በሀገርም መለወጥ ይቻላል እህታችን ሮሚ ከስደት እስከ ሀገር ቤት በስራ ላይ ሀገር ገብተን ምን እንስራ ለምትሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 130

  • @Selamtube21225
    @Selamtube21225 18 дней назад +8

    ኣረብ ኣገር የነበሩ እህቶቻችን እንዲህ ተለዉጦ ማየት እንዴት ደስስ ይላል❤በርቺልን እህታችን

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 16 дней назад +1

    ማሸአላህ ሮሚ በጣምደሰይላል አላህእርዝቅሺንይክፉትልሺ በርች

  • @mahiethio
    @mahiethio 15 дней назад +1

    ጀግና በርቺ❤❤❤

  • @rahmaendris6944
    @rahmaendris6944 18 дней назад +7

    ሮሚየ መልካም ሴት ጠንካራ ና ባለሙያ ሴት ጅዳ ላይ በአንች ቡፌ ነው ያገባሁት ሀገር ገብተሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል በርቸ ወንድም አህመድ thanks

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 18 дней назад +8

    ሮሚሻ😍ጅዳን ያስደመምሽ ጀግና ዛሬም እንዳለሽ ነሽ ይመችሽ እህት አለም❤🎉

  • @beba5182
    @beba5182 16 дней назад +2

    ሮሚ እግዚአብሔር ይበርክሽ በውእነት እንች ጥራ ሴት ንሽ በርቻ 🙏🏽✝️

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 18 дней назад +6

    አህለን አህሜ ማሻ አላህ ጀግና ነሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የስደት እህቶቻችን ገብተው ሲለወጡ ማየት እንዴት ያስደስታል❤❤ አላህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 18 дней назад +5

    የእኔ መልካም ሴት ያሁሉ አልፎ እዚህ ላይ በመድረስሽ እጅግ ደስስስስስ ብሎኛል ሮሚየ ❤❤❤❤የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 15 дней назад

    በጣም ጠካራ ጀግና ሴትነሸ እሮሚ ፈጣሪ ያግዝሺ በአገርላይም ይቻላል እውነትነው👍👍❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 18 дней назад +4

    ማሻ አላህ ኤጅሽ ይባረክ ደግሞ ንጽህናዋ ጀግና በጣም ቆንጆ ስራ ነ

  • @Lubab406
    @Lubab406 19 дней назад +5

    የኔ ዲቡሽቡሽ ሮሚየ ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባልእኮ በርችልን ጀግና ነሽ የሴት ወንድ ምንም ነገር የማይበግርሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 18 дней назад +7

    በቅርቡ እመጣለሁ ልብስ የሚባል አልገዛም ሁሉንም የምወስደው ከአንተ ሱቅ ነው በፀሎትሽ አስቢኝ ለሀገሬ እንዳበቃኝ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤

    • @ነኢማ-ረ7ሐ
      @ነኢማ-ረ7ሐ 18 дней назад +1

      አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ምኞትሽ ይሳካልሽ እኔም አስቤ አለሁ

  • @kiyaYube
    @kiyaYube 18 дней назад +4

    ሮሚ የኔ መልካም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ያች ውለታ መቸም አረሳሽም መልካም ስራሽን ፈጣሪ ይቀበልሽ ትለያለሽ መልካምነትሽ መልካም ስራሽ ከማንም አይገጥም

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 19 дней назад +6

    ማሻአላህ የኔውድ አላህ ይጨምርልሽ እኛም ካንች ብዙ ነገር እንመራለን

  • @NefissaAwbol
    @NefissaAwbol 16 дней назад +1

    ማሻ አላህ በርቺ ኤህቴ ለኛም ብርታት ትሆኚናለሺ ባገራቺን ተስፍ በቆረጥንበት ሰአት አገራቺን ገብተን ሰርተን መለወጥ እደምቺል

  • @almas8067
    @almas8067 18 дней назад +3

    አህታችን አመብረሃን ከዚህም በላይመገሱ ታብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 17 дней назад +1

    ሁሉም የሀረብ ሀገር ከርታታ እህቶች እንዳንቺ እንጀራ ይውጣላቸው መልካም ባል ይስጣቸው እንዲሁም ጥሩ ቤተሰብ ስንቶችን ያስለቀሱት ቤተሰቦችና ወንዶች ናቸውና:: ጎበዝ ሴት ጠላት ዲያብሎስ ይፈር

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 16 дней назад +4

    የዛሬ 8አመት በቆጆ ምግቦች ድራኛለች እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ እናት እሮሚየ እድልሽ ጥሩነዉ እስከዛሬም ባለቤት ጋ ነኝ የአድልጅ እናት ነኝ አልሀምዱሊላ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 18 дней назад +7

    የሮሚ ምግብ በጣም ነወ የሚጣፈጠው

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን ደስ ሚል ነው በርች ውደማችንም በርታ ከሰራን ባገራችንም መለውጥ እችላብን ዋናው ጤና ነው ❤❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 17 дней назад +1

    ሮሚየ በጣም ጉበዝ ጀግናነሸ 😍😘👍👍❤

  • @Emaan-y2r
    @Emaan-y2r 18 дней назад +2

    እሮሚዬ በጣም የምወዳት ጀግና ሤት❤❤❤❤😍😍😘😘ቶክቶክ ይቱብ ክፈቼ በኦላይን ያዙሻል የኔ አበሣ

  • @leylayimam
    @leylayimam 18 дней назад +2

    ምርጥ ፐሮግራም❤❤❤ቀጥልበት

  • @zawedazaweda3071
    @zawedazaweda3071 16 дней назад

    ጀግኒት በርችልን መልካም ሰው ነሸ❤❤❤❤

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 18 дней назад +2

    ሮም መሻአላ በጣም የምወዳት ቅን ሴት ነች

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 18 дней назад +2

    ጀግናነሽ ተምቀኛአላህይጠብቅሽ ተስረተፈተሽለዚህስለበቃሽድስብሎኛል😢

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 18 дней назад +1

    እንደ ሮሚ ጀግና ሴት በሕይወቴ አይቸ አላውቅም ምክንያቱም ወድቆ መነሳት አስለምዳኛለች በጦርነቱ ያላትን ንብረት አጥታ ነበር አሁን ግን ተመስገን ነው

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 18 дней назад +1

    ሮሚ.መልካምና.ጠንካራ.ሴትነች.❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 18 дней назад +3

    ማን እደሀገር ጠረኗ ብቻ ይበቃል ሀገራችን ዉቢቷ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 19 дней назад +6

    አረ በሥርቤት በሣኡድ ላሉ ወድሞች ፍትህህህህ ድምጥ አሠሙ ታውውው ሥልክም አያገኙም ተረሥተዋል

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 19 дней назад +2

    ጀግናበረች፣ስደትእፍፍፍፍፍፍፍፍበኛይብቃ፣ሁሉምበሀገሪ🎉🎉🎉🎉

  • @MesiTUbe-p2m
    @MesiTUbe-p2m 17 дней назад +1

    የኔ መልካም እህት ሮሚዬ❤❤

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 19 дней назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እሮሚ 🎉 እንኳን ለዚህ በቃሽ👍👍🇪🇹

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ 18 дней назад +4

    ሮምየ እኔ መስራት እፈልጋለሁ በነፃም ቢሆን ሙያ አስለምጁኝ ስደት ምርርነው ያለኝ😢😢😢

  • @HatatAsefa
    @HatatAsefa 18 дней назад +2

    ሮሚይ. እና. አህመድ እንኳንም. ተገናኛችሁ

  • @yemartikosljinatyemedamkme9052
    @yemartikosljinatyemedamkme9052 16 дней назад +1

    ጀግና ነሺ እህት

  • @hsb712
    @hsb712 18 дней назад +2

    በርቺ እሮሚየ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 18 дней назад +1

    ተባርክ ወድማች እሶን ስለጋበዝክልን ሮሜ እህታችን በርች

  • @Nora-s8g
    @Nora-s8g 18 дней назад

    ተመሰገን እንኳንም ደስ አለሽ መታገስ ዊጋአለው በርቺ❤❤❤

  • @AlbusheraMohammed
    @AlbusheraMohammed 19 дней назад +1

    ሮሚየ❤❤❤ እጅሽ ይባረክ ከጅዳ እረ ቅቅልሽ ናፍቆኛል።

  • @LubabaImaam
    @LubabaImaam 19 дней назад +32

    ሮሚ ይሄን ቴክስት ካየሺው ፌስቡክ ላይጉርሻ ፔጅ ያስተዋውቅልሽ በሜሴጅ ላኪለት

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 18 дней назад

      Masha allah allah yebelexe yagizish❤ahimed berta allah yixebiqi ❤🎉❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 18 дней назад +1

    ማሻአሏህ በርች የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 19 дней назад +2

    አላህ...ይጠብቅሸሸሸሸሸ...ያርብብብብብብብ

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 18 дней назад +2

    ጀግና የሀገሬ ልጂ ማሻአላህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 18 дней назад +1

    ዋውየኔእናት:ፈጣሪይጨምርልሽ:ጀግናስደት:የታባቱ:እኔ10አመቴይሔው:ዛሬምአልሞላልነኝ:ድካምቤቻ:ይሁንተመስገን

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 19 дней назад +4

    ፍትህህህህ በሣኡድ ጅዛን ለሚገኙ ወድሞቻችን

  • @JamilaJamila-fw7mg
    @JamilaJamila-fw7mg 18 дней назад

    ጀግና ነሽ እሮሚ እግዛብሄር ይጠብቅሽ በርች

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 18 дней назад +1

    ጀግና ነሺ ልክ ነው መስራት ለፈለገ ይሰራል

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 18 дней назад +1

    ሮሜዬ በርች እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 18 дней назад +3

    በፖሎቲካ ጭቅጭቅ አትግቢ ስረሽን ስሪ ለውጥን ከፈለግሽ

  • @ረምላመሀመድ-ጨ5አ
    @ረምላመሀመድ-ጨ5አ 18 дней назад +1

    ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በርች

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 18 дней назад

    ሮምየ ጀግና🎉🎉አይዞሺ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 18 дней назад +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 18 дней назад +1

    ጎበዝ በትክክል ነሸ እህቴ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 18 дней назад +1

    ማሻአላህ አበረታቱትምግብ ተሰጋየጠዳተሆነእመጣለሁሀገረስገባ

  • @سعادةأحمد-ر2ه
    @سعادةأحمد-ر2ه 19 дней назад +1

    ማሸአላህ👌👌👌👌👍👍👌

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 17 дней назад

    እሮሚ ጀግናት የኔ ውድ ጠንካራ እህት

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 18 дней назад +1

    እንኳን እመብሃን እረዳችሽ

  • @Pnice-f4s
    @Pnice-f4s 18 дней назад +1

    መሻአላህ ጎበዝ በረች

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 18 дней назад +3

    ቲክቶክ የምትጠቀሙ ሠዎች ሸር አርጉላት

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox 19 дней назад +7

    እሮሚ እኔ የምግብ ሙያ መማር እና አንዳንድ ነገር መማር እፈልጋለሁ ምግብ ቤት ለመክፈት እና አችጋ ቀጥሪኝ ከፈለግሽም አትክፈኝ በሆደ ብቻ😂😂 አች ጋር ሆኘ ልልመድ ለወር ብቻ

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a 19 дней назад +2

    ማሻአላህ ደሰይላል ሞትይቆይ አልሀምዱሊላህ የሞቱትንምአላህይርሀማቸው የኛንምመጨረሻ አላህያሳምርልን

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 18 дней назад +1

    ጀግናሽ👌

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 15 дней назад

    ሮምየ ጉበዚ ❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 18 дней назад +1

    ሮሚ በርቺ

  • @BnUk-n3c
    @BnUk-n3c 18 дней назад +1

    Masha allah romiyeberchi

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 18 дней назад

    ሮሚ ጀግናነሽ በርች

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 19 дней назад +1

    ስራ ክብር ነዉ

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 18 дней назад

    ጠንካራ ሰዎቺ🎉🎉

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 18 дней назад +2

    እንዲህ የአረብ ሃገር እህቶችን ብናበረታታ የት በደረስን እርስ በርሳችን እንረዳዳ

  • @cgf8399
    @cgf8399 19 дней назад +3

    ግንአህመድ ለምንድንነዉ አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁብለህየማትጀምረዉ ስራክቡርነዉ የትምከተስራለዉጥአለ እኔምአስበዋለሁሀገርስገባእንደኮኖሚዉ አይችምግብቤትእጀምራለሁኢንሻአሏህአሏህ ስላምለሀገራችንያብቃንያረብ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 19 дней назад +1

    አላህ ..ይጠብቅሸ...የሰደተኛ...እናት...ከምቀኛ አላህ...ይጠብቅ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 17 дней назад

    ሮሚጀግን እኔ ባንቺ ቦታ ብኾን መኖሪያ ፍቅዳ ኖሮኝ ሀገሬ የምገባአይመስለኝም

  • @VshGa
    @VshGa 17 дней назад

    እሮምየ አችኮ እንቁ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይ

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 19 дней назад +1

    ማሻአላህ እንኳን ለዚህ በቃሺ

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 18 дней назад

    ጎበዝ በርች

  • @Tybatube
    @Tybatube 18 дней назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤❤🎉🎉

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 18 дней назад +1

    ስልኩ አትምልስም, ከመስጠት በአልፌ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 19 дней назад +2

    ዋለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቲሁ ሰላም ነዉ ወሎ ዩቱብ ከሰሩ በይተኛዉም ቦታ ይቻላል ጎበዝናት

  • @fozyadange
    @fozyadange 18 дней назад

    እውነትጀግና ነሽ እሬሚ ይውቱብ ክፈች ትክቶክም ግገዙሻል

  • @አይሻመሀመድ-ኸ3ቐ
    @አይሻመሀመድ-ኸ3ቐ 15 дней назад

    ❤❤❤❤ሰህ❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 17 дней назад

    ይቻላል እንደ ሮማን ተሰማም 6 ባል ማግባት::ለ7ኛ እንመጣለን ገና የሚል ቀፎም አይጠፋም እኮ!? ምናልባት 7ኛ ላይ ከቆመች ነው::6 ኛ ላይ ጨርቅ ያስጣለ ጋብቻ 12 ኛ ደርሶም ከቆመ ነው::ለፈገግታ ያክል ነው::አዎ በርትቶ ከሰሩ መለወጥ ይቻላል::እንበርታ ለስራ!::

  • @Amerh-v1j
    @Amerh-v1j 18 дней назад +1

    Hi eromya yena melekam enikon lezhe abikashe kotirshen asikemchelige

  • @fatumaibrahim3036
    @fatumaibrahim3036 19 дней назад +1

    ማሻአላህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 19 дней назад

      ሙስሊምናትእንድ!?!!ማሻአሏህየምትሎትግን !??!!!ለክርስቲያኖችአይቻልም

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 18 дней назад

      ​@@cgf8399ለምድነዉ የማይቻለዉ 😂

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elsiyoutube
    @Elsiyoutube 19 дней назад +1

    Yene enat slamsh ybza

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 19 дней назад

    Mashallah🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 18 дней назад

    እንደት አስካሬ መጠጥ ታስተዋውቃለህ 🤔

  • @TTr-fz5lm
    @TTr-fz5lm 19 дней назад +2

    ቁጥር አስቀምጭ

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 18 дней назад

      አስቀምጣለች እኮ ከልባችሁ ስለማታዮ ነዉ እንጂ ከአንድም ሁለት ቁጥር አስቀምጣለች.

  • @BnUk-n3c
    @BnUk-n3c 18 дней назад +1

    Legnam allah bagerachin ristqachinin yikfetilin

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 19 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 18 дней назад

    Selkishin

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 18 дней назад +4

    የመቸ ነዉ ታስራለቸ እየተባለ ነበረ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 18 дней назад

      አዲስ ነው ተስሬ ተፈታው እለች እኮ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 18 дней назад

      @alyayasenshewmolo3632 ኦ እና ወደስራ ገባቸ ማለት ነዉ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 18 дней назад

    እስኪ የእውነት ንገሩን በአማራ ክልል መግባት መውጣት በደንብ ይቻላል እኔ እኮ ጦርነቱን ፈርቼ እዚሁ በአረብ አገር ቀራው

  • @sadahsadah2351
    @sadahsadah2351 18 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 18 дней назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 18 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 19 дней назад +3

    ማነው የራያ ያረገው የወሎ ጥልፍነው ጎግል ማየት ይቻላል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 19 дней назад +2

      ወስደው ወደ አንዲ ዞን አደረጉን ሌላው ባሀል እዳይኖረው አዲርገውታል

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 19 дней назад

      @zaynabaa4034 በጣም ራያራዪማ የሚሉ ከብቶች ናቸው ያበላሹት ወላሂ ጎግል ገብተሽ እይው ወሎ ነው የሚመጣልሽ አህመድ ራሱ እያወቀ ያሽቃብጣል ወሎ እዳይጠራ እኮነው ያረጉት ራያነን የሚሉ ጀሎች መሪ የቱ እደሁ የማያቁ

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 15 дней назад

    𝚏𝚊𝚝𝚊𝚛𝚎 𝚢𝚎𝚋𝚊𝚛𝚎𝚔𝚜𝚑

  • @FelahTube
    @FelahTube 19 дней назад +4

    ወይኔ ሮሚ አለችዴ ጠፍታለች