101ሺ 120ብር የፈጀው ኦርሚያ ክልል (ሆሎኮሚ)የሚላክው ሚሉ የቤት እቃ ነሐሴ /21012/2016/0967177194

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 72

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 2 месяца назад +15

    ሁለተኛ ነኝ 🥰🥰🤣🤣🤣የኔ ማር ኡኡአፍፍፍ የምር ስጠብቅሽ ነበር በጉጉት❤❤❤ እስቲ የ zinet ወዳጆች በሰላም ወደ አገርሽ ገብተሽ በሰላም
    በጤና የምትጠቀምበት ያድርግሽ በሉኝ😢😢🥰🥰🥰የኔ ውድ በጣምምምምም አመሰግናለሁ ደግሞ ውድድድድድ 🥰🥰

    • @ZinetMohammed-g9r
      @ZinetMohammed-g9r 2 месяца назад

      በሰላም ገብተሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ውደ 😊

    • @ZinetMohammed-g9r
      @ZinetMohammed-g9r 2 месяца назад +1

      በውስጥ አውሪኚ እስኪ

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 месяца назад

      በሠላም ግቢ አህት❤❤❤❤

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 месяца назад

      አላሕ በሠላም ያሥገባሽ በጤና ይለቅ እቃውም

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 месяца назад

      በሠላም በፍቅር ግቢልኝ ወልጂ ክበጂ እህቴ የማትደሥችበት ይሁንልሽ አላህ በደሥታ የምትጠቀሚበት ያዲርግሽ❤❤❤❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሀሪፍነው ቅመም ❤❤🎉🎉ግን ያሀገሩነገር ያሣሠባል ለማንኛውም እራሰሸን ጠብቂ በሰላም መመለሰሸን አሳውቂን እሸ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ዚኑየ የኛ ታዛዥ በርችልን በጣም ያምራል ሁሉም እቃ የምን ካርጎ ጋ እዳ ያያል ቀርጥ መላኪአ ትራንስፖርት እር ስንቱ ጭንቀቱ ብቻ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 месяца назад +1

    ዜዶ ወረባቦ ታደርሻለሽ❤እህት???👍👍👍👍ጎበዝነሽ በርቺ ማማየ❤

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 2 месяца назад +1

    ማሻአላህበጣምያምራልሀቂቃበርቺእህት

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад

    ዜድ ወፍራሙን የፕላስቲክ ጥስት አሳያቸው እህቶች ይግዙት በጣም አሪፍ ነው ልብስ ቢዘፈዘፍ አይዝግ ቶሎም አይሰነጠቅም

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 месяца назад

    መሸአሌአላህይጠብቅብ.

  • @TamaskaK
    @TamaskaK 2 месяца назад

    ዚነት መከነሰላም ታዲርሺልኘለሺ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 месяца назад +2

    ዙዙየ
    ቢሥቲማ እቃ ባዝሽ
    አችው ሒደሽ ታሥረኪቢያለሽ ወይሥ ሣትሄጂ አለሽበት ሑነሽ ነው የምልኪው
    ታማኝ ሠው አለሽ?❤❤

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ ኦሮ ሞ ትጥ ቀ ቂ😢 ማር አደራ ዘረኝ ናትአለ

  • @saedasaeda6813
    @saedasaeda6813 2 месяца назад

    ማሻአላህነው ያበደነው ውዶችየላይክክክክክ

  • @zinet4861
    @zinet4861  2 месяца назад +2

    101ሺ 120ብር የፈጀው ኦርሚያ ክልል (ሆሎኮሚ)የሚላክው ሚሉ የቤት እቃ ነሐሴ /21012/2016/0967177194

    • @TubaNor-w9o
      @TubaNor-w9o 2 месяца назад

      ዚንየ መሸአላሕ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 2 месяца назад

      ማሻአላህ ደመርኩሽ በርቺ. ለኔም ደሚሪኝ

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад

      ትራንስፓርት አይበዛባትም

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 2 месяца назад

    ችግሩ ምን ሁነሽ ነው ዋትሣብ አትመልሽም እር በናትሽ መልሽልኝ

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 2 месяца назад

    መሺአላህበጣምያምራል

  • @ሀባቻናል-ቀ4ቀ
    @ሀባቻናል-ቀ4ቀ 2 месяца назад

    ግልፀነትሼ ድስ ይላል

  • @MuluMulu-ru9mf
    @MuluMulu-ru9mf 2 месяца назад

    በርች የኔውድ
    እህት ጠንካራነሸ

  • @ሮዚtube
    @ሮዚtube 2 месяца назад

    ወአለይኩም አሰለም በርቺ ግን ስልጤ አገሪ ቲሄጀልሺ ወይ መልሺልኝ

  • @FatimahAli-jm9fl
    @FatimahAli-jm9fl 2 месяца назад

    ማሻአላህ ❤

  • @AishaAisha-oo9dp
    @AishaAisha-oo9dp 2 месяца назад +2

    ያረብ ይሄሁላ ኮተት ምንሊያደርግልሽነው ይልቁን ብርካለሽ ወዳገርሽ ገብተሽ ስሪበት እቃውንም በምርጫሽ በምጠኑ መግዛት

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 2 месяца назад +1

      መቸ ይሰማሉ የሀገሪ እርቀት እራሱ ከ/ኮቻ ኦሮሚያ ክልልል አይ የአረብ ሀገር ብር

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 месяца назад

      ዝም ብለሽ እንደ ዝንብ ጥልቅ አትበይ ምን አገባሽ ይመለከትሻል ?በኔ ህይወት አንቺ ምን አገባሽ ??ሲቀጥል ደግሞ ፈጣሪ ይመስገን 5 ክፍል ቤት አለኝ 3 ክፍል አካራያለሁ በሁለት ክፍል እኖራለሁ ከዛን ከብቶች አሉን ተጨማሪ ደግሞ ገብቼ የራሴ ስራ እሰራለሁ 😎ወይስ ቤቶን በዳው እንዴት ነው ያለ እቃ ምኖረው 😎የራስሽን ኑሮ ኑር

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 месяца назад

      ​@@زينبابراهيم-ف7صአይደለም ኦሮሚያ ክልል ከ አረብ ሀገር ወደ ሀገር ቤት ይለክ የለ 😎ምን ለውራ ነው ሀሳብሽ 😎 አፍ ሲከፋት ጭንቅላት ይታያል አለ የሀገሬ ሰው

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 месяца назад

    Z.ዪ በርቺ

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 2 месяца назад

    ቁጥርአስቀምጭ

  • @ዙዙ-ጐ6ኰ
    @ዙዙ-ጐ6ኰ 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @EtyopiaRak
    @EtyopiaRak 2 месяца назад

    ማሻአላህበርቺእህቴየኔታማኝ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 2 месяца назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 месяца назад

    በጣም ያምራል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TamaskaK
    @TamaskaK 2 месяца назад

    ቁጥሪያላቺሁ

  • @TamaskaK
    @TamaskaK 2 месяца назад

    እኒምቁጥረሺን አፈልጋለሁ

  • @سعادةسعادة-ذ2ف
    @سعادةسعادة-ذ2ف 2 месяца назад

    ሥልክሺንእምላይነውእምናገኘው

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 месяца назад

      ወደኋላተመልሰሽ ቪድዩ እይታገኛለሽ

  • @AminaaAdam-z1x
    @AminaaAdam-z1x 2 месяца назад

    Walloo Batii tasmacaleesh

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 2 месяца назад

    ማሻአሏህ

  • @tijiteges8258
    @tijiteges8258 2 месяца назад

    ወደወሎ ትጬናችሆ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 месяца назад

    ያምራል ማሻ አላህ

  • @HawaAhmad-dp4uh
    @HawaAhmad-dp4uh 2 месяца назад

    ኮፈርርቱ ተመቼኝ ማሻ አላህ ነው ❤❤

  • @Eyye-bg2hc
    @Eyye-bg2hc 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasa-xp4dy
    @sasa-xp4dy 2 месяца назад +1

    ቁጥርሽ በምድነው የምናገኝሽ ዋሳብም ኢሞም ላይ አልወርድልኝ አለ ቁጥርሽ

    • @ZinetMohammed-g9r
      @ZinetMohammed-g9r 2 месяца назад

      ይወርዳል 😊

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 месяца назад

      አረ ይወርዳል ደሞ ቶሎ
      ነው የምትመልሰው❤❤

  • @HawaAhmad-dp4uh
    @HawaAhmad-dp4uh 2 месяца назад +2

    እ ኦረሞ😳😳

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 2 месяца назад

      ምን ችግር አለው

    • @HelenAdugna-ge7qx
      @HelenAdugna-ge7qx 2 месяца назад +3

      እኔ ሰው ነኝ ነገ ደግሞ ሟች ነኝ 😢😢😢ሰው ሰው ስለ ሆነ ብቻ አከብራለሁ 🙏🙏
      እኔ ሀገሬ እትዮጵያ
      ነው ዘረኛ አይደለሁም 🙏
      ማንም መርጦ አልተወለደም እህቴ ❤❤በተረፋ እኔ ስደተኛዋ እህትሽ እወድሻለሁ 🙏🙏🥰🥰

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 месяца назад

      እና ምንችግር አለው😮😮
      ምነው አንች ከሠማይ ነውዴ የወረድሽው

    • @899-r9n
      @899-r9n 2 месяца назад +3

      ዘረኝነት ጥብነት ኦሮሞም አማራም ትግራይም አንድነን

    • @HawaAhmad-dp4uh
      @HawaAhmad-dp4uh 2 месяца назад

      @@rabiarawat9093 እኔ እንዴሴቶቹ እንዴዘረኞቹ እየወጣሁ አልጨፍርም ማንነቴን ሳታቂ አትናገሪ እኔ እነሱ በጣም ዴንፍተዋል እኛን ለማጥፋት እንዴት ሊያዙ ቻሉ ብየ ገርሞኝጂ ስለሰማይ መምጣት አንች አትነግሪኝም ኦረሞም ከሆሽ ሀሰት አይዴለም ከሀገራችን ላይ ምን እየፈፀማችሁዴሁ አላህ ይወቅ ሆድ ይፍጄው ::

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ዚኑየ የኛ ታዛዥ በርችልን በጣም ያምራል ሁሉም እቃ የምን ካርጎ ጋ እዳ ያያል ቀርጥ መላኪአ ትራንስፖርት እር ስንቱ ጭንቀቱ ብቻ

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 2 месяца назад

    ❤❤❤