ፈታዋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሼር

Комментарии • 120

  • @lailakanoro8208
    @lailakanoro8208 3 года назад +12

    ኡስታዜ የልቤን አዳረስክ ወለህ አሏህ ጃዛህን ይመልስልህ ለሴቶች አሏህ ቀልብ ይስጣቻዉ ሙስሊም በማሆኔ አልሀምዱልላህ አልኩ

  • @مرحابامرحابا
    @مرحابامرحابا 4 года назад +8

    ኡስታዝ ጀዛኸሏህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @user-gr6eg6gx6k
    @user-gr6eg6gx6k 4 года назад +3

    ጀዛኩመላህ ኸይረን ውዱ ኡስታዛችን አቡ መስዑድ የሱና ኡስታዞች አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @nixxt8947
    @nixxt8947 3 года назад

    አላህ ይጨምርልክ ኡስታዝ
    ጃዛከ አላህ ኸይረን አዱንያ ወል አሄራ።

  • @lubabaseid9219
    @lubabaseid9219 4 года назад +9

    ያርብጭቅጭቅየለልውትዳርውፍቀንይሂገዝብከመጣነውፍቅርየጠፍው

  • @mekameka889
    @mekameka889 2 года назад +1

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر ጀዛካላህ ኽይር ኡስታዜ ብዙ ሰወች አሉ አላህ ይስቶር لا إلا الله انت سبحنا الله ይስቶር

  • @user-bu8jr7vl7n
    @user-bu8jr7vl7n 3 года назад +1

    Mashaa allah ustazuna Allah yecamerelye Jazakala kayer

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 6 месяцев назад

    አሏሆ ይጨምርልህ ኡዝታዜ

  • @user-cm6gr8xz8f
    @user-cm6gr8xz8f Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад +2

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @zemzemadem2248
    @zemzemadem2248 Год назад +1

    ጀዛኩላህኸይር

  • @tube-ex9ei
    @tube-ex9ei 3 года назад +2

    ጀዛኩም አላህ ከይር ኡሥታዙና

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w 4 года назад +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @rojaroja5507
      @rojaroja5507 3 года назад

      ወአለይኩም አሰለሙ ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ

  • @emufewuzanbiziniallah5514
    @emufewuzanbiziniallah5514 3 года назад +2

    ኡስታዝ ባረከላህ ፈይክ

  • @user-qk2wr7fl7o
    @user-qk2wr7fl7o 2 года назад +1

    እኔም ጥያቄ አለኝ አባቴ ሙስሊም ነው ይሰግዳል ግን ቀብር ቦታ ይሄዳል ያሻርካል እሱ ነው ወኪል ሆኖ ኒካህ ያሰረኝ እዴት ላድርግ በአላህ የምታቁ አይታችሁ እዳታልፍኝ የኡስታዝን ቁጥር ወይም ላኩልኝ

  • @AsiyaniceAlqsaaaby
    @AsiyaniceAlqsaaaby 4 года назад

    Wa wr wb ustaz jazakala kayeer Masha allah

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ወ ወ ኡስተዝ ለኔ ጥየቄ አላኝ ኒካ ከመተሰሩ በፊት ግንኙነት በነረግም አብረን ነበርን ግን እኔ እጠረጠረለሁ እርግጠኛ አይደለሁም አሁን አሰስቦኘል ነገሩን እንዴት በደርግ ይሻለኘል

    • @Imra671
      @Imra671  4 года назад

      ውድ እህቴ ለኡስታዞች ጠይቂ እዚህ አያዩትም

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 4 года назад

      @@Imra671 እሺ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 4 года назад

      @@Imra671 የት ነው ሚዮት እህት እስኪ ነገርኛ እኔም ጥያቃ ነበርኛ

    • @Imra671
      @Imra671  4 года назад

      @@user-dp8un6ql4m ቴሌግራም ላይ መጠየቅ ይቻላል

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 4 года назад +1

      @@Imra671 እሺ ሽኩርን ሊካቻካልሽላክልኛ

  • @hindiyaaman4870
    @hindiyaaman4870 3 года назад

    Masha allah allah yechemerleh ustaze

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Год назад

    ትክክልኡሥታዝአጀዛክአላህኸይር👍👍

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ኡስታዜ

  • @tamerhasen7831
    @tamerhasen7831 4 года назад +3

    ሱለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @fazeafazrey5498
    @fazeafazrey5498 2 года назад

    መሸአላህ ኡሥታዛችን

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 года назад

    ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-mj3yv9fd2z
    @user-mj3yv9fd2z 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህወበረካትሁ ጀዛኩሞላህኸይር

  • @AsiyaniceAlqsaaaby
    @AsiyaniceAlqsaaaby 4 года назад +1

    yawelachin setwce mekir new taface temert ustaz Allah yecamerelye 🌷🌹

  • @Mእረቢያ
    @Mእረቢያ 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኢሲታዚጀዛካላህኾይራ በሰማነዉ የምንተገቢራያድራገን

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 2 года назад

    ኡስታዜጀዛኩሙላህኸይረን

  • @salehmohamed9749
    @salehmohamed9749 3 года назад

    وعليكم اسلام ورحمت لله وبركته عسنار. جزكم الله خيرن

  • @Dubai123-f4i
    @Dubai123-f4i 10 месяцев назад

    ጀዛኪ አሏህ ከይረን

  • @mehubbadru7264
    @mehubbadru7264 3 года назад

    ኡስታዙና ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @abuafnantube7374
    @abuafnantube7374 4 года назад +3

    ዋአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @aayshatube1272
    @aayshatube1272 2 года назад +1

    walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh mashallah jezakelah ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ የወንድሜ ሚስት ወንድም ማግባት በሸሪአች ን ይቻላል?

  • @zeharitube_8491
    @zeharitube_8491 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በፀሎት በዱአ እንበረታታ ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ ቤተሰብ እንሁን አላህ ያለንን ያበርክትልን

  • @sofiyayifru2535
    @sofiyayifru2535 4 года назад +3

    ዋለይኩሙ ሰላም ወርሀመቱሊላሂ ወበረካቱ

  • @susulove8522
    @susulove8522 3 года назад +2

    አሰላሙአሊኩም ኡስታዝ አስተያየት አለኝ ፍቱአ ሰምቻለሁ ከክርስትና ወደእስልምና የመጡ ልጆች ወይም ሰውች በዝሙት የተጨማለቁናች ማለት በጣም ይከብዳን እኔ የክርስቴያን ሰለምቴነኝ ስሰማ በጣምነው የተናደድኩት በጂምላ መፍርጂ ጡርነውይ እንደገና እንደዚህ አይነት ቃላት መጠቀም ከክርስትና ወደኢስላም መምጣት ቢፍልጉ ጡሩ አቀባበል ያርጋን ወይ ይህ ቃላት አጠቃቀም ሲቀጥል ስንቱ የሙስሊም ልጂ ቢያንስ እሩብን የሚያክለው በዝሙት የሚጨማለቁ አይደል እንዴት እንዴት ከክርስትና ወደ ኢስላም የሚመጡ በዝሙት የተጨማለቁ ናችው አይባል ሀራምነው እኔ እንኩን በማውቀው በፍቅር ወደኢስላም እንዳይመጡ የሚከለክል ቃላት መጠቀም እንዴት ይታያል ካጠፋሁ ይቅርታ ኡስታዝ

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад +1

      ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ኢስላም መጣሽ በመቀጠል ይሄን የምመልስልሽ ኡስታዝ አይደለሁም ተማሪ ነኝ ግን ኡስታዞች ያስተማሩትን ወደዚህ ሼር አደርጋለሁ ግን ኡስታዞቹ በቴሌግራም ናቸው ።

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад

      በመቀጠል ሁሉም ክርስትያኖች ዝሙተኛ ናቸው ብሎ ማለት ተገቢ አይደለም እና ደሞ ሁሉም ሙስሊም ዝሙት አይሰራም ማለት አይቻልም ግን በክርስታኖች ይበልጣል መጠጥ ስለሚያበዙ እኔ እንደ እራሴ ነው የምመልስልሽ እናም አንድ ኡስታዝ በተናገረው ሁሉም ኡስታዞች አይወቀሱም።

    • @umerajman9385
      @umerajman9385 3 года назад

      ጀዛክም አላህ ኸይራ ኢሥታዚ

  • @tecnopop4336
    @tecnopop4336 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ኡስታዝ

  • @Fatuma
    @Fatuma Год назад

    ኡሰታዝ ጀዛ እላህ ኸይር

  • @user-nd3js2tw6b
    @user-nd3js2tw6b 4 года назад +10

    ኡስታዝ አብ መስኡድ ሀፈዘሁሏህ)
    ኢምራን ሚድያም ጀዛከሏህ ኸይሪን
    ግን የቢዳአ ና የበጥል ሰውች ተከታይ በዛቱ ግን የሱና ሰውች ላይ ይለም

  • @user-wz9sw8ih4m
    @user-wz9sw8ih4m 4 года назад

    ጀዛከአሏህ ኡሥታዜ

  • @love-uu1rw
    @love-uu1rw 4 года назад +1

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @user-wm9hq3dz7c
    @user-wm9hq3dz7c 6 месяцев назад

    ሰለማሊኩም ፈተዋ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ስልክ ብትልኩልኝ

  • @etpetp5827
    @etpetp5827 4 года назад +1

    ጀዘኩም አለህ ኸይር

  • @zmzmzmzm7792
    @zmzmzmzm7792 2 года назад

    ሱበሀንአላህ፡ጀዛካላህ፣ኸይር

  • @user-pu6vt5qf8t
    @user-pu6vt5qf8t 3 года назад

    جزاكوم الله خير

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 4 года назад +1

    ጀዛኩምአላህ

  • @ሰአድነኝተወደቃሉ

    ኡዝታዝ ጀዛአላህ ከይር አይ ሴት ምንአይነት ነዉ ወደዉ እየሰጡ እደገና ጥያቄ

  • @seidamohammed2964
    @seidamohammed2964 3 года назад

    አሠላሟአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏሀኸይሯ ኡሥጣዝ እሥኪ ኡሥጣዝን በቀጥታ ደወየ የማገኝበትን ቁጥር ወይም የዋትሣብ ቁጥር ካለዉ ፈተዋ ለመጠየቅ ነዉ እንዳዉ አማና እህት ወንድሞቸ

  • @user-yj6wx3eh5b
    @user-yj6wx3eh5b 3 года назад

    አጀብነው ፈትዋዉያረብ ጀዛኪላኸይርኡሥታዝ

  • @user-te3fb7zk7s
    @user-te3fb7zk7s 3 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @batoola5245
    @batoola5245 3 года назад

    ኡስታዝ፣ጀዘክ፣አለህ፣ኸይር፣ትክክልልልል

  • @user-lx4cd6gq4j
    @user-lx4cd6gq4j 2 года назад

    መሸአላህ

  • @user-ej6wj6he1g
    @user-ej6wj6he1g 3 года назад

    s) alah yetebken yareb sualihun zewujegn keharam arkeh amine

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Год назад

    ያረብ አተ በሠማነዉ እምንጠቀም አድርገን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @sadayimame1979
    @sadayimame1979 3 года назад

    وعليكم سلم ورحمت الله وبركته

  • @sadehhadi5948
    @sadehhadi5948 2 года назад

    ጀዛኪም አሏህ ኸይርን ሀቅ ነዉ

  • @baha6893
    @baha6893 3 года назад

    ማሻአላ

  • @user-wx8kt6ql4n
    @user-wx8kt6ql4n 6 месяцев назад

    አሰለሙአሌይኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ውድ እና ያታከበራችው ውድ እህት ዎንድሞቼ በአለህ ይዠቹሀለው አትእለፉኝ ጥያቄ አሌኝነ መልስ እንዴት ማስመት ዎይም መግኛት እችላለሁ!!

  • @user-qj3os1up5t
    @user-qj3os1up5t 4 года назад +1

    ዋሊኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Год назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ሰለፍያ የሆነች ሴት ኒካህ ያሳሰራት አህባሽነው ይህ እደት ይታያልን!?

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td 23 дня назад

    ጥያቄ ነበረኝ እደት መጠየቅ እችላለሁ

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Год назад

    ❤❤❤

  • @ፈትያከድር
    @ፈትያከድር 3 года назад

    👍👍

  • @fatumamohammedali8498
    @fatumamohammedali8498 Год назад

    ሳህ አላህ ሂዲያ ይሰጠን ያረቢ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 3 года назад +1

    ዋሌይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

  • @ShahamaSha-g2u
    @ShahamaSha-g2u 3 дня назад

    ኡስታስ፡ጥያቄ፡አሌኝ፡አድት፡እኔ፡ድኑሀን፡መርጫላሁ፡እሱሀ፡ዱበይ፡እኔም፡ዱበይ፡

  • @Fatuma
    @Fatuma Год назад

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Год назад

    በሰማነዉእምንጠቀምያረግ ያረብ

  • @nayemabh95
    @nayemabh95 3 года назад

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hamidaddino2832
    @hamidaddino2832 Месяц назад

    ሲጀመር በገንዘብ የተያያዘ ትዳር መጨረሻ 0+0=0 ነው

  • @samkwt8566
    @samkwt8566 4 года назад +1

    ሠለላህወአለይህወሠለም

  • @makaind2523
    @makaind2523 2 года назад

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🤲☝️

  • @sarontilahun5685
    @sarontilahun5685 Год назад

    ፋምልይዎቻ ካፊር ናቸው ena endslmku ayakum ena nika maser meflku family adlm nika meslman aykeblm ena kuma lekr bew ensu alfkdutm teblo weys lela meftha al?

  • @citynawriat7747
    @citynawriat7747 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b 3 года назад

    ያረብ አደረህንን

  • @user-bc6pf5lu8w
    @user-bc6pf5lu8w 4 года назад +3

    አብ መስኡድ ግሩፕ አስገቡኝ ውድ የሱና እህቶች

    • @user-vi5yx3yh5c
      @user-vi5yx3yh5c 3 года назад

      በዋሣብ ግሩቡ አሥገቡኝ በአላህ

  • @ATR-v5y
    @ATR-v5y 2 года назад +1

    ኡስታዝ እኒ ጥያቄ አለኝ ባሌ የሆነ እማይወደው ልጅ ነበረ ያልጅጋ እደዋወለው ነበር አናም እንደምደዋወለው ሲያቅ ካሁን ብኋላ ከተደዋወልሽው እኒና አንች ባልና ሚስት አንደለንም አለኝ እናም አንድ ቀን ተጣላን ከዛም በንደት ፃፍኩለት ኒካውን ለማውረድ ብየ ባሌም ኒካው እንደወረደ አላመነበትም ያልኩት ከደወልሽ ነው አለ ሌላም ከደወልሽ እፈታሻለሁ ነው እንጂ ፈትቻለሁ ለማለት አይደለም አለኝ በአላህ እንዳታልፉኝ

    • @Imra671
      @Imra671  2 года назад

      በቁጥር ጠይቂ ኡስታዞችን

    • @ATR-v5y
      @ATR-v5y 2 года назад

      እንደት በቁጥር

  • @zamzam9934
    @zamzam9934 2 года назад

    አሰላማለይኩምእረህመቱላሂ ወበረካቱሁጥያቄነበረኝ

  • @tasneemqasim591
    @tasneemqasim591 3 года назад +1

    ተለያይተናል

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 4 года назад

    ወለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 4 года назад +1

    አይየዘንድሮ ትዳር አላህ ይስትርበስ

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 3 года назад

      አወ ወላሂ አሥጠላ እኮ

    • @user-cg9yi3ls2z
      @user-cg9yi3ls2z 3 года назад

      @@fozyayoutube1140 አላህ ከከይረኛው ያገናኘን ቅጡጠፍቶታል አሁንላይትዳር

  • @سهامبنتاسلام
    @سهامبنتاسلام 3 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ እኔ በርቀት ኒካ ማሰር ፈልጌ ነበር የዑስታን ቁጥር ያላችሁ ላኩልኝ

  • @abdulsalamalhayer1595
    @abdulsalamalhayer1595 3 года назад +1

    አሠለም አሌኩም ዎራመቱለህ ዎበራከቱሁ ኡሱታዝ በራከለሁ ፊኩም እኔ ግራ ግብት የምለኝ ነገር ንከእ አስሮ መቆያት ይችለልን

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад

      አው ይቻላል

  • @user-bu8jr7vl7n
    @user-bu8jr7vl7n 3 года назад

    Asalamalekum wr wb

  • @user-om8qw4ki3v
    @user-om8qw4ki3v 3 года назад +3

    እስኪ ቁጥር ተባበሩኝ የምታቁ ካላችሁ

    • @بارميقيشرفا
      @بارميقيشرفا 3 года назад

      👍👍👍👍🌹🌹🌹👌👌💪💪🙏🙏☝️☝️❤️❤️ኡሰታዝ ።ጀዛኩሙ ።አለህኳይር ።ማሸአለህ ሹክረን

  • @user-sl4zd6ec9h
    @user-sl4zd6ec9h 4 года назад +1

    ፍትዋ በምን ልጠይቅ

    • @Imra671
      @Imra671  4 года назад

      Ustaz Ahmed Adem
      Mobile +251 91 137 6753

  • @Hነኝተስፈኛዋ
    @Hነኝተስፈኛዋ 3 года назад

    ኡስታዝ አሰላሟለይኩም እኔ ባለቤቴ ገንዘብ ከላክሽ እፈታሻለሁ ብሎ ገንዘቡን ከወሰደ በኋላ ጠፋ እንዴት ይታያል ?

  • @user-sk2vb9do5r
    @user-sk2vb9do5r 3 года назад +1

    ፈተዋ መጠየቂያ ያላችሁ ቁጥር ላኩልኝ በአላህ

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад

      ውድ እኔ ዬለኝም

  • @rahmatube7439
    @rahmatube7439 3 года назад

    በቅንነት መጥቻለሁ ኪምራን ደምረኝ

  • @love-uu1rw
    @love-uu1rw 4 года назад +1

    ሰለላአለይ ወሰለም

  • @mehubbadru7264
    @mehubbadru7264 3 года назад

    ይህ ኡስታዝ ስሙ ማ ይባላል የምታውቁ መልሱልኝ

    • @user-td5de6bg1l
      @user-td5de6bg1l 3 года назад +1

      አቡ መሥኡድ

    • @keadfgvvvbhh3242
      @keadfgvvvbhh3242 2 года назад

      አሰላማሊኩም ወራህመቱ ሊላህ ወበርካትሁ ጥያቄ አለኚ ህፃን እያለሁ ቤተሰብ ዳርኚ ተጋብተን ፍች ጠየኩኚ አልፈታም አለ ከዛ አባቱ ፈታኚ አሁን አርባገር ነኚ 7 አመቴነው ሌላ ላገባ አፉርሰብኚ ኒካአለኚ እኔ አልፈታሁም እኔ አባቴነው አይመለከተውም አለ ይሄ እንደትይታያል ጀዛካለሁም ኸይር

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph 3 года назад

    ውድ ደሡና እህቶች ደምሩኝ

  • @zenabcader505
    @zenabcader505 2 года назад

    ተፈድለ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 11 месяцев назад

    ከባድ ነው ዛሬ ወንዶቹ አልታመኑም ብር ሰጥቶ ለቅሶ ሁኗል

  • @user-me7uy9wd4s
    @user-me7uy9wd4s 3 года назад

    ጀዛገላህከይር

  • @user-hf4dh3it3g
    @user-hf4dh3it3g 3 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር