb6jm6ff8r 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 3 месяца назад

    ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 3 месяца назад

    ይሄን ጫማ በሁለቱም በኩል ሹል በሆነ የሹራብ መስሪያ ነው የሰራሁት፣ ለጀማረዎች እንዲቀላችው በሚመች መልኩ ነው የስራሁት፤ ጥያቄ ካላችሁ እና ማወቅ የምትፈልጉት ጥልፍ ካለ ጻፉልኝ።ruclips.net/channel/UCURjHT8sWsvKmLCZPfGx3Sw የተለያዩ አይነቶች የሹራብ አስራር መንገዶችን ለማወቅ ይሄን ቪዲዎ የመልከቱ ruclips.net/video/0ENs6wi0JjM/видео.html በክብ የሹራብ መስሪያ ለመስራት የምትገልጉ ይሄ ቪዲዮ ይረዳችዋል ruclips.net/video/hQcJ_57v82A/видео.html

  • @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix
    @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix 3 месяца назад

    😍

  • @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix
    @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix 3 месяца назад

    😍

  • @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix
    @PaulineMarionVanDerSluis-cd7ix 3 месяца назад

    Beautiful work 😍

  • @Ethiopa101
    @Ethiopa101 3 месяца назад

    ክሮሹ የት ነው ሚሽጠው

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy 3 месяца назад

      እኔ ካታር ነው ያለሁት፣ ሀገር ቤት የት እንዳለ አላውቅም፣ አጣርቼ እነግርሻለሁ

    • @Ethiopa101
      @Ethiopa101 3 месяца назад

      @@Aye-knitting-for-joy እሺ እናቴ አመስግናለሁ

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 3 месяца назад

    ይሄን የሹራብ ጫማ በቀላሉ ለናንተ ለማሳየት በተቻለኝ አቅም ሞክሬያለሁ፣ እንደማይከብዳችሁ ተስፋ አረጋለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ አስቀምጡልኝ፣ instagram.com/aye_knit_embroidery_qatar/ ኢንስታግራሜ ላይ ታገኙኛላችሁ facebook.com/habesha.keri my pinterest www.pinterest.com/akeri0967/

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 месяца назад

    ጎበዝ ጀግና በርቺ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 месяца назад

    ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺ 👍👍👍

  • @user-pu4oq9bb7e
    @user-pu4oq9bb7e 3 месяца назад

    Estii ye 1amet lej

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy 3 месяца назад

      ከ 6᎘9 ወር ልጅ ጫማ ሰርቼ አቅርቤያለሁ። የ1 አመት መንድንነው እንዳሳይሽ የፈለግሽው

  • @user-pu4oq9bb7e
    @user-pu4oq9bb7e 3 месяца назад

    Gobez eheta berchii

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 4 месяца назад

    እዚ ላይ እንዴት ሻርፕ በቀላሉ እንደሚሰራ ነው የማሳያችሁ፣ ብዚ አሰራር የፈለጋችሁትን አይነት ንድፍ ተጠቅማችሁ መስራት ትችላላችሁ፣ መልካም የሹራብ ስራ ❤

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 4 месяца назад

    የሚገርም ሹራብ ነው የሰራሽው ጎበዝ ❤❤❤

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 4 месяца назад

    ጥያቆ ካላችሁ ወይም እንዳሳያችሁ የምትፈልጉት ንድፍ ካለ ፃፉልኝ instagram.com/aye_knit_embroidery_qatar?igsh=Mms1bGlpM2ZsOTFn& My facebook account facebook.com/habesha.keri?mibextid=LQQJ4d የበለጠ ተዘጋጅቼ እንድቀርብ እና የተለያዩ ስራዎችን እንዳቀርብላችሁ የናንተን ድጋፍ እፈልጋለሁ: ስራዬን ከወደዳችሁት like እና subscribe ማረግ አትርሱ

  • @mihiretkeri8370
    @mihiretkeri8370 4 месяца назад

    እጅሽ ይባረክ እኔግን እንዴት እንደምለምድ ❤❤❤

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy 4 месяца назад

      ይለመዳል እህቴ, በቀን ትንሽ ትንሽ መሞከር ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 4 месяца назад

    ያምራል❤❤❤

  • @user-ei7wf1du8q
    @user-ei7wf1du8q 5 месяцев назад

  • @saraadana
    @saraadana 5 месяцев назад

    Good job

  • @selammulgata8666
    @selammulgata8666 5 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት❤

  • @selammulgata8666
    @selammulgata8666 5 месяцев назад

    Good job thanks sis❤

  • @tesfilhabte
    @tesfilhabte 5 месяцев назад

    good job contiune

  • @user-qq8pp5fg8g
    @user-qq8pp5fg8g 5 месяцев назад

    👌👌👌👌👌👌

  • @user-pq4fg4jh1v
    @user-pq4fg4jh1v 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfilhabte
    @tesfilhabte 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @Selamdesalegn-ko6zh
    @Selamdesalegn-ko6zh 6 месяцев назад

    Gobzi gwdgnaye

  • @saraadana
    @saraadana 6 месяцев назад

    yena gobeze

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 6 месяцев назад

    በየሳምንቱ አንድ የሹራብ አሰራር አይነት በሱ አይነት አስራር ደግሞ የምንፈልገውን ነገር ልክ እንደ ያንገት ልብስ፣ኮፍያ፣ቦርሳ፤ካልሲ፤የሶፋ ትራስ ልብስ፤ሽራብ እንሰራለን። subscribe እንዳትረሱ ። ላሳያችሁ የምትፈልጉት አሰራር ካለ ኮመንት አርጉልኝ

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 6 месяцев назад

    በየሳምንቱ አንድ የሹራብ አሰራር አይነት በሱ አይነት አስራር ደግሞ የምንፈልገውን ነገር ልክ እንደ ያንገት ልብስ፣ኮፍያ፣ቦርሳ፤ካልሲ፤የሶፋ ትራስ ልብስ፤ሽራብ እንሰራለን። subscribe እንዳትረሱ ። ላሳያችሁ የምትፈልጉት አሰራር ካለ ኮመንት አርጉልኝ ሪብ ጥልፍ የሚባለውን አሰራር ነው የማሳያሁ፣ ይሄን ጥልፍ ማወቅ ለእጅጌ፣ ለአንገት፣ ለካልሲ ይጠቀመናል 01:40 20 ጥልፍ እንጠልፋለን 1:25 እንዴ እንደሚጀመር ለማወቅ • ( የሹራብ አሰራር) ለጀማሪዎች 1 1:45 ዙር 1 2 ኒት 2 ፐርል ጥልፍ እንጠልፋለን 2:34 ዙር 2፣ 2 ፐርል 2 ኒት ጥልፍ እንጠልፋለን 3:40 እንዴት እንደሚዘጋ

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy 6 месяцев назад

    በየሳምት አንድ የሹራብ አሰራር አይነት በሱ አይነት አስራር ደግሞ የምንፈልገውን ነገር ልክ እንደ ያንገት ልብስ፣ኮፍያ፣ቦርሳ፤ካልሲ፤የሶፋ ትራስ ልብስ፤ሹራብ እንሰራለን። subscribe ማረግ እንዳትረሱ ። ላሳያችሁ የምትፈልጉት አሰራር ካለ ኮመንት አርጉልኝ ❤

  • @mihiretkeri8370
    @mihiretkeri8370 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏Betam enamesegenalen

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 6 месяцев назад

    ያምራል ❤❤

  • @Heyits_gabby4653
    @Heyits_gabby4653 6 месяцев назад

    Good job 👏🏾

  • @Selamdesalegn-ko6zh
    @Selamdesalegn-ko6zh 6 месяцев назад

    ዛሬ ድምጹ በደንብ ይሰማል

    • @Aye-knitting-for-joy
      @Aye-knitting-for-joy 6 месяцев назад

      ቀስ በቀስ እንቁላል በእግርዋ ትሄዳለች 😃

  • @Selamdesalegn-ko6zh
    @Selamdesalegn-ko6zh 6 месяцев назад

    ❤❤

  • @saremkeri9125
    @saremkeri9125 6 месяцев назад

    Keep up the good work sister it's helping 👏

  • @Selamdesalegn-ko6zh
    @Selamdesalegn-ko6zh 7 месяцев назад

    Good❤

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 7 месяцев назад

    ጎበዝ እህቴ በርቺ❤❤❤❤