ወያኔ፥ ሸኔና ፋኖ፦ የሻዕቢያ ፈረሶች!// አሰብን እንዳታስመልስ ኢትዮጵያን ማተራመስ!// የባንዳዎች ትግል ቢከተሉት ገደል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 215

  • @yimambelay6348
    @yimambelay6348 Месяц назад +46

    አበበችን ማዳመጤ በጣም ደስ አለኝ ምክንያት ሙያዋን የምትወድ ኢትዮጵያዊ ዘረኝነትን የምትጠላ መሆኗ የው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +26

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @SamrawitGirma-b7k
    @SamrawitGirma-b7k Месяц назад +16

    ሲዬ እግዚአብሔር ከክፉ ዓይኖች ይጠብቅክ!!!!!!

  • @ashenafitura463
    @ashenafitura463 Месяц назад +61

    ስዬ የኔ ጀግና እናንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ህይወታችሁን አስይዛችሁ ኢትዮጵያን ለማዳን ለምታደርጉት ልፋት እግዚያብሄር አምላክ ይከፍላችሃል። ከሀዋሳ

    • @user-wc2qs7ey7l
      @user-wc2qs7ey7l Месяц назад +6

      nice

    • @menutube7647
      @menutube7647 Месяц назад

      😂🤣🤣🤣

    • @abrahamhayantu5910
      @abrahamhayantu5910 Месяц назад

      ስዩም ቶሸመ ዉሻታም ወረኛ ለሆድ እንጂ ለኡነት የማይኖር ዉሻ ነዉ።አብይ ይዳነዉ ሻእብይ ነዉ እዛን ግዜ ስትወድስ ነበር አቃጣሪ አሁን ደሞ ከሀዲ ሁነ ጫት እይመረቀክ ትዋሻለህ።

  • @Askumarym
    @Askumarym Месяц назад +30

    አቢቲ ና ስዬ ምርጥ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ ውድድድድ አረጋችሃለሁ❤❤❤❤❤

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Месяц назад +23

    እናመሰግናለን ዉድ ኢትዮጵያዊ ቁርጥ ቀን ልጆች

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Месяц назад +9

    ግልጽና ግልጽ ነው ስዩሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Месяц назад +13

    አቤ ሳቅሽ በጣም ደስ ይለኛል። ስዬ መምህራችን ተባረክልን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +27

    መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ አለቀ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Месяц назад +18

    ሥዬ ሥዬ ምርጡ የጂዖ - ፖለቲካ ተንታኝ አቦ ይመችህ ረጅም ዕድሜና ጤናን ጀባ ብያለሁ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +17

    ስዬዬዬዬዬና አቤቤቤቤቤቤ
    የመከላከያችን አባሎች ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Месяц назад +11

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው። ክብረት ይስጥልን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +16

    ስዩሜ ❤❤❤አቤ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi Месяц назад +11

    የማይቀረው የኢትዮጵያ ታላቅነት ቀድሞየገባችሁ ሁሉ
    እድሜሰጥቶ ያሳየን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Месяц назад +13

    ጎበዝ ለዛ የተሞላሽ ጋዜጠኛ በጣም አከብርሻለሁ።

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 Месяц назад +33

    ታላቁ ስዩም ተሾመ ክበርልኝ

    • @abelgetachew4678
      @abelgetachew4678 Месяц назад +1

      ስዩሜና አቤ የኛ መንገድ በጣም ጣጣ የበዛበት የሕግ ማቀፍ ያለው አይመስለኝ የኮንስትራክሽን መኪና ከቤት መኪና እኩልተጋፍቶ አስፈራርቶ እየነዳ በተለይ ባለሠንሠሌች አስፖልቱን በተለይ ለሊት እያረሱ ይነዳሉ አፈርሩን ቆሻሻውን ሸራና ላስቲክ እንኳ ሳያለብሱ በአሥፓልቱ እያጠባጠቡና እያበላሹ ነው የምነዱት ጭቃውንም ተውት ይቅር ወዘቴ

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Месяц назад +12

    ይህን የመሰለ ስለሃገራችን ሁኔታ ጥልቅ የሆነ ዕውቀት የሚሰጥ ዝግጅትና እጅግ ጠቃሚ አመለካከት አለመስማት ስለ ኢትዮጵያ ስናወራ ጨርሶ መግባባት ላይ መድረስ በጣም ከባድ ይሆናልና ጎበዝ ! አድምጡት፤ ተከታተሉትም። አቤና ስዩም ከፍ ያለ ምስጋና ይገባችሗል።

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Месяц назад +15

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Месяц назад +14

    ሰዩሜና አበበች ጀግኖች በርቱ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Месяц назад +8

    ❤BLESSINGS TO ETHIOPIA 🇪🇹 , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤. Blessings to you 🙏 heroes.

  • @zelekegebrehana7407
    @zelekegebrehana7407 Месяц назад +15

    መረራ በትውልድ አካባቢ ጎረቤቴ ነው ይህ ሰው በአፈጣጠሩ እጅግ ምቀኛ ሰው ሲሆን የእናቱንም ጡት የማያመሰግን ከመ ደም ፍጡር ነው።

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Месяц назад +14

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች🙏🙏🙏

  • @kebetade3886
    @kebetade3886 Месяц назад +7

    አበበች you are awesome

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Месяц назад +8

    አይ ስዩሜ እውነት ብለኻል ፋኖ ቢያድግ ቢያድግ ሸኔን ነው የሚሆነው ሸኔ ቢያድግ ቢያድግ ወያኔ ነው የሚሆነው ወያኔ ቢያድግ ቢያድግ ሻእቢያን ነው የሚሆነው የአመቱ ትልቅ አባባል ይመችህ ወንድሜ ምርጥ ትንተና

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk Месяц назад +14

    Abebech Kahsay
    Love you so much
    Bless you God

  • @gcy3510
    @gcy3510 Месяц назад +7

    በርቱ ያእትዮጵያ ጀግኖች አለህም ከናንታ ነው በርቱ

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Месяц назад +11

    You two are the most beautiful and the smartest team that l have ever seen, so please, keep this up for a very long time for the sake mother Ethiopia, InshaAllah.

  • @deedug1521
    @deedug1521 Месяц назад +4

    ቆንጆ ትንትኔ ነውና እነመስግናለን

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Месяц назад +6

    Thank you both!!!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Месяц назад +9

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ስዩሜና አቤ በርቱልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Месяц назад +7

    አቤ ዛሬ በሚኒ ከሳቅዋ ጋር አምራልናለች።ከዶክተሩ ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ ልዩ ነበር ።አቤ በርቺ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +6

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ውዶቻችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq Месяц назад +11

    ሰላም የአሼ አባት ❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +8

    ሲያቃጥል በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ አባባልን የማትከተሉ ሀቀኛ የኢትዮጵያ ጀግኖች በመሆናችሁ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።
    ስዩም ተሾመ ሲመጣ ፅንፈኛ ተሸበረ !!

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Месяц назад +7

    ስዩም ጠላትን ካወከው መፍትሄውን መፈለግ ነው !

  • @kedirgo
    @kedirgo Месяц назад +10

    ተባረኩ ። በሚገባ ተረድተናል ተምረናል አውቀናል ነቅተናል ። ተባረኩ በርቱ ። ምድረ ድኩማን ምላሳም ባንዳ ጅላንፎና ግሪሳ ሁላ የትም አይደርሱም ። መጨረሻቸው ትቢያ መሆን ነው ። አበቃ!!

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 Месяц назад +8

    ስዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደሰ አለህ ስለሁለተኛ ልጅህ❤❤❤❤❤-❤❤❤❤❤❤❤-❤-❤

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Месяц назад +11

    በርታ ጀግናዬ

  • @SolosoloDebisa
    @SolosoloDebisa Месяц назад +9

    ስዬ ማኛ አቦ ይመችህ በእናትህ !!

  • @amarewoldemariam7694
    @amarewoldemariam7694 Месяц назад +7

    Abe real & honest woman, God you

  • @SamsonLulu
    @SamsonLulu Месяц назад +5

    ስዬ አንተኮ እንደ ሐይሌ ገ/ስላሴ የ28 ሪከርድ ባለቤት ነህ ለኔ ማለቴ ከእነ እንትና አንፃር ለማለት ፈልጌ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад +17

    ኢትዮጵያ እየመከረች ትሻገራለች ፥ ጸንታ በድል አድራጊነት ትወጣለች ።

  • @EngdaYilma
    @EngdaYilma Месяц назад +5

    ፕሮግራሙ ፣ የትም ፣ አይሰማ ፣ ሁሌም ፣ ምርጥ ፣ ሀሳብ ፣ በእውቀት ፣ ላይ ፣ የተመሰረተ ፣ ነው ፣ ግን ፣ አሁንም ፣ ስዮሜ ፣ እባክህ ፣ አብረውህ ፣ ያሉ ፣ ሰወች ፣ ሀሳባቸውን ፣ እንዲጨርሱ ፣ አንተም ፣ እነሱ ፣ እንደሚያዳምጡህ ፣ አዳምጣቸው ፣ እኛም ፣ ለመከታተል ፣ ለመረዳት ፣ እንችላለን ፣ አቤ ፣ አንቺ ፣ ምርጥ ፣ ብቁ ፣ እንስት ፣ ነሽ ፣ ይሄን ፣ ነገር ፣ ሳትረበሺ ፣ ሞያሽን ፣ በብቃት ፣ የምትወጪ ፣ አከብርሻለሁ ፣ አቤ ፣

  • @ethio4684
    @ethio4684 Месяц назад +8

    Love you Abe & Seye!

  • @qayidmohammed7075
    @qayidmohammed7075 Месяц назад +16

    ሰላም ሀቅና ሳቅ

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx Месяц назад +7

    የዛሬው ምርጥ ነው ለጎጠኞቸ።

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 Месяц назад +10

    እባቡን ዛሬ ሥለገለጥከው...እኔም ምስክር ነኝ.። እፉኝት..።እንደሆነ.ክ15 አመታት በፊት እናውቀዋለን።

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Месяц назад +9

    መንግስትም እንዲሁ ከአስተያየት ይማራል ንግግርሽ ወድጄዋለሁ

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Месяц назад +6

    ምርጦች ስወዳችሁ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +4

    ▫️#ስዩሜ 💯% ትክክል 😊👍
    ▪️▫️💰የ"ርІА" እና የግብθ ዲቃሎች 👉 #ጀብሓ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ሸኔ = #ጃዊሳ = …

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Месяц назад

      ሁሉም.በቅርቡገደል.ይገባሉ.የኢትዮጵያ.አምላክ.አይተኛም.አያንቀላፋም

  • @tesfayebiru6364
    @tesfayebiru6364 Месяц назад +14

    ስዩም የገባህ የአራዳ ልጅ

  • @abdidellel1865
    @abdidellel1865 Месяц назад +6

    Wedu seya one love ❤❤❤

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Месяц назад +5

    I loved your show abebete

  • @DerejeHR
    @DerejeHR Месяц назад +8

    💯💯💯🙏🙏🙏

  • @EliyasEli-od1fc
    @EliyasEli-od1fc Месяц назад +3

    ደስ ይላል

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Месяц назад +5

    Abiye berchilin gobez jegna

  • @YadaB75
    @YadaB75 Месяц назад +6

    Tebarek wendime

  • @zkazumedia-3290
    @zkazumedia-3290 Месяц назад

    አቤ እና ስዩሜ እውነተኛ የበሰለ ጋዜጠኝነት እና ምክንያታዊ፣ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሃገርን የሚያሻግር ቢቻልም በኢትዮጵያ የጠፋብን የራቀን ሃቅን ይመልስልን ። በርቱልን !!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    አበበች.ስርሃትሽ.ሁሉ.ነገርሽ.የፀዳ.ዘመንሽ.ይባረክ

  • @helenh6930
    @helenh6930 Месяц назад +3

    ስዬ ጀግናው

  • @endriskassa-vn2qw
    @endriskassa-vn2qw Месяц назад +5

    ❤❤🎉🎉

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +5

    Thanks #Abebech_Kahsay | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 Месяц назад +5

    ስዩሜ ሰላም ፕሮግራማችሁ የዛሬው ጥሩ ነው ግን ለምን ወቅታዊውን የሕውሀት ጉባኤና ውሳኔውን ትንታኔ ብትሰጡበት አቤም በባለፈው ፕሮግራም ዶርን ማቅረብሽ አሪፍ ነው በነካ እጅስ አንዳንድ የመንግስትና የተፎካካሪ አመራሮች ብታወያዬልን፡፡

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Месяц назад +3

    አቤ አሁንስ ሳይሽ ፁቡቅቲ ልበልሽ ጀግና

  • @EyobedTera
    @EyobedTera Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤

  • @bashirkadir8369
    @bashirkadir8369 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yes yessssss

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +10

    የባንዳ ትግል
    ቢከተሉት ገደል

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Месяц назад +4

    Jegnaw seyume bertalin

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ስዬ.ጀግና.ነክ.አቤ.እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele6069 Месяц назад

    እናንተ ሠዎች ግዜያችሁ ነው።ህዝባችን ከእውነቱ ርቆ በሀሰት ዘገባ ከመጥፋቱ በፊት እንዲህ ብቅ እያላችሁ አእምሮውን አክሙት።❤❤❤

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Месяц назад +3

    💚💛❤🙏🏿

  • @nejatali9426
    @nejatali9426 Месяц назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @belayrebi8415
    @belayrebi8415 Месяц назад +6

    From Mableton

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Месяц назад

    አበበች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ! በርቺ እህቴ !

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j 11 дней назад +1

    ስላም ነዉ

  • @shaabdelahassan884
    @shaabdelahassan884 Месяц назад

    እጅግ በጣም ምርጥ ቁም ነገር የሆነ ዉይይት ነዉ።ለታሪክ ማመሳከሪያነት የሚዉል ጭምር ነዉ።

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Месяц назад

    ❤❤❤Abbe and Seyoum our heros.❤❤❤

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox Месяц назад +2

    አቤ እና ስዬ እንወደቻወሌን

  • @user-eh5sz5sz8v
    @user-eh5sz5sz8v Месяц назад +1

    Abe & sye, we love u

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Месяц назад

    The two honest country loving my favorite people.

  • @user-sx3lv8kl2k
    @user-sx3lv8kl2k Месяц назад

    ስዬም።አትሳሳት።እኛ።አንወድሀለን።አተኮ።ምርጥ።ልጅ።ነህ።ከጥቅም።ሀገር።ያልክ።ሠው።ነህ።ለኡነት።አገቴ።እሠጣለሁ።ገዘብ።እግዜር።ነው።ሚሠጥህ።ጀግና።ኘህ።ጀግና።ጀግና።በርታ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ስዬ.ወዳጄ.ልበል.ያሳልፍከው.መከራ.ብዛቱ.ያሳዝና.ግንበድል.ተወጣኸው.ደስ.ይላል

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u Месяц назад +1

    Seya tabreki❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk Месяц назад +3

    abe tsibekiti 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад +2

    ሥዬ ሀብታችን ገንዘባችን

  • @tsionguebreselassie8142
    @tsionguebreselassie8142 Месяц назад +1

    Thanks ! Bertu

  • @belayrebi8415
    @belayrebi8415 Месяц назад +5

    From Mableton I am first

  • @rasjoseph1
    @rasjoseph1 Месяц назад

    True Ethiopian face seyoum teshome.God bless you.

  • @user-wq3jf4tt3h
    @user-wq3jf4tt3h Месяц назад

    It is so unbelievably impressive seyoum.

  • @abebawyosef580
    @abebawyosef580 Месяц назад

    ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 Месяц назад

    Dear brother you are extraordinary person I am getting enlighten attending your program,you have profound knowledge ,skills and attitude. Let the Almighty God bless you and your beloved family!!!!

  • @asnimola77
    @asnimola77 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад

    የኢትዮጵያ ልጆ❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Месяц назад

    ስዪሜ ድንቅ ሰው❤

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Месяц назад +1

    🎉🎉U amazing 👏 💖 guys 🎉🎉

  • @hassenkedir1167
    @hassenkedir1167 Месяц назад

    ❤❤❤ሰዩ ወደ tv ሰትመጡ ቀጥታ እንደወረደ ነወ አረአያንም plc የሆነ ሰለ ትረክት ሀገራዊ

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 Месяц назад +4

    Hi

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 Месяц назад +2

    ስዩም ስለ ሞንጆሪኖ (ፈትለወርቅ ገ/እግዛብሄር) አንድ ነገር በለን?

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin Месяц назад +1

    የኦሮሞ ፣የአማራና የትግራይ ገዢ መደቦች ( Ellits) የየራሳቸዉን ክልል የመንግስት ሥልጣን ተቆጣጥረዉ የፌደራሉን ሥልጣን በበላይነት ለመቆጣጠር እየተናቆሩ ነዉ ።
    ብልፅግና ዉስጠ-ፓርቲ ዲሞክራሲ ብኖረዉ ምንም አይነት ችግር አይፈጠርም ።

  • @Tewodrostatek2446
    @Tewodrostatek2446 Месяц назад

    ስዬ አቤ ይመቻችሁ