🛑የማሜ አባት ቅሬታ አቀረበ ልጀ አቺብቻ ነው የሚወደው አለ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 53

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад +11

    ወላሂ ተሳስቸም ቢሆን አንድ ቀንም እናትና አባቴን በስማቸው ጠርቸ አላቅም አሁን ሳዳምጥም እናትና አባትን በስማቸው መጥራት አይፈቀድም

    • @Rahmaወሎዬዋ
      @Rahmaወሎዬዋ Месяц назад +2

      ትክክል ግንኮ ዩቱብ ላይ እሚበዙት ስለድናቼው አያውቁም

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Месяц назад +1

      @@Rahmaወሎዬዋ ትክክል ነሽ እህቴዋ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed Месяц назад

      እኔ መቼም እቢ ብሎኝ ቀረ አባቴ ልጆቺን በጣምምምምም ከማቅረቡ የተነሳ በስሙ ነው የምጠራው

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Месяц назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ .አይ የኛ ነገር የወጀላችን ብዛት ነው የአላህ በዝነትህ😢

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta Месяц назад +2

    አላህወደቀጥተኛዉያመራን ያረብብ🙏🙏

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz Месяц назад

    Amene Amene yallah ❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 Месяц назад

    ወይኔ ገነቴም ደረሰደ አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ😥😥😥

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 Месяц назад +3

    አላህ ያመጣውን አላህ ይመልሥልን ያረብ እራህመትህን

  • @fatum164
    @fatum164 Месяц назад

    ትክክል ፋጡምየ ሀገር መግባትን የሚያክል ነገር የለም ይኖራል እደኑሮው

  • @hanafentaw2745
    @hanafentaw2745 Месяц назад +1

    ማሜን የሚውድ ይደምርኝ እሰኪ

  • @Seadayutb
    @Seadayutb Месяц назад +1

    ያአላህቦረናገባእደወኔእናቴናአባቴ😢😢😢

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Месяц назад +2

    የሰዉ ልጆች ሁለት ሸለቆ ገዘብ ቢኖራቸዉ 3ኛ ይበኛሉ ሆዱን አፈር ነዉ የሚሞላዉ ብለዋል رصول صل الله عليه وسلم እኛ አንጠግብም አንዱ ቢሞላልን ሌላ እንመኛለን

  • @ፋጡማ-አህመድ
    @ፋጡማ-አህመድ 20 дней назад

    የኔውድግንይቅርታ የባለሽና አባት አንቱ ነው የሚባለው ግዲ ነው ባይሆን ደሞ የባልሽ አባት እናም ደግሞ ሀገራችንን አላሰም ያደርግልንና

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Месяц назад +3

    ድሮምኮ ተከፍሎ ል ኢትዮጵያ ያ ከ ኮርና ጀምሮ😢😢

  • @AminaMohammad-v5i
    @AminaMohammad-v5i Месяц назад +4

    ጨጓራ እኔም ሊገለኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 Месяц назад

      ሙስሌምከሆሽእሩቃ እየቀራሽ ከውሀውላይጠጭ

  • @ፋጡማ-አህመድ
    @ፋጡማ-አህመድ 20 дней назад

    ውድ የሀገሬ ልጆች በቀንነት እንደምመሩ አቀስታ ውች እናገነቴ ውድ የኢትዮጵያናች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhussain6415
    @mhussain6415 Месяц назад +3

    አላህ ወደቀጥተኛዉ ያመራን

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው Месяц назад +3

    የኔ ወዶች ደስ ነዉ የምለኝ ምክራችሁ ልቤ ሞቀኝ ለመግባት የፈራሁ ስት አመቴ አገሬ ለመግባት ፈልጋለሁ

    • @hanafentaw2745
      @hanafentaw2745 Месяц назад

      ደምሪኝ እህቴዋ በእናትሺ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @GiasBd-kb5uw
    @GiasBd-kb5uw 27 дней назад

    ሳህ❤❤❤እህት😢😢😢😢ትክክል❤❤❤❤

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Месяц назад +2

    አይችልም እናት አባትን በስም መጣራት

  • @ZainbHamaideh
    @ZainbHamaideh Месяц назад +2

    አገራችንንሰላምያድርገውያረብ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Месяц назад +2

    እዉነትሽን ነዉ ፋጡሜ እኔማ ሥለ መግባት ሳስበዉ ድክም ይለኛል ብለዉ ብለዉ አልጨበጥ አለ ብሩ የት እደሚገባ አላቅም እጃዛ የለኝ ምን የለኝ 😢😢😢

    • @AminaAli-z6b
      @AminaAli-z6b Месяц назад

      የኔቢጤ አይዞሽማሬ ሁላችንም ደክሞናል
      ሀቲማችንንያሣምርን

  • @kabetube
    @kabetube Месяц назад

    ዋሊኩም ሰላም ፋጡም እኳንደህና መጣሺ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    ከኛም ጋር ደረሰ ላኢላሀ ኢለላህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Месяц назад

    አሚንንንንአላህይጠብቃችሁአላህይጠብቀንያርቢእህቴ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад

    በርቱ🥰🥰🥰መሻአላህ😊

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Месяц назад

    ሰላምሀገራቺንሰላምያርግልንአላህሰላምሙንያብዛልን

  • @AminaMohammad-v5i
    @AminaMohammad-v5i Месяц назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ እካኳን ደህና መጣችሁ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NejatTimer
    @NejatTimer Месяц назад

    እኔ አልነገሩኝም ምከንያቱም ጨሮ ነወ ቤቴሰቦቸ አላህ ይሁነን

  • @اسياءنصري
    @اسياءنصري Месяц назад

    እህቴ ጨንገረሽ ስየመሽ በግረ ጎንሽ ቲኒሽ እረፍ ይተዊሸል በይተዉም የስተግሰል

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w Месяц назад +1

    ፋጡምየአላህያቁይሺእህቴ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  Месяц назад

      አሚንን የኔ ውድ❤

  • @AminaMohammad-v5i
    @AminaMohammad-v5i Месяц назад +1

    በስሟ አትጥራት ክልክልነው አግድህ እናተ ታቃላችሁ

  • @AminhAl-e5c
    @AminhAl-e5c Месяц назад

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Amicggg
    @Amicggg Месяц назад

    🤲✋☝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @FaresAhmad-t5k
    @FaresAhmad-t5k Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Месяц назад

    ❤❤

  • @fatemh-v8h
    @fatemh-v8h Месяц назад +2

    አች ለራስሺ አረፈሽ ተቀመጭ ቦለቲካ አትግቢ ልጀሽ አዳይታገድ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d Месяц назад

      ሥለፖለቲካ መች አወራች ጆሮሽወየነዉ

  • @KbaraMohamed
    @KbaraMohamed Месяц назад

    አትዉሸታምአትዋሺአቀሰታደህናነዉ

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam Месяц назад

    ❤❤❤❤