"ምንቅርቅር ብሎ ቤተሰቡ እንዲጠፋ የተላከ የደብተራ መተት!"ክፍል 49።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 75

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 года назад +26

    አድራሻ፦ጀሞ 3 ኮንዶሚኒየም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን።

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 2 года назад

      ቀሲስ ስልክህን ፍልጌ ነበር በጣም ችግር ላይ ነኝ ካላስቸገርሁህ

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 2 года назад

      እኔዲያው በማሪያም ስልክህን እፍልጋለሁ

    • @mentewabtsegaye924
      @mentewabtsegaye924 2 года назад

      እባኮትን ቄስስ ለነብስ ድረሱልኝ

    • @hayemanottabor4370
      @hayemanottabor4370 2 года назад

      😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡❤

    • @ethiopialove1435
      @ethiopialove1435 2 года назад

      @@hayemanottabor4370 ምን ያስቅሻል

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ይህዉ እኔ እና መላ ቤተሰቤ ስቃይ ላይ ነን በተለይ እኔ በጣም ታምማለሁ ወለተ ስላሴ😭😭💔💔😭😭😭ፀልዩልኝ ወገኖቼ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ😭😭😭😭😭😭

  • @nebyathalefom9758
    @nebyathalefom9758 11 дней назад

    እልልል እሰይ ሰይጣን ይቃጠል እመአምላክ ለሁላችን ትማረን ለአባታችነም እድሜ ይስጥልን

  • @alazardejenetasse9807
    @alazardejenetasse9807 2 года назад +2

    እሰይ አሰይ እንዲህ በንጽህና ከሚያገለግሉት ጋር እግዚአብሔር ይቆማል። ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቆት።

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +1

    መምህር. እባክህ ተሰቂየሁ. በፀሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ እየሱስ. እያላችሁ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 2 года назад +3

    አይ መዳኒዓለም የደብተራ ስራ በግልፅም በስውርም ሰለቡን እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃቸው
    የጥቆላ ስራ የደብተራ ስራ የፈረሰ ይሁን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    ላንቺ የደረሰች አምላክ ለኛንም ትድረስልን ላአባታችን ጸጋዎን ታብዛልዎት አባ በጸሎት አስቡኝ.

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 года назад +1

    የቃለ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ሰም የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ከሠይጣን ማሠሪያ ትውልዱን ይፍታልን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይሚኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥሀ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅድሥት አብርሀም ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥሠምራ ሥለ መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በ ለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤለ ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @peacenice8003
    @peacenice8003 2 года назад +2

    ተባረክ መምህራችን ኣንድ ቀን የኔም መድሃኔዓለም ይድረስልን።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 года назад +2

    እድሜና ጤና ይሰጥልን ለአባቶቻችን

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ምስጋና ላንቺ ይሁን ቅዱስ ሚካሜኤል ስምህ ይክበር ይመስገን መላዕክት ሐዋርያት ነብያት ቅዱሳን ሰማዕታት ሁላችሁም እንደየ ክብር እና ማዕረጋችሁ ስማችሁ በኔ በሀጢያተኛዋ እና በበደለኛዋ አንደበት የተመሰገነ ይሁን እኔንም ባርያህን ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ ከሰይጣን ወጥመድ ፍቺኝ እመብርሀን እመብዙሀን አዛኚቷ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የኛ ዕንቁ መምህር❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    ፀጋወት ይብዛልን አባታችን 🙏🏿

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 года назад +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    ስላም የኔ መልካም ውድ ወንድሜ ቀሲስ ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @sosetg1
    @sosetg1 2 года назад +1

    እሴተማርያም ላይ ያለ ይያዝ ዘንድ ፀልዩልን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 6 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    ፀጋውን ያብዛልወት አባታችን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @etuyemariamlij6025
    @etuyemariamlij6025 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት። ስልካቹን ብታስቀምጡ የርሶን ምክር እየወሰድን ተዘጋጅተን እንመጣለን

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x 2 года назад

    እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎቶ

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 2 года назад

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዎትን ያብዛልን በስደት ያለነዉን ልጆች ፀልዩልን ቀሲስ🙏🙏🙏🙏

  • @יונימראיד
    @יונימראיד Год назад

    አሜን

  • @gteuae9913
    @gteuae9913 Год назад

    ❤አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @ጸዳለ
    @ጸዳለ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад

    አግዛብሄር ጽጋው ይብዝሕልካ ሓወይ 🤲

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад

    አግዛብሄር ይምስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 2 года назад +1

    የኔ ቤተሰብ ቀሲስ በረከቶት ይደርብን😍😍😍🙏🙏🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean

  • @Someone-e5f
    @Someone-e5f 7 месяцев назад

    ወንድሚ ያንተን ትምህርቶች እከታተላለሁ አሁን ግን እኒ እምጠይቅህ አንተ የት ነው ያለህው በተጨማሪ ስልክ ቁጥር ባገኝ እኒኔ ፀሎት ሁልጊዚ አደርጋለሁኝ በመቁጡሪያም እቀጠቅጣለሁኝ ግን የተወሰነ ነገር አግኝቼበታለሁኝ ግን የኔባለቤቴ ውድ ሌላ ሴት ጋር ልጅ የተመለስ ሲሆን አሁን እማየው ንግስት ባለቤቴ ጀርባውን ስጥቶ ነው የሚተኛው ተራክቦ ግንኙነት ሲፈልግ ብቻ ፊቱን ወደ እኔ ያዞርና ሲጨርስ ተመልሶ ይዞሪል መምህር እኔፀበል እጠመቃለሁኝ እስግዳለሁኝ መምህር ጨነቀኝ ምን ትመክሩኛለህ።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Quaratube23
    @Quaratube23 2 года назад

    ቆይ ይህ አባት በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ተጠምቄለሁ አላሉም? ምን አይነት ዘመን ነው?

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 года назад

      እና ቢጠመቁ ምን ችግር አለዉ ቄስ አይጠመቅም ያለዉ ማነዉ?

  • @loyamekonnen770
    @loyamekonnen770 2 года назад

    Tsegawen yabezalot abatachen

  • @meazagirma764
    @meazagirma764 Год назад

    Ere Ebakachu Like Share ...enarg lemayhon negerim like share enaregalen

  • @mariyamawit747
    @mariyamawit747 2 года назад

    Ay sirayega debtera yesirahun yistih enbelih nefsihin aymarew enbelih min enbelih tuwldun endih kemitaseway minale 1 second wedelay angateh fetarin bitikemin kegs yebelete eco yistih beber

  • @wdawraris612
    @wdawraris612 2 года назад

    amen amen amen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Edmena Tena yistihe Memihir tebarek!

  • @Asmi715
    @Asmi715 2 года назад

    Tsegawn yabzalwot Abatachin

  • @KdstWale
    @KdstWale 9 месяцев назад

    ሰላም የትነው ቦታው

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 года назад

    Egziyhberh yemesegen

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean Amean

  • @abirosafie9576
    @abirosafie9576 2 года назад

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamawit747
    @mariyamawit747 2 года назад

    Ufffffff Abatachinn tsegawin yabizalit birtatun yistot midnutin elet elet yabzachew tabzalin rejim zemen nurulin

  • @adiamhaile9768
    @adiamhaile9768 2 года назад

    Ye Matusalan edme yestilin abatachin xegawen yabzalot wendmen be xelot asbuligne Weldeyesus belew Dewyelot neber balefew

  • @bezawitzeleke3317
    @bezawitzeleke3317 2 года назад

    beselot asbugh Welete Mikael

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 2 года назад

    የት ነው የርሶ ፖሮግራም ኑሀሚን ነኝ ቀሲስዬ???

    • @yosephmersha7885
      @yosephmersha7885 2 года назад +1

      አዲስ አበባ ፤ ጆሞ 3 አደባባይ፤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 года назад +1

    የኔም ቤተሠቦች አደዜህ ናቸው አምላኬ ልባቸው ክፍትልኝ

  • @nekagenetmamo3430
    @nekagenetmamo3430 2 года назад

    Egziabher yabertawot

  • @EdenAbraha-im3cr
    @EdenAbraha-im3cr Год назад

    God bless you 🙏 ❤️