ቅዱስ ጳውሎስ ወንጌል ያስተማረበት እና ተቃውሞ የገጠመው ቦታ! ኤፌሶን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии •

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 2 года назад +1

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት እናመሰግናለን በረከቱ ይደርብን

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад +2

    ደስ ሲሉ ጎበዝ ክርስቲያን ናቸው የገዙትን አስባርከው ልክ እንደ እኛ ሀገር😍😍😍😍 አባታችን እናመሰግናለን🙏

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад +1

    የቅዱስ ፓውሎስ በረከቱ ይደረብን አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫ ✝️

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 года назад +2

    የድግል ፍቃድ ሆኖ ከእጆ በረከትን ተቀብዬ የምፈወስበትን ቀን ትፍቀድልኝ🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +1

    የአባታችን የአዋርያዉ የቅዱስ ጳውሎስን በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማል አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 2 года назад +1

    በስመአብ ታድለው ይህ ሁሉ በረከት አላቸው ፈጣሪ ከበረከቱ ያድለን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +2

    የሚደንቅ ነው ታድለው አባዬ በረከትዎ
    ይድረሰን አሜን❗️❗️

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 2 года назад +2

    የኛሙስሊሞች ቱርክ እስላም አገር ነች ሲሉ እሳ ለካ ታሪካዊ መፀሀፍ ቅዱስ መጀመሪያ ናት ኦርቶዶክስ 318 ሀዋርያት አሪዮስ የተወገዘባት ኤፌሶን የክርስታን መፍለቃ ነች መምህር እናመሰግናለን አሁን መከራከራ አለ

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማች ይህንን እድል ስለጠህን እዛ እዳለሁ እቆጥራሁ በግሊ አስቢውም አላውቅም አባታችን በርከትዋ ይደርብን በእውነት በጣም ደስ ይላል ወውማችን በወጣ ይግባ አባታችንን ስላስጉበኝህልን

  • @hana4049
    @hana4049 2 года назад +7

    በረከትዎ ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @fmaryammitiku6790
      @fmaryammitiku6790 2 года назад

      በረከት ሁሉ ከሕያው እግዚአብሔር ነው

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 года назад +1

    አባታቸን በረከቶ ይደረሰን 🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 2 года назад

    አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ነዚ ክንርኢ ዝገበረ እግዚኣብሔር ይመስገን ተማስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን በረከት ናይ ቅዱሳ ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይሕደርና አባታችን ብዕድመን ብጥዕናን እግዚኣብሔር ይባርኹም 💒✝️🙌🛐✨🕯️♥️💛🤍🕊️🕊️🕊️

  • @tube7299
    @tube7299 2 года назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጡ የሐዋርያው የቅዱሱ ጳውሎስ በርከቱ ይደርበን አሜን በየጊዜው የቅዱሳንን ቦታ ሰለሚያሰጎበኙን እናመሰግናለን እኔ አሰማ እዛው ያለሁ እሰከሚመሰለኝ ደረሰ ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቧቿን ይጠብቅልን መምህር ያገልግሎት ዘመነዎት ይባረከ🙏🙏🙏

  • @JosephGirma-c7x
    @JosephGirma-c7x 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጳውሎስ በረካት ይደርብን❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ ይደርብን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ድንቅ ነዉ ቀሲስ በጣም ፈጣን ኖት ሲራመድ ።

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 года назад +1

    መቼም አናስቀምጥም ድራሹን ነው ምናጠፋው ለዚህም ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ዓይነት ቤት እና ቦታ የሌለው
    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር እትዮጵያ የክርስትያን ደሴት መባላ ነው ምኑጋ እደሆነ ግን አይገባኝም።
    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
    እደርሶ ዓይነት አባት ያብዛልን ።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ደስ ይላል አባታችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛሉት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 2 года назад

    የብርሃናዓለም ቅዱስ ፓውሎስ እረዴት በረከት ምልጃ ለእኛ በሐጥያት ለተሸፈነው ይርዳን
    ዓለማችንን በቃል ኪዳንህ አስምርልን
    በስጋ ወገኖችህ ለሆኑ ለእስራኤላውያን አይነ ልቦናቸውን አብርተው ከፊታቸው ላይ የተሰቀለውን መዲኒታቸው ክርቶስን እንዲያዩ አሳስብ አባቴ ቅዱስ ፓውሎስ ለምትወደው አምላክህ🙌🙌

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 года назад

    በጣም ድንቅ ስራ እግዚያብሔር ይመስገን በሕይወት አቆይቶ ይሄንን ያሳየን ጌታ ይመስገን መምህር እርሶዎን ተጠቅሞ እግዚያብሔር ብዙ ነገሮችን እያሳየን ነው ፡፡

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +2

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት 🤲🏿🤲🏿🥰

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 года назад +1

    በረከታቸዉ ይደረሰን አባታችን አግዚአብሄርይጠብወት

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 года назад +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በርክታች ይደርብን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Год назад

    የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዜ አብሔ ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጠወት በስም የሚነገረውን በአይናችን አሳዩን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hana4049
    @hana4049 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @freselamdesalegn4455
    @freselamdesalegn4455 2 года назад +1

    የኔ ውድ አባት እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጦት

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 2 года назад +1

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle❤😮.

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 года назад +2

    በእውነት የሚደንቅ ቦታ ነው አባታችን በረከቶት ይድረስን🙏🙏❤️❤️

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 года назад +1

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን አባታችን በፀሎት እስብኝ ወለተ ማርያም ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል አቤል ብለዉ አባታችን🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🕯🤲🙏🕯🤲🙏🕯

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 2 года назад

    መይኔ መታደል አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @yordanostube2947
    @yordanostube2947 2 года назад +2

    ትሁቱ አባት በረከትዎ ይደርብን!

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 года назад

    የጳውሎስ አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 2 года назад

    ያአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @jonydirasa7664
    @jonydirasa7664 2 года назад

    አባታችን በረከቶው ይድረሰን

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛ መምህራችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ አይርሱኝ ከነመላው ቤተሰቦቼ ። እመብርሀን ትጠብቆት መምህራችን

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 года назад

    በረከቶት ይደርብን አባታችን

  • @Filisltan
    @Filisltan 2 года назад

    ኣባታችን በረከታቹ ይድረሰን።

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯

  • @addisaddisye2198
    @addisaddisye2198 2 года назад

    በረከትዎይደርብን፡አባታችን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 года назад

    ቡራኬዎ ይደርብን አባታችን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 года назад

    አባታችን በረከቶት ይደርብኝ🙏🙏🙏

  • @senaytwasihin4916
    @senaytwasihin4916 2 года назад

    በረከተወ ይደርብነ አባታችን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 года назад

    አባታችን በጣም እናመሰግንዎታለን

  • @እፋታህዉለተየዋሓንስ

    በርክትህ ይድርብኝ አባታችን

  • @መዋኢቲዪብ
    @መዋኢቲዪብ 2 года назад +1

    በረከቱ ይደርብን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባታችን እንኳ ደና መጡልን በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 2 года назад

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክወት!

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 года назад

    Bereketwo yiderbin egnanim Yihen bereket lemayet le mebarek yabkan

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 2 года назад

    Tsegawna Bereketu yabzalot Abatachin. Betam dess yemil new.

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 года назад

    በስመአብ ሰፈራችን መሰለኝ ድንጋዩ ምኑ 😍

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Год назад

    እናሰግናለን አባታችን

  • @amanueiltujuba5428
    @amanueiltujuba5428 2 года назад +1

    EGZIABHER YAKBERELIGN# WoldeAmanueil negne beselot asebugn

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 года назад

    Bereketo yiderbin abatachin 🙏

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 2 года назад +1

    እኛ ሀገር ቢሆን መግስት አፍርሶ ቤት ነበር ሚሰራበት

  • @soreta4779
    @soreta4779 2 года назад

    Ameen bereketachu yi dersen

  • @zebygida509
    @zebygida509 2 года назад

    Abatahen edmena tenawn yestelgn🙏🙏🙏🙏

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 года назад

    Islemenaaa aferaresew yebelu enji min alem lie yetenesuuu yetleyayou torenetoche yelunall!!!

  • @biritu9939
    @biritu9939 2 года назад

    Bereketu Yideribinii

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 2 года назад

    Beewnet dnq new bereketwo ydresen amen ❤

  • @አብለሎም
    @አብለሎም 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማቹ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SyAt
    @SyAt 2 года назад

    ኤፌሶንን ሳስብ ኤፌሶን4:5
    1 ሀይማኖት የምትችለው ቃል ናት ትዝ የምትለኝ

  • @raheleshtie1375
    @raheleshtie1375 2 года назад

    ❤❤

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 2 года назад +1

    አባ እንዴት ድንቅ ነገር ነው ነገ ታቦት ይወጣል እንዴ የወለላይቱ ማርያም ይናፍቃል

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 2 года назад

    Abtachen barkato ydrben

  • @yosiefmichael7148
    @yosiefmichael7148 2 года назад

    Abatachn Ke Turkey Ymelesu Alu Weym Wede Europ Ymetalu ?

  • @solobest4831
    @solobest4831 2 года назад

    በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Год назад

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን