🛑በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፈተና ተወቃሹ ማን ነው - እንዲህ አልተጠበቀም - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 92

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 3 месяца назад +16

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንገር ለአንድ ሀገር ጠቃሚ ምሁር መሆኑን የምታውቁት ወደፊት ነው ።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 месяца назад

      ጠቃሚ ሰው ነው ነገር ግን አድር ባይ ፖለቲከኛም ነው።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад +7

    ብርሀኑ ነጋ Bravo

  • @selamYena
    @selamYena 3 месяца назад +3

    እነዚ ልጆች መቀጣት አለባቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 месяца назад +5

    እነዚህን አሰሮ መግረፍ ነው እኔ የዶ/ር ብርሀኑ ደጋፊ ነኝ ትምህርት ጥራት ደጋፊ ነኝ

  • @HananRidwan
    @HananRidwan 20 дней назад +1

    እኔ ምለው ግን ተማሪው በግድ ካልኮረጅን እያለነው እንዴ

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 3 месяца назад +1

    ጎበዝ በርታ አንተም ወቅታዊና አስፊላጊ እስተማሪ ነገሮችን እየነቀስክ ታወጣለህ
    ድንቅ ነው ዘመን ስንት ይሳየናል እኔና ጏደኞቼ ከአሜሪካ እንከታተልሀን እንወድሀለን::

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 3 месяца назад +3

    So sad and heartbreaking to watch it. God helps mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. I'm praying for all Ethiopians.

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 месяца назад +2

    ጫት ቤት ከርሞ ፈተና ማለፍ አይቻልም::ፕሮፌሰር ብርሀኑ እግዚእብሄር ይርዳህ::በርታ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ተማሪ እኮ መከራውን ነው የሚያየው::ክፍት አፍ ሁላ ስሙን እንኩዋን አስተካክሎ መፃፍ አይችልም በብዛት::

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 месяца назад +2

    ሰላም ወንድም🤗 የኢትዮጵያን መፃኢ ዕድል ብሩህ ያደርጋሉ ብለን የገመትናቸው የምንጠብቃቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የኢትዮጵያን የወደፊት ተስፋ አጨልመዋል መስማትም በጣም ያሳዝናል💔ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ 🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

    • @wegf6808
      @wegf6808 3 месяца назад

      ደንቆሮ መሪዎች የሚያፈሩት አደንቁረው የሚገዙት ትውልድ ነው!!

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 3 месяца назад +1

    Bravo

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 3 месяца назад +1

    ተማሪዎቹ ከስረዓት አልበኝነት እንዲወጡ መስእራት እለበት ከወላጅ አንስቶ ሁሉንም ማህበረሰብ ይመለከታል በተጨማሪ ሳልገልፀው ማለፍ እማልፈልገው የእእስተማሪዎቹስ ብቃት ምንያህል ነው?

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 3 месяца назад +2

    ለልጆቹ መውደቅ የመጀመሪያው ተጠያቂ ወላጅ ነዉ።
    ሀኪም ቤት ስታመሙ ይወስዳቸዋል ት/ቤት ግን ሄዶ ስለ ልጁ የምጠይቅ ወላጅ ስንት ነዉ ስለከፈሉና አስጠኚ ስለቀጠሩ የተማሩ ይመስላቸዋል።
    መጀመሪያ ከልጆቻችሁ ጋር ሁኑ።
    አቅማቸውን ዕወቁ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 месяца назад +1

    የባከነ ትውልድ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 месяца назад +1

    ቆንጆ ስብስብ🙏👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏

  • @GirumErmias2024
    @GirumErmias2024 3 месяца назад

    🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
    🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
    🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 месяца назад +1

    ትምህርትቤቱ ሀላፊ የለዉም ወጣቱስ ተጆጂሎል አብደዋል እፍረት የለ ፍራት ምን አረገ ደብተሩ መፀሀፉ ወበሩ እደደህና ነገር ከረፀዉ ዪልካሉ ሁሉም መጠየቅ አለባቸዉ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 месяца назад +3

    ምድረ ባለጌ

  • @selemonfeleke-up6lt
    @selemonfeleke-up6lt 2 месяца назад +1

    Do it

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 3 месяца назад +2

    ወያኔ ያበላሸውን የትምህርት ስርአት እና ሀገር ተረካቢ ወጣትን ነው ፕሮፌሰር ብርሀኑ ለማስተካከል ሌት ተቀን ከስራ ጓዶቹ ጋር እየሰራ የለው የለውጡ ውጤት በሂደት አፍ አውጥቶ መናገር ይጀምራል እንታገስ መጫውን ሶስት አመት እንጠብቅ 😂😂😂 ቪቫ ፕሮፌሰር ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 3 месяца назад

    ሰላምህ የብዛ ❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +1

    😍😍😍

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 месяца назад +2

    ወይ ትውልድ በኛ ጊዜ ካሊኩሌተር አንጠቀም ፎርሙላዎችን በየገርግዳው ለጥፈን ሸምድደን ቤተሰበ ረድተን አሁን ስልካቸው ላይ ናቸው እንዴት ያጥኑ ተመርቀው ደሞ ስራ ከሌለ ደሞ ምን ይበጃል እየተሰደዱ በባህረ ውስጥ ያልቃሉ ያሳዝናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @wegf6808
    @wegf6808 3 месяца назад +2

    ደናቁርት መምህራን የሚያፈሩት ሌላ ደንቆሮ ነው። በበታችነት የሚሰቃዩ የአገር መሪዎች የሚፈጥሩት እንዲህ አይነት ትውልድ ነው!!!

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 3 месяца назад +1

    Berta arif akerareb 😊😊😊gin temariwochu Betam yasafralu 😢😢😢😢sorry for family 👪

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 3 месяца назад +1

    ልጄ ገና አንድ ዓመቱ ነው ሀሣቡ ገደለኝ እንዴት በዚህ ትውልድ መካከል የማሳድገው ብሬ ምን አደረገ ትውልዱ ቲክቶክ ላይ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @abdikennaa1412
    @abdikennaa1412 3 месяца назад +1

    As a father, I feel sad when I see these kind of kids. I know how much I work hard to raise my kids and to send them to school. These generation take tiktok as basic life, instead study hard and change their future life. We are lost as family and as country. I don't blame these kids because they are growing up hearing their parents who appreciate cheating exam is the easy way to get paper.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 3 месяца назад +1

    Lemastawes Chaat Meqam

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 3 месяца назад

    Ene gin lijoche ersachewn ychalu enji yemn bidr new felge weljachew EGZIYABHER YRDACHEW❤ ene pasterye betam new yemtmechegn.this only my opinion🎉

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад +1

    ፓሊስ የት ነዉ ያለሀዉ ስትፈለግ እነዚን ልክ አታስገባልንም ጋጥ ወጥ ተማሪዎችን ኡኡኡኡኡ!!!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 месяца назад

    ሰማዮን እንደጓደኛ ተመልከት!
    በታማኝነት ሕዝብ አገልግል! ሀገርንና ሕዝብ አትክዳት!(ኮሪያዊያን)

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 месяца назад +1

    እውነት እነዚህ ኮንታል ደደብ የሆኖ ተማሪውች
    ይብላኝ የወለዳችው ያሳዝናል 🤭🤭🤭❓❗❓

  • @ethio.suleymane
    @ethio.suleymane 3 месяца назад +1

    ሰላም እንደምን አለህ ወንድማችን🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 месяца назад +1

    ትኩስ ነገር ያንን ባለጌ ተሳዳቢ ሚድያህን ስለማይመጥንና አሳዳጊ የበደለው ነገር ስለሆነ ባታቀርበው ጥሩ ነበር::

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 месяца назад

    አታጠኑም አታነቡም ዶ/ር ብርሀኑ ትክክል ነው

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 3 месяца назад

    የተማረ ዋጋ አለው. እና ካልተማራችሁ ምን ለመሆን ነው ? ምን ለመሆን ነው. መንግስት ለምን እርምጃ አይወስድም. ሳአታጠና ፈተና እንዲት ለትመልሱ ይችል/ ትችያለሽ 😢😢

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 месяца назад +1

    የተመረቃችሁ ሞራላችሁ እንዳይወድቅ አንድ ቀን እውቀታችሁ ዋጋ ስለሚያገኝ ይህ ትዉልድ ጋጠወጥ ስለሆነ

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад +1

    ፈተና ለማለፍ ሣይሆን ለማወቅና ለመመለስ መጨረሻም ተመዝኖ ለማለፍ መሠረታችን ላይ መስራት ወሳኝ ነው 1ኛ ፖሊሲው ከ0 12ኛ ክፍል የትኛውም መምህር ያስተምር መመዘኛው ከአንድ ቋት ቢሆን እላለሁ በተጨማሪም የተማረ ባለሙያ የሆነ የፓርቲ አባልና ዘረኛ ያልሆን ቢያስተምር ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 3 месяца назад +1

      ምን አገናኘዉ ከዘረኛ ጋር አስተማሪ ብላችሁ ብላችሁ አንድ ዘር ነው የሚያስተምር አላችሁ ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም !!

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 3 месяца назад

    Thank God I don’t leave in Ethiopia I don’t blame no body my Weakens .

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 месяца назад

      not Leave,live😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 месяца назад

    Lemastawes yetesebese kelb yasfelegewal. Enatu kelbeshin sebsebe.

  • @TheYeabsira
    @TheYeabsira 2 месяца назад +1

    Erso yet new yalut astedader eko yelem

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 3 месяца назад +1

    ጥፋቱ የትምርት ሚንስተርና የመግስትነዉ ተማሪዉ ምን ያርግ ተሸጦ ይሰጡ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 месяца назад

    #ትኩስ አንተ ወንድማችን ነህ ለሁሉም ኢትዮጵያን ጥሩ ነው ያለህበት @ነገር ግን አንድን ሐይማኖት ደግፋህ ሌላውን ለመስናቀፍ ስትል ሰውነት ኢትዮጵያዊነት ምዘናና ክብር ልየጎል ይችላል ጥንቃቄ ለምሳሌ አስቴር በዳኔ የቀረብኩት መንገድ ቼክ አርጎ መቅረብ (እራስህን )🥦🥦🥦🥦

  • @meseretmolla502
    @meseretmolla502 3 месяца назад +1

    ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ታቀርባለህ።ነገር ግን ሠውን ተፈጥሮ በሰጠችው ምስል መሣደብ ሀጢአት ነው።ምክንያቱም ሠውን በአምሣሉ ነው የፈጠረው።የምናሣዝነውም አምላክን ነው።ለአንተም ቢሆን ጥሩ አይደለም።ባይው ቢሣሣት ደጋሚው ግን የባሠ ያጠፋል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 3 месяца назад

    ሦስት ልጆች አስመርቀን ሲበሳጩማየት ከብዶናል

  • @deresetemesgen7678
    @deresetemesgen7678 Месяц назад

    መልሳቸው ረጅም ጭንቅላታቸው ትንሽ ነው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад

    ገጣሚው እራስህን ነው የገለጽከው ቆርቆሮ እራስ

  • @dereqeneni1635
    @dereqeneni1635 2 месяца назад

    BIRHANU IS PART OF A PROBLEM. SUCH IDISCIPLINE AND FATAL MEASURES ARE TAKEN AGAINST GRADE 12 NOT GRADE 2.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ።ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 месяца назад

    ባለጌ ትውልድ ብርሀኑን መስደብ ብልግና ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 месяца назад +4

    እንኳን ነቀለኝ የአባቴ የናቴ አምላክ ከዛች አገር አመለጥኩ ብቻ የፈውስ ጸበሏስ የት ከ አገኘዋለሁ ደጉን ጊዜ ያምጣ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад +1

      @@በትእግስትያልፋል የፈውስ ፀበሏ ጌታ ኢየሱስ ነው አገር ቾግር ሰገጥማት የራስን ድርሻ መወጣት እንጂ ለባርነት መነበርከክ መፍትሄ አይሆንም ከመፅሀፍ ቅዲስ የመፅሀፈሩትን ክፍል አንብብ/ቢ

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 3 месяца назад

    መንግሰት ራሱ ዘመኑ ፈታና ለሱ ብሰጥ መለፍ አይችልም ት/ሚ ራሱ ብፈታን በጭረሽ አያልፍም የትሚህሪት ፖሊሰ መሠራት ያለበት በታች በሉ 1ኛ ደራጃ ለይ መሰራት ሰጋባ በአሥራ ሁለተኛ ብቻ ተማሪዉ ተሰፈ ለመሰቆራጥ የሚደራግ ተግበሪ ኢትዮጰያን በፍጹም አይወክልም?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr 3 месяца назад +2

    ኘ/ርአሁን ምን አጠፋ ??አረባካችሁ ነጽሁ ኢት/ያዊ ጠልተን ወያኔ ሌበች የወደደችው ይሻላል?በርሃኑና አብቹ ከሌሉ አናድግም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 3 месяца назад

      😂😂😂😂አረ ወደት ሂጄ ልሳቅ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад +1

    ተማሪዎችግንብርሃኑነጋንአትጥሉትለሃገራችንምርጥምሁራንእንዲፈጠርነውእንጂተማሪንሊጎዳአይደለምልብይስጣችሁእሱንከምትጠሉትይልቅቅብጠተችሁንጥሉአጥኑበደንብእወቁብርሃኑንእድሜይስጠው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 3 месяца назад

    አጥንተሽ ለማስታወስ ዱአ አድርጊ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 месяца назад

    sew hun abet ershem atABABASE

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад +1

    የሚያጠና ትንሽ ነው አብዛኛው ሌባ ነው ለዚ ነው የተዘረሩት::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏

  • @BirukHunde
    @BirukHunde 3 месяца назад +1

    አንተም እኮ ቁልቁል እየተምዘከዘክ ነው አንድን ሚኒስትር ተራ መንደሬ ሰሰድብ በሚዲያ ማቅረብ ምን ማለት ነው የሰለጠነ አገር እየኖርክ የማትሰለጥን ፋራ ክብር ይኑርህ ሌላው ቢቀር አባትህ ይሆናል ታሳፍራለህ ሰው ሲሰደብ ለእንኛ ለምንሰማው ትምህርት እንዲሆነን ነው የምታቀርበው ወይስ ልጆች አይተው እነሱም ስድብ እንዲማሩ በዘራከው መርዝ መጠን ታጭዳለህ የማይደርስ መስሎሃል በዚህ እድሜህ መቅለል ይደብራል ሰገጤ ነህ

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 3 месяца назад

    የዛሬ አረሞች አገር አጥፊዎቾ የነገ ሸክሞቾ ናቸው።

  • @OmerWolde
    @OmerWolde 3 месяца назад +1

    I don't know what you trying to prove here. the government is working for better tomorrow

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖👍

  • @miri5414
    @miri5414 3 месяца назад

    Why you show this again and again, you are not better than them!!!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 месяца назад +1

      ካልተኮረኮመ ይሄ ትውልድ አይገባውም ቢገባሽ!

    • @timmme-my6jc
      @timmme-my6jc 2 месяца назад

      ​@@TekusNeger You are right 🥰🥰